Page 74 - Dinq Magazine July 2020
P. 74

የግብጽ ዘፈን                             ጥያቄና  ግጭት  ወደ  መካከለኛው  ምስራቅ          አትኖርም የሚለው የጥንት ዜማ ይሰራል ወይ!
                                                                                      እውነት ለመናገር ግን ግብጽ ያለ አባይ
                                             ማዛመት እንደነበር ጸሐፍት ያወሳሉ፡፡
        ከገፅ 13 የዞረ                               ይሁንና  ለዚህ  ፕሮጀክት  ኢትዮጵያ          ብሎ  መጠየቅ  ያስፈልጋል፡፡  ይሁንና  ታሪክ
                                             ያሰማችው ድምጽ ከምንም አልተቆጠረም::             ሲፈተሽ  ነገሩ  ውሃ  የማያቁርና  በተጨባጭ
        በሶቪየት ህብረት እርዳታ የሰራችውና በ1976         ግብጽ  በየትኛውም  አጋጣሚ  የድሮ  ዘፈኗን         እንደ  ተረት  የሚቆጠር  ነው::  ስለዚህ
        የተጠናቀቀው  የአስዋን  ግድብ  ነው፡፡  ከዚህ       ‹‹ናይል  ማለት  ግብጽ፣  ግብጽ  ማለት           ጉዳይ አቶ ግርማ ባልቻ የተባሉ ጸሐፊ፤ ጉዳዩ
        በተጨማሪ  የውጭ  ምንዛሪን  ሚዛን  ለመጠበቅ        ናይል››  እያለች  መዝፈን  ነው፡፡  ከዚያ         ያረጀና ያፈጀ እንደሆነ በግልጽ አስቀምጠዋል፡
        የስዊዝ  ካናል  ገቢም  የራሱን  አዎንታዊ  ሚና      ሲያልፍም ከግብጽ ላይ አንዲት ጠብታ ውሃ            ፡ የውሃ ሀብትንም በሚመለከት በቂ የከርሰ
        ተጫውቷል፡፡  ካናሉ  ሲከፈት  እንግሊዝና           ቢነካ  ጦር  እንሰብቃለን!››  ወደ  ሚል          ምድር  ውሃ  ክምችት  እንዳላትና  የኢኮኖሚ
        ፈረንሳይ ለ100 ዐመታት በነጻ ይጠቀምበታል          የማያዋጣ መንገድ መሮጧን አልተወችም፡፡             ሁኔታዋ ከቀድሞው ፈጽሞ የተሻሻለና ከናይል
        የሚል ውል ቢኖርም፣ ከግብጹ አብዮት በኋላ                                                ውሃ  ጥገኝነት  የተላቀቀ  ኢኮኖሚ  እንዳላት
        በ1954  በመንግስት  ተወርሷል፡፡  በአካባቢው           በየድርድሩም  የተለመደውን  የ1929          በበቂ ማስረጃ አስፍረዋል፡፡
        የነዳጅ ምርት መተላለፊያና ለሌሎች የምዕራቡ          እና የ1959 ስምምነት ይዛ ትሮጣለች::                በመረጃቸውም  መሰረት፣  የአገልግሎት
        ሀገራት  ጥሬ  እቃ  ማመላለሻ  በመሆን  ገቢው       ካሉት ዘጠኝ ያህል ዐለም አቀፋዊ መርሆዎች           ዘርፉ አንደኛ፣ የኢንዱስትሪው ዘርፍ ሁለተኛ
        ከፍ እያለ ሄዷል፡፡ የግብጽ የኢኮኖሚ ሂደቶች         በተለይ  ‹‹ቀድሞ  የመጠቀም  መርህን››           ሲሆን ግብርናው ከ14 ፐርሰንት ያልበለጠ
        በአጠቃላይ በአምስት እንደሚከፈሉ አቶ ግርማ          በመጠቀም  ከእኛ  ያልተረፈ  ውሃ  ማንም           ድርሻ እንዳለው ገልጸዋል:: አያይዘውም፤
        ባልቻ በሚከተለው መልክ አስቀምጠውታል፡፡            ሊጠቀምበት  አይችልም››  በሚል  ያረጀና           ግብጽ  በቀጣዩ  ዘመናት  የተፋሰሱን  ሀገራት
                                             ያፈጀ ዘፈን ይዘፍናሉ፡፡ በመላው ዐለም የውሃ
            1952-1967  ታላላቅ  የማምረቻ           አጠቃቀምን  በሚመለከት  የላይኞቹ  ሀገራት          ድርሻ ጠቅልላ መኖር የማይቻልና የማያዋጣ
        ድርጅቶች፣      የብረታ    ብረትና    ኬሚካል     የታችኞቹን  ይጨቁናሉ  በሚል  የተደረጉትን          መንገድ  መሆኑን  ማወቅና  በሌላ  ቅኝት
        ኢንዱስትሪዎች  በመንግስት  ቁጥጥር  ስር           ስምምነቶች  የግሪንቢጥ  ዘቅዝቀው  ጭራሽ           መጠቀማቸው ግድ ይላል ባይ ናቸው፡፡ በተለይ
        የነበሩበት፤                              በላይኞቹ ላይ ቀንበራቸውን መጫን ይፈልጋሉ፡          ውሃ ቆጣቢና የተሻለ ቴክኖሎጂ በመጠቀም
            1967—1963  የጦርነት  ኢኮኖሚ  ፡ በዚህም የተነሳ ብዙ ጊዜ የተፋሰሱን ሀገራት                 ቀጣዩን ዘመን ከሌሎች ጋር ተግባብታ መሄድ
        የነበረበት፤                              በጦርነት ዛቻ ለማሸማቀቅ ትፈልጋለች፡፡             ይገባታል፡፡ በግብርናው ምርትም ውሃ አባካኝ
                                                                                  ያልሆኑ  ምርቶችን  በተለይ  የሸንኮራ  አገዳ፣
            1974—1981  የግሉ  ክፍለ  ኢኮኖሚ            በኢትዮጵያ ላይ እንኳ በተለያዩ ጊዜያት         ሩዝ፣ የከብቶች መኖና የመሳሰሉትን በሌሎች
        ነፍስ የዘራበት፣ ኢንቨስተሮች የገቡበት፤            የዛቱትን ዛቻ ማስታወስ ይቻላል፡፡ በቀጥታና          ተክሎች  በመተካት  በሌሎች  ድርሻ  ላይ
            1982—1990  የውጭ  ብድር  ጫና          በተዘዋዋሪ ለማሸማቀቅ ሞክራለች፡፡ ለምሳሌ           መንጠልጠልዋን ማቆም አለባት፡፡
        የነበረበት፣ የፓሪስ ክለብ ዕዳ ቅነሳ ያደረገበት፤      በ1950ዎቹ ታላቁ የአስዋን ግድብ ሲገነባ               አለዚያ የሕዝብ ቁጥራቸው እየጨመረ
                                             ንጉስ ኃይለስላሴ ‹‹ስለ ጉዳዩ የመንግስታችን
            1991—2007       የዋጋ     ቁጥጥርን    አስተያየት  መጠየቅ  ነበረበት››  ስላሉ፣          የሚመጣውን የተፋሰሱን ሀገራት ዕጣ ፈንታ
        ማላላት፣  ድጎማን  መቀነስ፣  የዋጋ  ግሽበትንና      የጋማል  አብዱል  ናስር  መንግስት  ካይሮ          በማሰብ፣  መስማማት  እንጂ  በተለመደው
        የታክስ መጠንን መቀነስ፣ ማክሮ ኢኮኖሚውን           ላይ  በአማርኛ  ቋንቋ  አቋቁመው  በንጉሱ          መንገድ መቀጠል እንደማይቻል ማወቅ ግድ
        ማረጋጋት፣ የነጻ ገበያ እንቅስቃሴ፣ ከመንግስት        ላይ  የጥላቻ  ፕሮፓጋንዳ  መንዛት  ጀመሩ፡         ይላታል፡፡
        ተጽዕኖ ነጻ መሆን፡፡                        ፡  በተለይ  የእስልምና  እምነት  ተከታዮችንና           ኢትዮጵያ      የጀመረችውን       የህዳሴ

            ግብጽ  የአስዋንን  ግድብ  ከሰራች  በኋላ  የዘውዱን መንግስት ተቃዋሚዎችን በማሰለፍ  ግድብ፣  ከግብ  ለማድረስ  ከላይኛው  ተፋሰስ
        ኢኮኖሚዋ ተስፈንጥሯል፡፡ ከዚህም በኋላም  መንግስትን  ለመገልበጥ  ሴራ  አሲረው  ሀገራት  ጋር  በመተባበር፣  በዐለም  ዐቀፉ
        ትልልቅ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች፣ በተለይም  ነበር:: በዘመነ ደርግም በ1977 ዓ.ም፣  ህግና  ስምምነት  መሰረት፣  የሚገባት  ድርሻ
        የቶሽካ  ፕሮጀክት፣  አምስት  ፕሮጀክቶችን  ጥቁር  ዐባይና  ጣና  ሀይቅን  በሚመለከት  ላይ  አደራዳሪ  ሳትፈልግ  ውሃ  መሙላቱን
        ገቢራዊ  ለማድረግ  ሰርታለች::  ከነዚህ  መንግስት  ጥናት  እንዲደረግ  ጠይቆ፣  መቀጠል ብቸኛው አማራጭዋ ነው፡፡ ሶስተኛ
        አምስት  የልማት  ብሎኮች፣  አራቱ  ብሎኮች  በቀድሞዋ ሶቪየት ኅብረት ጥናት በመካሄዱ፣  ወገን  ከማስገባትና  ቀዳዳ  ከማስፋት  ይልቅ
        50  ፐርሰንት  የውሃ  አቅርቦት  የሚያገኙት  የግብጽ ፕሬዚደንት አንዋር ሳዳት የጦርነት  ከዲፕሎማሲው ጎን ለጎን የተጀመረውን ስራ
        ከናይል  ተፋሰስ  ሀገራት  ነው፡፡  ልማቱም  ቀረርቶ  ለማሰማት  ሞክረዋል፡፡  ሰኔ  5  ቀን  መቀጠል አለባት የሚለው ሃሳብ የሚያዋጣ
        የተከናወነው በሶስት የአስተዳደር ክልሎች፣  1980  ዓ.ም  በሳዳት  የሚታዘዝ  ሁለተኛ  ይመስላል፡፡
        ማለትም  በፖርት  ሳይድ፣  ኢስማኤልና  ክፍለ  ጦር  ለውጊያ  ዝግጁ  እንደነበረም                         እንደ  ሕዝብም  ሁላችንም  የፖለቲካ
        ሰሜናዊ ሲናይ ነበር፡፡                       ተነግሯል::  ሳዳትም በንግግራቸው እንዲህ           ልዩነታችንን  ወደ  ጎን  ትተን፣  በአንድነት

            አምስተኛው ብሎክ ግን በግዛት ክልሉና          ብለው ነበር::                            ግድባችንን  አጠናቅቀን  ለቀጣዩ  ትውልድ
        በባህርይው የተለየ ነበር፡፡ ዐላማው የኢኮኖሚ             “ሕይወታችን መቶ በመቶ በዓባይ ውሃ  ማስተላለፍ ይገባናል፡፡
        ልማት  ቢሆንም  ሌላም  የፖለቲካ  ዐላማ  ላይ ያረፈ ስለሆነ፣ ሕይወታችንን ለማጥፋት
        ያፈናጠጠ  ነበር፡፡  በዋናነት  የእስራኤልንና  የሚሞክር  ማንም  ይሁን  ማን  በጦር  ኃይል
        የፍልስጤምን የውሃ ችግር የመፍታት ሃሳብ  እንቋቋመዋለን፤ምክንያቱም  ለእኛ  የመኖር
        ያለው  ቢሆንም፣  በሌላ  ጎኑ  የናይልን  የውሃ  ወይም ያለመኖር ጥያቄ ነውና!›› ብለዋል፡፡
              Page 74                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“             ድንቅ መጽሔት -  ሐምሌ 2012
   69   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79