Page 86 - Dinq Magazine July 2020
P. 86
2ሺ30 ዓ.ም. የአቋም መግለጫ ጠ/ሚኒስትሩ የጀመሩትን ልማት ኮንዶሚንየሞቹ ያረጁ ያፈጁ ከመሆናቸውም በላይ በቂ
ሳይጨርሱ ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ መወሰናቸው ጥናት ሳይደረግ ከ27 ዓመታት በፊት መሀል ከተማ
ሀላፊነት የጎደለው ብሎታል፡፡.. ውስጥ መሠራታቸው አግባብ እንዳልነበረ ጠቅሰው፣
ከገፅ 26 የዞረ ትዝ ሲለኝ ከ27 ዓመታት በፊትም እንዲሁ የመዲናይቱን ገጽታ ከማሽሞንሞን (ከመገንባት)
ነበር፡፡ በቃኝ ሲሉ ፓርቲያቸው አይሆንም ብሎ አንጻር yኮንዶሚንየሞቹ መፍረስ አማራጭ የሌለው
እያለ ማማረር ጀምሮ ነበር መሰለኝ፡፡ እንዴት የአንድ ያስቀራቸዋል፡፡ አሁን ደግሞ ህዝቡ እርሶ ካልመሩን ጉዳይ ነው ሲሉ አብራርተዋል፡፡ ለነዋሪዎቹ ከሞጆ
ፎርማን ደመወዝ 8 ሺ ብር ይሆናል? በኔ ጊዜ ብር ብሎ ያስቸግራቸው ጀመር፡፡ ያኔ መወራረስ ይሁን ክፍለ ዞን ወጣ ብላ በምትገኝ ጂራ ቀበሌ ገበሬ
እና ዶላር እኩል ሊሆኑ ምን ቀራቸው፡፡ አንድ ብር መተካካት የሚባል ዘመቻ ተጀምሮ ሚኒስትሮቻቸው ማህበር ዉስጥ ምትክ ቦታ እየተዘጋጀላቸው እንደሆነ
16 ብር አልነበረም እንዴ የሚመነዘር? አሁን ሁሉ ሲተካኩ፣ ሲተካኩ አለቁባቸው፡፡ እርሳቸውን ሀላፊው ጨምረው ገልጸዋል፡፡..
እዚህ ዙርያዬ ለተኮለኮሉት ወጣቶች ድሮ በ70 ብር የሚተካ ግን ከየት ይምጣ፡፡ Ã ሰው ተወልዶ ለአቅመ ትዝታዬ ተሰልፎ መጣ፡፡ ኮንዶሚንየም በኔ ጊዜ
ምን የመሰለ ክትፎ እንበላ ነበር ብላቸው ያምኑኛል? መምራት እስኪደርስ ዙፋኑ ባዶ ከሚሆን በህዝብ ፋሽን ነበረች፡፡ ኮንዶሚንየም የደረሰው አባወራ
ያኔ በደጉ ጊዜ ፡፡ ያኔ በደጉ ዘመን! ጥያቄ እስከአሁንም አገሪቱን እየመሩ ነው፡፡ ሥልጣን ዲቪ እንደደረሰው ሰው ይከበር ነበር፡፡ ዲቪም
አባባ ተራዎ ደርሷል አለኝ አንድ ልልቀቅ ቢሉ እንኳ የእርሳቸውን ፎቶ ከተሰቀለበት ኮንዶሚንየምም ድንገት እንዲቆሙ ተደረገ፡
ምዝዝ፣ሙዝዝ ያለ ወጣት፡፡ ለካንስ ጋዜጣ ለማላቀቅ ድፍን አምስት አመት አይፈጅም? ፡ ኮንዶሚንየም የኪራይ ሰብሳቢዎች መመሸጊያ
ለመሳለጥ (ለመከራየት) ነበር አመጣጤ፡፡ ህዝቡ የእርሳቸው ፎቶ ያልተሰቀለበት ቦታ እኮ ተፈልጎ ሆኗል ይቁም ተባለ፡፡ ዲቪ አክራሪ ዲያስፖራዎችን
እጅግ በዝቶ ሁሉንም ነገር ለማድረግ ወረፋ መያዝ አይገኝም፡፡ በያዝኩት የዘመን የፖለቲካ ጋዜጣ ላይ መፈልፈያ እየሆነ ነው በሚል ተቋረጠ፡፡ በዚህ ዘመን
አለበት፡፡ የመሰለፍ ባህል ከመንሰራፋቱ የተነሳ እንኳ በፊት ገጽ ብቻ አምስት የእርሳቸው ምስሎች ከአገር ለመውጣት መቶ ሺህ ብር የኮቴ ቁርጥ
የኢትዮጵያ ህዝብ በሦስት ተከፍሏል፡፡ አሰላፊ፣ ታትመውበታል፡፡ ማንኛውም መጽሐፍ ሲታተም ግብር እስከነ ቫቱ መክፈል ግዴታ ነው፡፡ ድሮ የኮቴ
ተሰላፊ እና አሳላፊ፡፡ ሆቴል ምሳ ለመብላት ደጅ በመጀመርያ ገጹ የእርሳቸውን ምስል መያዝ ቁርጥ ግብር የሚባል ነገር የነበረ አይመስለኝም፡
መሰለፍ፣ ጋዜጣ ተከራይቶ ለማንበብ ደጅ መሰለፍ፣ እንዳለበት ተደንግጓል፡፡ የመማርያ መሐፍትም ቢሆን ፡ አንድ ሰው ቪዛ እስካገኘ ድረስ ውልቅ ማለት
አጭር ሽንት ለመሽናት ረጅም ሰልፍ መሰለፍ፤ ምኑ የውጭ ሽፋኑ ላይ የእርሳቸው ፎቶ ካልታተመበት መብቱ ነበር፡፡ እንዲያውም ..መንገዱን ጨርቅ
ቅጡ፡፡ ምንም እንኳ የሰልፍ ባህል በአገሬው ህዝብ አይወጣም፡፡ አለበለዚያ ተማሪዎች የአገር ፍቅር ያድርግልህ.. የሚል አባባል ትዝ ይለኛል፡፡ ደጉ
ዘንድ እየዳበረ ቢሆንም መንግሥትን ለመቃወም ግን አይገባቸውም፡፡ የሚል ነው ምክንያቱ ለነገሩ ሰውየው መሪያችን ነበሩ ይችን ቃል የፈጠሯት፡፡ አሁን
ሰልፍ አይበረታታም፡፡ ድሮ ለፎቶ ብዙም ግድ አልነበራቸውም እኮ! ህዝቡ ይች ቃል እጅግ ከመለመዷ የተነሳ ..ቻው..
አሁንም አራት ኪሎ ነው ያለሁት፡፡ ሰልፌን ነው ያበላሻቸው፡፡ የምትለዋ ቃል ..መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ..
ጠብቄ ዶልቼ ከሚባለው የጋዜጣ አሳላፊ (በድሮ ህዝቡ ሬዲዮ ጣብያ ደውሎ የወደደውን በሚለው ተተካች፡፡ ቻው የቅኝ ገዢና የነፍጠኞች
ቋንቋ አከራይ) አዲስ ዘመን ጋዜጣ ተከራየሁ፡ ፕሮግራም እንደሚያስደግመው እኚህን መሪ ቃል ናት በሚል እንድትወገዝ ተደረገ፡፡ ለምሳሌ
፡ ጋዜጣ አከራዩንም ጋዜጣውንም ለዘመናት ነው ስልጣንዎ ይደገም እያለ በየአምስት አመቱ ሰልፍ ሁለት ሰዎች ተገናኝተው ካወሩ በኋላ ..በል ጓዴ
የማውቃቸው፡፡ ዋጋቸው እንጂ እነርሱ አይለወጡም፡ መውጣት ከጀመረ ይኸው ሀያ ምናምን ዓመቱ፡ ደህና ዋል.. በማለት ፈንታ፣ ..በል ጓዴ መንገዱን
፡በእርግጥ አዲስ ዘመን ራሱን ሶስት በማድረጉ ትንሽ ፡ ሰውየው በዙፋናቸው እነሆ 53 ዓመታቸው፣ ጨርቅ ያድርግልህ.. ይባባላሉ፡፡
ክብደቱ የጨመረ መሰለኝ፡፡ ምናልባት በዘመን እንዳማረባቸው፡፡ በኔ ጊዜ ሰውየው ታግለው ካባረሩት ዶልቼ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ ሳይለኝ ወደ
ብዛት እጄ ሳስቶም ሊሆን ይችላል፡፡ ጋዜጣው ወፍሮ ወታደራዊ መሪ ዕድሜ በላይ አገሪቷን ገዙ ተብሎ ሌላኛው የዘመን ዜና አለፍኩ፡-
ነው ወይንስ እጄ ሳስቶ የሚለውን እያሰላሰልኩ ሳለ ጉድ ሲባል ነበር፡፡ የጃንሆይን ክብረወሰን ይሰብራሉ |15¾ው የህዝብና ቤት ቆጠራ ዉጤት ነገ
የጋዜጣ አሳላፊው ..አባት ቶሎ ያንብቡ፤ ሰልፉ ብሎ የጠረጠረ ግን አልነበረም፡፡ ይፋ ይሆናል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ከ135 ሚሊዮን
ረዥም ነው.. አለኝ፡፡ እኔ በግሌ እወዳቸዋለሁ፡፡ ምራቁን የዋጠ እንደሚልቅ ይጠበቃል፡፡..
ይገርማል! እኔ ወጣት እያለሁም በዚሁ ጋዜጣ ሰው አገር ሲመራ ደስ ይለኛል፡፡ እርሳቸው ብዙም ከዚህ በላይ የህዝቡ ቁጥር ከጨመረ ሰው በሰው
ነበር ስራ ፈልጌ የተቀጠርኩት፡፡ ያኔ ጋዜጣውን አልተለወጡም፡፡ ያኔም ጸጉራቸው ሸሽቶ ነበር፣ ላይ ለመተዛዘል ይገደዳል ብዬ አሰብኩ፡፡ ይህን
ለመግዛት 2 ብር፣ አንብቦ ለመመለስ ደግሞ አሁንም ሸሽቷል፡፡ ያኔም ጎበዝ ተናጋሪ ነበሩ፣ አሁንም ያልኩት ያለምክንያት አልነበረም፡፡ አሁን አራት ኪሎ
ሀምሳ ሳንቲም ብቻ በቂ ነበር፡፡ እንዴት ጋዜጣ ናቸው፡፡ ያኔም አንባቢ ነበሩ፣ አሁንም በመነጽር ጋዜጣ እያነበብኩ ያለሁት ስፒል በማታስቀምጥ ቦታ
ተሳልጦ ለማንበብ (ተከራይቶ ለማንበብ) 25 ብር ያነባሉ፡፡ ትንሽ ድካም ሲሰማቸው ምክትል ጠ/ ተሸጉጬ ነው፡፡ስንት ነበርን ድሮ! 80 ሚሊዬን፡፡
ይከፈላል? በዚያ ላይ ጥድፊያው፡፡ ክፉ ዘመን! ሚኒስትርና የሴቶች ጉዳይ ሚኒስትርነቱን ደርበው አሁን ሳስበው ይገርመኛል፡፡ ልጄ እውነቷን ነው ለካ፡፡
እንደኔ ጋዜጣ ተሳልጠው ለማንበብ ሰልፍ የያዙ የያዙት ባለቤታቸው ያግዟቸዋል፡፡ ባለቤታቸው እንዴት 80 ሚሊዬን እያላችሁ አዲስ አበባ ውስጥ
ሰዎችን እንዲሁም ጋዜጣ አሳላፊውን ዶልቼን ጠንካራ ሴት ናቸው፡፡ አንድ ጋሻ መሬት እንኳ መያዝ አቃተህ? እያለች
እንዳላስቀይም ብዬ የአዲስ ዘመንን የፊት ገጾች ጋዜጣ አሳላፊው ዶልቼ ሲገላምጠኝ ወደ ነጋ ጠባ የምትወቅሰኝ እውነቷን ነው፡፡ እንዴት
በቁሜ ገረፍማድረግ ጀመርኩ፡- ሁለተኛው ዜና አለፍኩ፡- ያን ጊዜ ቦታ መያዝ ተሳነኝ? ለኔም እንቆቅልሽ
..ምርጫ ቦርድ በአገሪቱ ምርጫ በየአምስት ..የአዲስ አበባ ልማት አሳላጭ ካቢኔ (በድሮ ነው፡፡ ኮንዶሚንየም እንዲደርሰኝ ግን ተመዝግቤ
ዓመቱ መካሄዱ ቀርቶ በየ15 ዓመቱ እንዲካሄድ ቋንቋ መስተዳደር) አራት ኪሎና ልደታ አካባቢ እንደነበር ትዝ ይለኛል፡፡ ሊደርሰኝ ሲል የኪራይ
ወሰነ፡፡.. አንዳንድ የምጣኔ ሀብት ጠበብቶች የሚገኙ ኮንዶሚንየም ቤቶችን ለማፍረስ በዝግጅት ሰብሳቢዎች መመሸጊያ ሆኗል ተብሎ ተቋረጠ፡፡
የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ጊዜና ወጪ ቆጣቢ ነው ሲሉ ላይ መሆኑን ገለጸ፡፡ ነዋሪዎች በበኩላቸው ለልማት ለነገሩ እንኳንም አልደረሰኝ፡፡ አሁን ከተማዋ ውስጥ
አሞካሽተውታል፡፡ መነሳታቸውን የሚደግፉት ቢሆንም ተተኪ ቦታ መሬት ሲጠፋ ኮንዶሚንየሞች እየፈረሱ ለአረቦች
..ጠ/ሚኒስትሩ በሚቀጥለው ምርጫ እንዲሰጣቸው ተማጽነዋል፡፡ የክፍለ ዞኑ (ድሮ በሊዝ እንዲሸጡ እየተደረገ አይደል፡፡ አፍርሰው
ለመወዳደር ፍላጎት እንደሌላቸው ገለጹ፡፡ ክፍለከተማ ይባል የነበረ) የመሬት ባንክ አስተዳደር ለአረብ ከሚሸጡኝ እንኳንም ቀረብኝ፡፡ ተጽናናሁ፡
የኮብልስቶን አንጣፊዎች ህብረት ግን ውሳኔያቸውን ዋና የልማት ዘብ (ድሮ የስራ ሂደት ባለቤት
ተቃውሞታል፡፡ ህብረቱ ከትናንት በስቲያ ባወጣው ይባል የነበረ) አቶ ሹኩር አሊ እንደተናገሩት፤ ወደ ገፅ 90 ዞሯል
Page 86 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ሐምሌ 2012

