Page 88 - Dinq Magazine July 2020
P. 88

የሰኔ እና ሰኞ                            በብዙ መንገድ የኢትዮጵያ ታሪክ የተቀየረበት  እና ሰኞ የገጠመው በ2009 ዓ.ም ነበር።
                                                                                  ከላይ  እንደገለጽነው  ከአንድ  አበቅቴ  በኋላ
                                             ነው።
         ከገፅ 84 የዞረ                              በሌላ  በኩል…  ይህ  ዘመን  ለአሜሪካ        የሚመጣው ጊዜ፤ ለአንድ አገር የማስጠንቀ
                                             አስከፊ  ዘመን  ነበር።  በዚህ  አመት  ሰኔ  እና    ቂያ ዘመን ነው። ጦርነት እና የረሃብ ቸነፈር
                                                                                  እንዳይመጣ  መጪውን  ሶስት  አመት  በጥን
         በቅቴው ሰኔ እና ሰኞ ገጠመ። እንደሁልጊዜ          ስኞ ከአምስት አመታት በኋላ እንደገና የሚ           ቃቄ  መጠበቅ  ያስፈልጋል።  በኢትዮጵያ  አቆ
         ውም ከ3 አመት በኋላ፤ የረሃብ ቸነፈር በኢ         ገጥምመበት  ጊዜ  ሆነ።  አጋጣሚውም  እስከ         ጣጠር  2001  ዓ.ም  ነበር።  በቀጣዩ  3
         ትዮጵያ ወረደ። ከ1976 ዓ.ም ጀምሮ የተ          ዛሬ ድረስ የአሜሪካን ታሪክ ያጠለሸ፤ በጥቁር         አመታት  ውስጥ  ምን  ሊመጣ  እንደሚችል
         ከሰተው የረሃብ ቸነፈር፤ ከኢትዮጵያ አልፎ          ቀለም  የተጻፈ  ቅሌት  ትቶ  አለፈ።  ፖሊስ        ሲጠበቅ፤ ያልተጠበቀ ነገር ሆነ። ፓትሪያርኩ
         በመላው አለም ተሰማ። በሌላ በኩል ደግሞ           በጥቁር  አሜሪካውያን  ላይ  የሚፈጽመውን           አቡነ ጳውሎስ እና ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ተከ
         ከዚህ አመት ጀምሮ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ የሚ          በደል  ተከትሎ፤  በሎስ  አንጀለስ  ከተማ  ብቻ      ታትለው በሞት ተለዩ። በተለይ የመለስ ዜናዊን
         ደረገው ጸረ-ደርግ ትግል ተጠናክሮ ቀጠለ።          (ሌላውን  የአሜሪካ  ከተሞች  ሳይጨምር)           ሞት ተከትሎ፤ “መጪው ጊዜ ብጥብጥ እና
                                             በሎስ  አንጀለስ  ብቻ  3  ሺህ  ስድስት  መቶ      ጦርነት  ይዞ  ሊመጣ  ይችላል”  ተብሎ  ብዙ
            1987 – ይህ ዘመን ለኢትዮጵያ ክፉ   ቦታዎች እሳት ነደደ። አንድ ሺህ አንድ መቶ                 ስጋት  ነበር።  ብዙዎች  እንደሚያስታውሱት፤
         የጦርነት ዘመን ሆኖ ነው ያለፈው። በሰሜን  ህንጻዎች በእሳት ጋዩ። 2ሺህ ሰዎች ተጎዱ፤                  በዚያን  ሰሞን  ህዝቡ  በጸሎቱ  ተግቶ  ወደ
         ኢትዮጵያ  የሻዕቢያ፣  የወያኔ  እና  የኢህዴን  ስልሳ ያህል ሰዎች ሞቱ።                          ፈጣሪው  አለቀሰ፤  አምላክም  ጸሎቱን  ሰማ።
         ተዋጊዎች  በጣም  የተጠናከሩበት፤  የኢትዮ                                              የተፈራውም  የርስ  በርስ  ጦርነት  ሳይከሰት
         ጵያ ጦር ሰራዊት ደግሞ ተስፋ የቆረጠበት እና            1998  -  በመቶ  አመት  አንድ  ጊዜ፤      ቀረ።
         ብዙዎች  በየቀኑ  የሚሰዉበት  ዘመን  ነበር።       አዲስ ሚሊኒየም ከመጀመሩ በፊት የአበቅቴ
         በተለይም አንድ አመት ቀደም ብሎ የናደው           ቀመር ይቀየራል። እናም በ5፣ በ6 ኣና በ11             በሌላ በኩል ደግሞ… ከሁለተኛው የአለም
         ክፍለጦር  መሪ፤  ጄነራል  ታሪኩ  ከተገደለ        አመት የሚመጣው ሰኔ እና ሰኞ ቀመሩ ይቀየ           ጦርነት በኋላ አለማችን በከፍተኛ የኢኮኖሚ
         በኋላ ሁኔታዎች መልካቸውን ቀየሩ። ጦርነቱ          ርና ከስምንት አመታት በኋላ… ሰኔ እና ሰኞ          ድቀት ውስጥ የገባችው በ2009 ነበር። ይህ
         እየተፋፋመ ሄዶ፤ ሻዕቢያ በብዙ ቦታዎች ድል         ይገጥማል።  ይህን  ተከትሎ  በዚህ  አመት  ሰኔ      የኢኮኖሚ ድቀት የተከሰተውም በ- 2009
         አገኘ። ህወሃት እና ኢህዴን ተዋህደው፤ ኢህ         እና  ሰኞ  የሚገጥምበት  ጊዜ  በመሆኑ፤  በኢ       ነው።
         አዴግ  የሚባል  ድርጅት  መሰረቱ።  ጦርነቱ        ትዮጵያ ላይ “ምን ይመጣ ይሆን?” ተብሎ
         በጣም የከፋ ነበር። በአመቱ በጄ/ል ፋንታ          ሲጠበቅ፤  በግንቦት  ወር  የተሰማው  ዜና              2015  -  ከአምስት  አመታት  በኋላ
         በላይ የተመራ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት          መልካም ሳይሆን ቀረ። የኢትዮጵያ እና የኤ በ2015  ሰኔ  እና  ሰኞ  ሲገጥም፤  አዲስ
         ቢደረግም፤  ውጤቱ  የብዙ  ጄነራሎች  ሞት         ርትራ ጦርነት ፈነዳ። ከሰኔ ወር በኋላ ጦርነቱ  እና  አስገራሚ  ዜና  በአሜሪካ  ተሰማ።  ሰኔ
         ሆነ። በአጠቃላይ ይህ ዘመን እጅግ ተስፋ አስ        ተፋፍሞ ቀጠለ። በጥቂት ወራት እና በአንድ  እና  ሰኞ  ተገጣጥሞ  ባለፈ  ማግስት  ዶናልድ
         ቆራጭ በመሆኑ፤ መጪው ጊዜ ጨለማ ሆኖ             አመት  ውስጥ  ከመቶ  ሺህ  በላይ  ወታደሮች  ትራምፕ ለአሜሪካ ፕሬዘዳንትነት እንደሚወ
         የታየበት ወቅት ነበር።                      ሞቱ። ነዋሪዎች ተፈናቀሉ።                     ዳደሩ በይፋ አሳወቁ። ይህም የመጥፎው ቀን
                                                                                  ምጽአት፤ የመጀመሪያው ምልክት ሆነ።
            በዚህ  አመት  ሰኔ  እና  ሰኞ  ሲገጥም…          በሌላው  አለም  ደግሞ  ጂሃድ  ታወጀ።
         ዘመኑ  ለራሺያ  ጥሩ  አልነበረም።  የታላቋ        ኦሳማ  ቢን  ላዲን  በአሜሪካውያን  የሚፈለግ            2020  -  በዚህ  አመት  እንደተለመ
         ሶቪየት ህብረት አገራት፤ ኢስቶንያ፣ ሊቱንያ፣        ሰው  ቢሆንም፤  እስካሁን  ጂሃድ  አላወጀም  ደው፤  በፈረንጆቹም  ሆነ  በኢትዮጵያ  አቆጣ
         ላትቭያ  የነጻነት  እንቅስቃሴ  ጀመሩ።  በዚህ      ነበር። በዚህ አመት ግን በእስራኤል እና አሜ ጠር  ሰኔ  እና  ሰኞ  ገጥመዋል።  ግጥምጥሞሹ
         አመት የተጀመረውን የነጻነት ጥያቄ ተከትሎ፤         ሪካውያን ላይ ጅሃድ አወጀ። በዚህ ጂሃድ ምክ ግን…  ለኢትዮጵያ  ብቻ  ሳይሆን፤  ለመላው
         የቀድሞዋ ሶቪየት ህብረት ቀስ በቀስ ተበታተ         ንያት  የብዙ  አሜሪካውያን  ህይወት  ጠፋ።  አለም ኮሮና ቫይረስን ተሸክሞ፤ የበሽታ ቸነፈር
         ነች። የኢራን እና ኢራቅ ጦርነት እጅግ የከፋ        በዚሁ አመት በኬንያ እና በታንዛንያ በአንድ  ይዞ ነው የመጣው። ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ በተጠ
         ደረጃ ላይ ደረሰ። የአለማችን የመጀመሪያው          ቀን (ኦገስት 7) በአሜሪካ ኢምባሲ ቦምብ  ናቀረበት ወቅት፤ በመላው አለም ሶስት መቶ
         የባህረ  ሰላጤው  ጦርነት  ተቀሰቀሰ።  የበር       ፈንድቶ፤ 224 ሰዎች ተገደሉ፤ 4ሺህ 500  ሺህ  ሰዎች  ህይወታቸው  ሲያልፍ፤  ከመቶ
         ሊን ግንብ ፈረሰ። መካ መዲና ለኢድ የሄዱ፤         ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰባቸው። በተለይ ይህን  ሺህ  በላይ  የሚሆኑት  አሜሪካውያን  ናቸው።
         የኢራን  ሙስሊሞች  ባስነሱት  ረብሻ  ምክን        የጂሃድ  መልዕክት  ተከትሎ፤  ከ3  አመታት  በዚሁ አመት በአሜሪካ የሚደርሰውን የቀለም
         ያት፤ የሳኡዲ ፖሊሶች 402 ሰዎችን ገደሉ።         በኋላ… ማለትም በ2001 ላይ፤ በኒው ዮርክ  ልዩነት  ምክንያት  በማድረግ፤  ሰፊ  የሆነ
         ይህም ከዚያ በፊትም ሆነ በኋላ ተሰምቶ የማ         እና በሌሎች የአሜሪካ ክፍለ ግዛቶች፤  ሴፕቴ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ ነው። ሁኔታው ሁሉ
         ያውቅ ግድያ ሆኖ ተመዘገበ።                   ምበር 11 ቀን ጥቃት ተፈጸመ።                  የአለም  መጨረሻ  ሊመስል  ይችላል።  አመቱ
                                                                                  ምን እንደሚመስል አብረን እያየነው ስለሆነ
            1992 - ይህ ዘመን በኢትዮጵያ አቆ              2009 -  ይህ በአንድ አበቅቴ የሚመጣ        ማብራሪያ አያስፈልገውም ይሆናል። ነገር ግን
         ጣጠር 1984 ነው። በዚህ ወቅት ኢህአዴግ          የሰኔ  እና  ሰኞ  ግጥምጥሞሽ  እንደመሆኑ          ሰኔ እና ሰኞ ገጥሞ የአለማችን አውደ ህይወት
         አገሪቱን ተቆጣጥሮ የሽግግር መንግስት ያቋቋ         መጠን፤ በሚቀጥሉት አመታት ሊያመጣ የሚ             ቀጥሏል።
         መበት፤ ብዙዎች በዘር እና በጎሳ ጸብ ምክን         ችለው የሃዘን፣ የጦርነት እና የረሃብ ቸነፈር
         ያት የተገደሉበት፤ ኤርትራ የተገነጠለችበት፤         ያስፈራል። አዲሱ ሚሊኒየም ከገባ በኋላ ሰኔ                  ወደ ሚቀጥለው ገፅ ዞሯል

              Page 88                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“             ድንቅ መጽሔት -  ሐምሌ 2012
   83   84   85   86   87   88   89   90   91   92   93