Page 75 - Dinq Magazine July 2020
P. 75
ከእንሰሳት ዓለም
ሸለምጥማጥ
ሸለምጥማጦች አጫጭር ቅልጥም ያላቸውና ሽንጠ ረጅም የሆኑ፣ የሌሊት ወፍ፣ ሜንጦዎች፣ አእዋፍ (ዶሮ የሚያህሉት ድረስ)፣ እን
በከፊል ዛፍ ላይ የሚኖሩ ሥጋ-በሎች ናቸው። በሙሉ ጀርባቸው በረ ሽላሊት፣ እባብ፣ እንቁራሪት፣ የእግዜር-ፈረስ፣ ጢንዚዛ፣ ሸረሪት፣
ጃጅም ተርታዎች ነጠብጣብ አላቸው። ረጅም ጅራታቸው ቀለበቶች አርባ እግር፣ ጊንጥ፣ የሳት ራት የመሳሰሉትን ሁሉ ይበላሉ፡፡ ፍራፍሬና
የመሳሰሉ ጥቋቁር ክቦች አለው። ሁሉም እግሮቻቸው አምስት አምስት የአበባ ወለላም ይበላሉ። የታወቁም የዶሮ ሌባ ናቸው።
ጣቶች አሏቸው። ክብደታቸው ፪ ኪሎ ግራም ገደማ ነው። ዓይኖቻ ሸለምጥማጦች የማሽተት ኃይላቸው እጅግ የዳበረ ነው። ሽንት፣
ቸው ከፊት ለፊት ይገኛሉ። አፋቸው ጋ ረጃጅም ፀጉር አላቸው። ኮኮኔ ዓይነ ምድር እና ከተለያዩ የአካል ክፍሎች ከሚወጡ እዦች፣ የአካ
ዎቻቸው የጎበጡና ስል፣ የሚወጡና የሚገቡ ናቸው። ባቢው ኗሪ ሸለምጥማጥ ወይንስ የእንግዳ መሆኑን መለየት ይችላሉ።
ሸለምጥማጦች ቀልጣፋና በዛፍ ላይ ሆነ በምድር ብቁ አካላዊ በዓይነ ምድር መውጫና በቆለጥ (ወይም ሴት ከሆነች በብልቷ)
እንቅስቃሴ ያላቸው አዳኞች ናቸው። አንዳንዴ አድፍጠው፣ አንዳ መካከል ዘይትነት ያለው ብጥብጥ እዥ የሚያወጣ ዕጢ አላቸው።
ንዴ አሯሩጠው ያድናሉ። የሌሊት እንስሳት ናቸው። ደማቅ የጨረቃ በዚህ እዥ ነው ወይ ከኋላቸው ዝቅ ብለው፣ አሊያም ከቆመ ነገር
ብርሃን ሲኖርም ተግባራቸውን በቅልጥፍና ያካሂዳሉ። በኢትዮጵያ፣ ጋር ተሻሽተው ምልክት የሚያደርጉበት። መለስተኛ መዓዛ ያለው ይህ
በኦሞ ፓርክ በተደረገ ጥናት፣ ብዙ ተግባሮቻቸውን የሚያካሂዱት፣ እዥ፣ ሲደርቅ ቡናማ ጥቁር ይሆናል። ተደጋግሞ የተጠረገበት ግንድ
ፀሐይ ከጠለቀች ጀምሮ እስከ እኩለ ሌሊት መሆኑ ተረጋግጧል። ከአራት ዓመት በኋላም የሸለምጥማጥ ጠረን ይኖረዋል።
ሸለምጥማጦች እጅጉን የተለያዩ ዓይነት ምግቦች ይበላሉ። አይጥ፣
DINQ magazine July 2020 #210 happy independence day Page 75

