Page 93 - Dinq Magazine July 2020
P. 93

2ሺ30 ዓ.ም.                            ደጋፊዎች  ማኅበር  የአባላቱን  ቁጥር  48  ሚሊዬን  ተያያዝኩት፡፡ በስተግራዬ ድሮ ጀምሮ ታጥሮ የነበረው



                                             ማድረሱን ገለጸ፡፡ ፓርቲው ትናንት ስታዲየም አካባቢ  የአላሙዲን የሸራተን ማስፋፍያ ፕሮጀክት መቆፈር
        ከገፅ 90 የዞረ                           በሚገኘው  ጽ/ቤቱ  በሰጠው  ጋዜጣዊ  መግለጫ፤  መጀመሩን አስተዋልኩ፡፡ ከአጥሩ ስር አንድ ሽማግሌ
                                             ከሚቀጥለው  የበጀት  ዓመት  ጀምሮ  የቡድኑ  አባል  የኔ ቢጤ ሰፊውን አዲስ ዘመን ጋዜጣን ከእግራቸው
        ተግባራዊ  ይደረጋል፡፡  አገሪቱ  በሳይንስና  ቴክኖሎጂ   ያልሆኑ  አባወራዎች  የኤሌክትሪክ  መስመር  ስር  አንጥፈው  በጠቅላይ  ሚኒስትሩ  ስም  ሰፊውን
        ዘርፍ ለረዥም አመታት ያሰለጠነቻቸው ተማሪዎች         ሊቋረጥባቸው እንደሚችል አስጠንቅቋል፡፡ የፓርቲው  ህዘብ ምጸዋት ይጠይቃሉ፡፡
        አመርቂ ውጤት ሊያስገኙ ስላልቻሉ፣ በዚህ ዘርፍ        የሕዝብ ማጥመቅ (ድሮ ሕዝብ አደረጃጀት ይባል            ስለ እመቤቴ! ስለ ወላዲቷ! ስለ...
        የሚሰለጥኑ ተማሪዎች ከጠቅላላው  3 በመቶ ብቻ        የነበረ) ክንፍ ኃላፊ ኢኒስትራክተር ኢሳያስ ታረቀኝ        îSt¾W §Y y«„T SM አስፈርቶኝ 25
        እንዲሆኑ  መወሰኑንና  በተቃራኒው  በማህበረሰብ       ለልዜአ  እንደተናገሩት፤  ዜጎች  አገሪቱን  ሰለቸኝ  ብር  መጸወትኳቸው፡፡ለማኙ  በየመሀሉ  ሞባይል
        ሳይንስና  በግብርና  ዘርፍ  የሚሰለጥኑ  ተማሪዎችን    ደከመኝ ሳይል እያገለገለ የሚገኘውን ፓርቲ ሁሉን  ስልካቸውን  ይነካካሉ፡፡  ጥንት  ሞባይል  የሀብት
        ቁጥር  ወደ  97  በመቶ  ከፍ  ለማድረግ  በተያዘው   አቀፍ በሆነ መልኩ የማገዝ የዜግነት ግዴታ አለባቸው  መገለጫ  እንደነበር  ለአፍታ  ትዝ  ብሎኝ  ፈገግ
        እቅድ  መሰረት፣  በቀጣዩ  ዓመት  ስድስቱም         ብሏል፡፡ የእግር ኳስ ቡድኑን ማገዝ ፓርቲውን ማገዝ  አልኩኝ፡፡ በዚህ ዘመን ፈገግ የምለው በዓመት አንዴ
        ዩኒቨርሲቲዎች  ለዚሁ  የሚረዳቸውን  ዝግጅት         ነው፣ ፓርቲውን ማገዝ አገርን ማገዝ ነው፤ አገሩን  እግዜር ካለ ደግሞ ሁለት ጊዜ ነው፡፡ የአላሙዲንን
        ማጠናቀቃቸውን ገልፀዋል፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ      የማያግዝ ደግሞ ባንዳ ነው ሲሉ ነው የህዝብ ማጥመቅ  አጥር ተስታክኬ ከመጸወትኳቸው የኔ ቢጤ ፈንጠር
        73  ደርሰው  የነበሩት  የአገሪቱ  ዩኒቨርሲቲዎች     ክንፍ ኃላፊው ያስጠነቀቁት፡፡ የገዢው ፓርቲ ቡድን  ብዬ አረፍ ደገፍ አልኩኝ፡፡
        ሰርተፍኬት  አባዝቶ  ከመስጠት  ባለፈ  አምራችና      ለዘንድሮው  የውድድር  ዓመት  ከታይዋን  አዲስ          ትንሽ  እንደተራመድኩ  ከአላሙዲ  አጥር  ስር
        ስራ  ፈጣሪ  ዜጋን  በማፍራት  ረገድ  የረባ  ውጤት   አሰልጣኝ  በ50 ሺ ዶላር ማስፈረሙ ይታወሳል፡፡       እንደአላሙዲ ባለጸጋ ለመሆን የሚመኝ አንድ ሸጋ
        ባለማምጣታቸው  ቁጥራቸው ወደ 6 ዝቅ እንዲል         ..                                   ወጣት መጸሐፍ አንጥፎ ይቸረችራል፡፡ ከእግሩ ስር
        ባለፈው ዓመት መወሰኑ ይታወሳል፡፡..                 ዘመን ስፖርት የመጨረሻው ገጽ የሚከተለውን  የችርቻሮ ንግድ ፍቃዱን ዘርግቶታል፡፡ ከንግድ ፍቃዱ
           በኔ  ጊዜ  ማስመርያ  እና  ላጲስ  ሳያሟሉ  እንኳ   ዜና Y²*L:-                          ስር  መጽሐፍ  በየአጥር  ስር  አንጥፎ  ለመቸርቸር
        ዩኒቨርሲቲዎች  ኢንጂነሪንግ  አስተምሩ  ተብለው  ሲገደዱ    ..የኢትዮጵያ  እግር  ኳስ  ፌዴሬሽን  በአዲስ  የሚያስችለውን  የትምህርት  ማስረጃ  ዘርግቶታል፡
        በደንብ ትዝ ይለኛል፡፡ ያኔ 70/30 ምናምን ነበር የሚባለው፡  አበባ  ስታዲየም  በተመጣጣኝ  ዋጋ  የእንግሊዝ  ፡  ሁለቱንም  ፍቃዶች  ሳይዙ  መነገድ  ያስጠይቃል፡
        ፡እንደመሰረት ትምህርት ዘመቻ ሁሉ yኢንጂነሪንግ ዘመቻ   ፕሪምየር  ሊግ  ጫወታዎችን  በስክሪን  ማሳየት  ፡  ልጁ  ፍቃዶቹን  ንፋስ  እንዳይወስድበት  መሰለኝ
        ተጀምሮ ነበር፡፡ አልሆነም፡፡ በሆዴ እንደገና መልሰው እኛኑ   እንደሚጀመር አስታወቀ፡፡ የፌዴሬሽኑ ብስራተ ልሳን  ድንጋይ  ጭኖባቸዋል፡፡  በድጋሚ  የረሃብ  ስሜት
        ይቆጡናል እንዴ! ስል አሰብኩ፡፡ በሆዴ ያሰብኩትን የሰማ   (ህዝብ  ግንኙነት)  እንደተናገሩት፤  የአገር  ውስጥ  ተሰማኝ፡፡ የቤተመንግስቱን አጥር ተደግፈው የተሰሩ
        ካለ  በሚል  አራት  ኪሎን  ገልመጥመጥ  አድርጌ  አየኋት፡  ውድድሮች  በተመልካች  ድርቅ  በመመታታቸው  አርከበ ሱቆች ዉስጥ ገብቼ ሻይ በአምባሻ መብላት
        ፡ ..ወ/ሮ ብርቱካን ሚደቅሳ ከ27 ዓመታት የአሜሪካ    ከፊፋ  ጋር  በመነጋገር  ሰባት  ዘመናዊ  ስክሪኖችን  አማረኝ፡፡  ቤተመንግስት  አጥር  ላይ  እነዚህ  ሱቆች
        ቆይታ በኋላ ወደ አገራቸው ለመመለስ ፍላጎት እንዳላቸው   በአዲስ  አበባ  ስታዲየም  በማስተከል፣  የአውሮፓ  መሠራታቸው የሆነ ወቅት ላይ ዉዝግብ ፈጥሮ ነበር፡
        ገለጹ፡፡ መንግስት በበኩሉ የሴትዮዋን ዉሳኔ ጊዜውን የጠበቀ   ውድድሮችን ህዝቡ በቀጥታ እንዲኮመኩም ይደረጋል  ፡ ጠ/ሚሩ ለልማት ያላቸውን ቁርጠኝነት ያሳዩበት
        ብሎታል፡፡ ወይዘሮዋ ራሳቸውን ከፖለቲካ ካገለሉ በኋላ ቃሌ   ብለዋል፡፡  ሁለቱ  ስክሪኖች  የሚተከሉት  በተቃራኒ  ነው እየተባለም ይወራል፡፡ አሻግሬ አጥሩን ተስታከው
        የሚል  የሻማ  ፋብሪካ  አቋቁመው  በአገራቸው  ኢንቨስት   ቡድኖች የግብ ክልል መረቦቹን በመገንጠል ሲሆን  መደዳውን የተሰደሩ ምግብ ቤቶችን አየሁ፡፡ ሁሉም
        ለማድረግ  ጥረት  ሲያደርጉ  ቆይተዋል፡፡  ወ/ሮ  ብርቱካን   ቀሪዎቹ ከማን አንሼ፣ ሚስማር ተራ፣ ካታንጋና ጥላ  ተመጋቢ  ተሰልፎባቸዋል፡፡  አንድ  በላተኛ  በልቶ
        በወጣትነታቸው  ኢትዮጵያ  ውስጥ  ጠንካራ  የተቃዋሚ    ፎቅ ይገጠማሉ፡፡ የፌዴሬሽኑ ብስራተ ልሳን ጨምረው  ሲወጣ  አሰላፊው  ..ተረኛ!..  እያለ  ይጣራል፡
        ፖለቲካ መሪ የነበሩ ሲሆን ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት   እንደተናገሩት፤ የአበበ ቢቂላ ስታዲየምም ተመሳሳይ  ፡ ተረኛ ተሰላፊ ይገባል፡፡ ምግብ ቤቱ ውስጥ ያለው
        ዕድሜ ይፍታህ ተበይኖባቸው በምህረት ከእስር መፈታታቸው   አገልግሎት  በቅርቡ  መስጠት  እንደሚጀመርና  አሳላፊ በበኩሉ ተሰላፊው ምግቡን አቅርቦ መብላት
        ይታወሳል፡፡.. በስጨት አልኩለኝ፡፡ ሰው እንዴት ለሕዝብ   ይህ  ማለት  ግን  የአገር  ውስጥ  ውድድሮች  ሙሉ  የጀመረበትን  ሰዓት  እና  ማብቃት  ያለበትን  ሰዓት
        እንደሻማ ይቀልጣል ተብሎ ሲጠበቅ ሻማ ፋብሪካ ይከፍታል?   በሙሉ  ይቀራሉ  ማለት  እንዳልሆነ  አብራርተዋል፡፡  ይመዘግባል፡፡እስጢፋኖስ አካባቢ ባሉ ምግብ ቤቶች
        ብስጭቴን ለማብረድ ዘመን ስፖርትን ማንበብ ጀመርኩ፡-    የአገር  ውስጥ  ፕሪምየር  ሊግ  በጫካ  ሜዳ፣  በጉቱ  ወረፋው ቀለል ስለሚል ወደዚያ መሄድ እንዳለብኝ
        /ላለፉት ሀምሳ አመታት ከመበሳጨት ያተረፍኩት በሽታን    ሜዳና  በክልል  ከተሞች  እንዲካሄዱ  መርሀ  ግብር  ወሰንኩ፡፡ተሻግሬ የቤተ መንግስቱን አጥር ይዤ ቁልቁል
        ነው፡፡ ነጫጭ ጸጉሮቼን ከራስ ቅሌ ላይ የመነጠርኩት በረባ   እንደተነደፈ  ብስራተ  ልሳኑ  ፍንጭ  ሰጥተዋል፡፡   ተንደረደርኩ፡፡  በስተግራዬ  ታላቁን  ቤተ-መንግስት
        ባልረባው ስበሳጭ ነው፡፡ ቅል ራስ ስል ራሴን ዘለፍኩት፡፡   ..ጋዜጣውን  አጣጥፌ  ለአሳላፊው  /አከራዩ/  ገላመጥኩት፡፡  በሌላ  አነጋገር  ጠ/ሚኒስትሩን
           የአዲስ ዘመን ስፖርት አምድ /ዘመን ስፖርት/ ምን   አስረከብኩት፡፡  ዝርዝር  ይኖርሃል?  ብዬ  ድፍን  ገላመጥኳቸው፡፡ ቤተ-መንግስቱን መገላመጥ ሦስት
        ይዞ ይሆን? የመጀመርያ ዜና፡-                  አምስት መቶ ብር ከኪስ ቦርሳዬ አውጥቼ ሰጠሁት፡፡   ወር እንደሚያሳስር ትዝ ሲለኝ በፍጥነት አቀርቅሬ
           ..የአንድነት መርህ ይከበር አባላት ዘንድሮ አርሴናል    አይጠፋም አባት! እያለ ተቀበለኝ፡፡ 475 ብር  መራመድ ጀመርኩ፡፡ በእርምጃዎቼ መሀል ሰውየው
        46ኛውን የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ እንደሚያነሳ ተነበዩ፡፡   መለሰልኝ፡፡ ረሃብ ተሰማኝ፡፡ አጠገቤ ከሚገኘው ጆሊ  እዚህ ቤት ውስጥ መኖር አይሰለቻቸውም እንዴ?
        መኢአድ በበኩሉ ዋንጫው የቼልሲ ነው ይላል፡፡..       ባር  ምሳ  ለመብላት  የያዝኩት  ብር  አይበቃኝም፡፡  አልኩኝ በሆዴ፤ በለሆሳስ፡፡ ድንገት ቅጠልያ የለበሰ
           እንደማስታውሰው ሁለቱ ፓርቲዎች የዛሬ ሀያ ምናምን   በዚያ  ላይ  ወረፋው፡፡  በአስፋልቱ  ዳርቻ  ታክሲዎች  አንድ  የቤተመንግስት  ኮማንዶ  ከየት  መጣ  ሳልል
        ዓመት  ስልጣን  ለመያዝ  የሚሠሩ  የፖለቲካ  ፓርቲዎች   ተደርድረው ታፔላቸው ጎን በሰቀሉት ድምጽ ማጉያ  ከአጥሩ  ተስፈንጥሮ  ወረደና  ምን  አልክ?  አለኝ፡፡
        ሆነው ነበር የተመሰረቱት፡፡ የኋላ ኋላ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ   የሚሄዱበትን ሰፈር ስም ይለፍፋሉ፡፡ ለቡ!! ፉሪ!!  አፌም እግሬም ተሳሰሩ፡፡ እንዴት በሆዴ ያሰብኩትን
        ይልቅ  የእንግሊዝ  እግር  ኳስ  የተሻለ  ሰፊ  ምህዳር  አለው   ፉሪ ለቡ!! ለገጣፎ!!!  ይላል የተቀረጸው ድምጽ  ሊሰማ ቻለ? ክፉ ዘመን!
        በሚል ፊታቸውን ወደ እንግሊዝ ቅሪላ አዞሩ፡፡ በእርግጥ ያን   ማጉያ፡፡ ድሮ በዚህ መልኩ የሚለፍፈው ሰው ነበር
        በማድረጋቸው የብዙ ወጣቶችን ድጋፍ አስገኝቶላቸዋል፡፡    ይባላል፡፡ ሲገርም!!                           /መሐመድ  ስልጣን  መሐመድ  ጋ/  ጠብቂኝ
           የአገር ውስጥ S±RT:-                      በታክሲ መሄዱ ጥቅሙ ስላልታየኝ ቁልቁል ወደ  መጽሐፍ ፀሐፊ ነው፡፡/
           ..የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የእግር ኳስ ቡድን
                                             ቤተ  መንግስት  የሚወስደውን  አስፋልት  በእግሬ
              DINQ    magazine   July   2020   #210                                               happy   independence   day                                                                                                                                                  Page 93
   88   89   90   91   92   93   94   95   96