Page 81 - Dinq Magazine July 2020
P. 81

Tewodros

        የሰኔ እና ሰኞ                            ቢደመደምም  የጦርነት  መልካም  ስለሌለው  የጣልያን አምባገነን አመራር ተመሰረተ። የአ
                                             የሰው ልጅ ህይወት የተገበረበት፤ የሰኔ እና ሰኞ  ገሪቱ ፕሬዘዳንት ቤኒቶ ሙሶሎኒ (ጃኑዋሪ 3
         ከገፅ 51 የዞረ                          ግጥምጥም ውጤት ነው።                        ቀን)  የአገሪቱን  ፓርላማ  በትኖ፤  ብቻውን
                                                 1914  –  ሰኔ  እና  ሰኞ  ከመግጠሙ       አምባገነን  መሪ  ሆነ።  ኢትዮጵያንም  ለመው
                                                                                  ረር  ዝግጅት  ያደርግ  ጀመር።  በዚህ  አመት
            ከዚያ  በፊት  ታይቶ  በማይታወቅ  ሁኔታ       አንድ  አመት  በፊት  የሚሞቱ  ሰዎች  ከደጋ        አዶልፍ  ሂትለት  እና  ፓርቲው  ብቸኛ  የጀር
        የሸዋ መኳንንት የሚገደሉት ተገድለው፤ የተ           ጎቹ  አባቶች  የሚመደቡበት  አጋጣሚ  አለ።         መን መሪዎች መሆናቸውን አወጁ። በአሜሪካ
        ቀሩት እጃቸውን የተቆረጡበትን አጋጣሚ እና           ለዚህም  ይሆናል…  አጼ  ምኒልክ  ህይወታቸው        የነጭ በላይነት ገነነ። በዚሁ አመት ኦገስት 28
        ስታውሳለን። ሌላው ቀርቶ በአመቱ የአጼ ቴዎ          ያለፈው፤ አንድ አመት ቀደም ብለው ታህሳስ           ቀን፤ 40 ሺህ የኬኬኬ አባላት ነጭ መለዮዋ
        ድሮስ  ሚስት፤  እቴጌ  ምንትዋብ  በ1851         3 ቀን፣ 1906 ሲሆን፤ የንጉሠ ነገሥቱ ሞት         ቸውን ለብሰው፤ በዋሺንግተን የሰልፍ ትርኢት
        ዓ.ም ሞቱ። ቀጥሎም የእንግሊዝ ወኪል ፕላ           ይፋ  አልተደረገም  ነበር።  አባታቸው  ንጉሥ        ሲያደርጉ የአለም መጨረሻ አስመሰሉት።
        ውዴንን  የአጼው  ዘመድ  ጋረድ  ክንፉ  በጦር       ኃይለመለኮት በተመሳሳይ ሁኔታ ከሰኔ እና ሰኞ
        ወግተው ገደሏቸው። ከዚያም እንግሊዛዊ አማ           ግጥምጥሞሽ አንድ አመት ቀደም ብለው እን                1931  ሰኔና  ሰኞ  በገጠመ  በአመቱ
        ካሪያቸው፤ ጆን ቤል ሞተ። ከዚህ በኋላ የነበ         ደአውሮጳ አቆጣጠር በ1856አረፉ።                ንግሥተ  ነገሥታት  ዘውዲቱ  ምኒልክ  ህይወ
        ረው  ምስቅልቅል  በቃላት  ብቻ  ተገልጾ  የሚያ          በዚህ  አመት  ሰኔ  እና  ሰኞ  ሲገጥም፤      ታቸው  አለፈ።  ይህ  አመት  ደግሞ  በባህር
        ልፍ  አይደለም።  ካልተዘጋጁበት  በቀር፤  የአበ      በዚያው  ወር  ብዙ  ደስ  የማይሉ  የጦርነት        ማዶ ሰዎች ዘንድ የሚታወቀው የ Great
        ቅቴው ሰኔ እና ሰኞ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ          ነገሮች በአውሮጳ  ይከሰቱ ጀመር።  ፈረንሳይ፣        Depression  መጀመሪያ  በመሆኑ
        ተከታታይ የችግር ቸነፈሮች አልፈዋል።                                                   ነው።  በአውሮጳ  እና  በአሜሪካ  እንደመጥፎ
                                             እንግሊዝ፣  ጀርመን፣  ጃፓን  እርስ  በርሳቸው       ዘመን ይቆጠራል።
            1863  በአሜሪካ  ደግሞ  የርስ  በርስ       ተበጣብጠው፤  በመቸረሻ  የአንደኛው  አለም
        ጦርነት  የተጀመረበት፤  ሲሆን፤  በጦርነ           ጦርነት በዚሁ አመት ተጀመረ።                       1936  -  በዚህ  አመት  በኢትዮጵያ
        ቱም  ከግማሽ  ሚሊዮን  በላይ  አሜሪካውያን             -1925  ይህ  የአበቅቴ  ሰኔ  እና  ሰኞ     አስደንጋጭ  ነገር  ተፈጠረ።  የጣሊያን  ወረራ
        ሞተዋል።                                                                     ተደረገ።  ሰኔ  እና  ሰኞ  ገጠመ።  ጣልያኖች
                                             ግጥምጥም  አመት  ቢሆንም፤  ህዝቡ  ከህዳር         ከስሜን  አልፈው፤  ማይጨውን  ትሻግረው
            1868 አጼ ቴዎድሮስ April 17,          በሽታ  ገና  ማገገሙ  ነበር።  የህዳር  በሽታ…      አዲስ  አበባ  ገቡ።  ዘመኑ  ለኢትዮጵያውያን
        1868  (1860  ዓ.ም)  ህይወታቸውን           በንፋስ  መጥቶ  አርባ  ሺህ  ህዝብ  ጨረሰ።        የከፋ ሆነ።
        ያጠፉበት አመት፤ ሰኔ እና ሰኞ የገጠመበት           አልጋ  ወራሹና  ንግሥቲቱ  ጭምር  ታመው
        አመት ነበር።                             አገገሙ።  ህዝቡም  ወደ  ፈጣሪው  እግዚኦታ             1942  -  የሁለተኛው  አለም  ጦርነት
                                             ውን  አበዛ።  ሆኖም  በዚህ  አመት፤  ማለትም  ተፋፍሞ፤ ጀርመን በመላው አውሮፓ ፍጹም
            1891 – ከአንድ አበቅቴ ወይም ከ11         በኢትዮጵያ  አቆጣጠር  1917  ዓ.ም  ሰኔ  የበላይነትን  የተቀዳጀችበት  አመት  ነበር።
        አመት በኋላ የሚመጣው የሰኔ እና ሰኞ ግጥ           እና  ሰኞ  ስለሚገጥም፤  “ምን  ይሰማ  ይሆን  ከዚህ  አመት  ጀምሮ  ለቀጣይ  3  አመታት
        ምጥሞሽ  አስፈሪ  ነው።  ከአበቅቴው  በኋላ         ጆሮ?” ተብሎ ሲጠበቅ፤ አስገራሚ ነገር ሆነ።  ናዚዎች - የአይሁድ ዝርያ ያላቸውን ሰዎች
        ጥንቃቄ እና ዝግጁነት ያስፈልጋል። ይህ ካልሆነ        የንጉሥ  ሳህለስላሴ  የልጅ  ልጅ…  የራስ  ዳርጌ  እያደኑ፤ በከፋ እና በሚዘገንን መንገድ ገደሏ
        ግን በሁሉም የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እንደ           ልጅ፤ ወ/ሮ ፀሃየወርቅ ዳርጌ በአልጋ ወራሽ  ቸው፤ ዘራቸውን የማጥፋት ስራ ተሰራ በውጤ
        ምናውየው አይነት የረሃብ እና የበሽታ ውሽን          ተፈሪ  መኮንን  ላይ  አስገራሚና  የተቀነባበረ፤  ቱም ከ6-11 ሚሊዮን አይሁዶች ተገደሉ።
        ፍር ይከሰታል። በዚህ ዘመን በቂ ዝግጅት እና         የመግደል ሙከራ አስደረጉ። አላማውም አል
        ጥንቃቄ  ባለመደረጉ  በአገሪቱ  ታይቶ  የማይታ       ጋወራሹን በማስገደል፤ ልጅ እያሱን እንደገና              1953 የዚህ አመት ሰኔ እና ሰኞ በአንድ
        ወቅ  አስከፊ  ነገር  ሆነ።  ይህ  ዘመን  በኢትዮ    ወደ ስልጣን ለማምጣት ሲሆን፤ ተኩሶ ለመ            አበቅቴ  (ከ11  አመት  በኋላ)የሚመጣ
        ጵያ ታሪክ ውስጥ “ክፉ ዘመን” በመባል ይታ          ግደል ከተመደቡት ሰዎች መካከል መሃመድ             ነው።  ከአንድ  አበቅቴ  በኋላ…  ጥንቃቄ  ካል
        ወቃል። በሰሜን ከአክለ ጉዛይ ጀምሮ ቤጌምድ          አባ  ሻንቆ፤  አነጣጥሮ  ሲተኩስ  ጥይቱ  ከሸፈ      ተደረገ  በቀጣዩ  አመታት  በኋላ፤  ረብሻ  እና
        ርን ጨምሮ፤ ሸዋ እና ሃረር… እንዲሁም እስከ         በት።  በሌላ  አቅጣጫ  አልጋወራሹን  ለመግ         ግርግር ይኖራል። ረሃብ እና ጦርነት ይሆናል።
        ደቡብ ድረስ የዘለቀ ረሃብ እና በሽታ ተስፋፋ።        ደል የተመደበው ሰው ደግሞ፤ ሊተኩስ ሲል            ጥንቃቄ  መደረግ  ያለበት  በጾም  እና  በጸሎት
        የአምበጣ መንጋ ሳር ቅጠሉን፣ ጥሬ እህሉን           እጁ ዝሎበት ስለተንቀጠቀጠ መተኮስ አቅቶት           ጭምር ነው። በዚህ የአበቅቴ ዘመን የተፈራው
        ሁሉ  ጨረሰ።  በዚህ  እንዳይበቃ…  የኮሌራ፣        ተያዘ። አልጋ ወራሽ ተፈሪም ከሞት ተርፈው፤          ረሃብ እና ቸነፈር አልመጣም። መልካም ነገር
        የተስቦ እና የፈንጣጣ በሽታ ህዝቡን እያሰቃየ         በመግደል  ሙከራ  የተካፈሉት  ሰዎች  በሙሉ         እንዲሆን ምክንያት የሆነው በቂ ዝግጅት ስለ
        ጨረሰው። በዚህ ምክንያት የአጼ ምኒልክ የን          ታሰሩ። ይህም ሰኔ እና ሰኞ በገጠመበት የሰኔ         ተደረገ፤ ህዝቡም በጽናት ወደ ፈጣሪው ጸሎት
        ግሥና በአል ጭምር ለሌላ ጊዜ ተዛወረ።             ወር  በመከናወኑ…  ህዝቡ  “ወይ  ሰኔ  እና        ስላደረሰ  ሊሆን  ይችላል።  በ’ርግጥም  በዚህ
                                             ሰኞ?!” እያለ ይገረም ነበር።  አልጋወራሹ          አመት ከክርስትና ቤተ-እምነቶች በተጨማሪ
            1896 ሰኔ እና ሰኞ የገጠመበት፤ የኢት                                             የቢላል መስጊድ ተመርቆ፤ እስላም እና ክር
        ዮጵያ እና የጣልያን ጦርነት ተቀስቅሶ፤ በአም         ቢገደሉ ኖሮ…. ሊመጣ ከሚችለው የአበቅቴ            ስቲያኑ  ወደ  አምላኩ  ጸሎት  ያደርስ  የነበረ
        ባላጌ፣ በመቀሌ እና በአድዋ በብዙ ሺህ የሚ          ቁጣም ህዝቡ ዳነ።
        ቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የሞቱበት ዘመን ነው።               በሌላ በኩል ግን በዚሁ አመት፤ በ1925
        ምንም እንኳን ጦርነቱ በኢትዮጵያ አሸናፊነት                                                              ወደ ገፅ 84 ዞሯል
                                                                                                                  7
              DINQ    magazine   July   2020   #210                                               happy   independence   day                                                                                                                                                  Page 81
   76   77   78   79   80   81   82   83   84   85   86