Page 84 - Dinq Magazine July 2020
P. 84

የሰኔ እና ሰኞ                            በኢትዮጵያ  አቆጣጠር  በ1956  ዓ.ም.  ያስፈልጋል።)  የሆኖ  ሆኖ  በዚህም  መሰረት

                                             ሰኔ እና ሰኞ ገጠመ። ይህንኑ ተከትሎ “ምን  1962 ሰኔ እና ሰኞ ሲገጥም፤ ለኢትዮጵያ
         ከገፅ 81 የዞረ                          ይመጣ  ይሆን?”  ተብሎ  ሲጠበቅ፤  አንድ  ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነበር። በዚህ አመት በኤ
                                             አዲስ  የመንገድ  አዋጅ  ወጣ።  ከሰኞ  ሰኔ  1  ርትራ በርሃ የመጀመሪያዋ የመገንጠል ጥያቄ
        በት  መልካም  ዘመን  መሆኑን  የታሪክ  ድርሳ ቀን  ጀምሮ፤  በግራ  በኩል  ይሄዱ  የነበሩ  ወደ  ጥይት  ተተኮሰች።  በውጭ  አገር  እና  በአገር
        ናት  ይመሰክራሉ።    ለዚህም  ይሆናል  በአበቅ ቀኝ፤ በቀኝ ይሄዱ የነበሩ መኪኖች ደግሞ በግራ  ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎች፤ በሶሻሊዝም አደ
        ቴው ሰኔና ሰኞ በአገሪቱ ላይ ክፉ ቸነፈር ሳይ በኩል እንዲያሽከረክሩ ህግ ወጣ። ከዚያ ቀን  ረጃጀት ተመሰረቱ። እንደተፈራውም በቀጣዩ
        ወርድ የቀረው።                            በፊት…  መኪኖች  በሙሉ  አሁን  በሚሄዱበት  አመታት  በአገሪቱ  ቁጣ  ወረደ።  በወሎ  እና
                                             በተቃራኒ መንገድ ነበር የሚሄዱት።  ከዚያን  አካባቢው  የረሃብ  ቸነፈር  መጣ።  የተማሪዎ
            1959  በዚህ  ዘመን  ሰኔ  እና  ሰኞ       ወዲህ ግን… የመኪና መንገድ አካሄድ መቀየ ቹን እንቅስቃሴ ተከትሎ አመጽ ተነሳ፤ መንግ
        ሲገጥም…  “ምን  ሊመጣ  ይሆን?”  መባሉ          ሩን በአባቴ እድሜ የነበሩ ሰዎች፤ “ወይ ሰኔ  ስት ተገለበጠ፤ ትርፍ ቤት እና የግል መሬት
        አልቀረም። ሆኖም በቀጣዩ አመት በ1960ን           እና ሰኞ” እያሉ በመገረም ሲያወሩ እንሰማ  ተወረሰ።  ተቃዋሚዎች  በዙ፤  ቀይ  ሽብር
        ጉሠ ነገሥቱ ለጉብኝት ወደ ብራዚል በሄዱበት          ነበር።  በዚሁ አመት 1956 ዓ.ም. አለ ተፋፋመ። ንጉሠ ነገሥቱም ተገደሉ።
        ወቅት፤ የክቡር ዘበኛ ጦር አመጽ አስነስቶ፤          ማችንን ያስደነገጠ ትልቅ ክስተትም ተስተናግ
        የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ አደረገ። ኢትዮ           ዷል። የአሜሪካው 35ኛው ፕሬዘዳንት፤ ጆን               1981  -  ከአንድ  አበቅቴ  በኋላ
        ጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አይታ የማታውቀውን፤            ኤፍ ኬኔዲ የተገደሉት በዚሁ ሰኔና ሰኞ በገጠ         የሚመጣ ሰኔ እና ሰኞ ያስፈራል። ምክንያቱም
        የተቀነባበረ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ አስ          መበት አመት ነበር።                         የአበቅቴውን  ሰኔ  እና  ሰኞ  ተከትሎ፤  ከሶስት
        ተናገደች።  በጄ/ል  መንግስቱ  ንዋይ  እና  በገ                                          አመታት  በኋላ  የሚመጣው  የረሃብ  ቸነፈር
        ርማሜ ንዋይ የተመራው መፈንቅለ መንግስት                1970    -  በአውደ  ቀመሩ  ስሌት  ከበድ ያለ ነው። በመሆኑም በቂ ዝግጅት ካል
        የ600  ሰዎችን  ህይወት  ቀጠፈ፤  ብዙዎች  መሰረት፤  ከ6  አመታት  በኋላ  የሚመጣው  ተደረገ  መጪዎቹ  አመታት  የከፉ  እንደሚ
        ታሰሩ፤  ጥቂቶች  ተሰደዱ።  በንጉሠ  ነገሥቱ  የአበቅቴው ሰኔ እና ሰኞ፤ በመጪው አመታት  ሆኑ አውደ ቀመሩ ያሳያል። ለኢትዮጵያም …
        እና  በኢትዮጵያ  መንግሥት  ላይ  ግን  ጥቁር  በአገሪቱ  ጦርነት  እና  ብጥብጥ  ሊነሳ  እንደ መጪው  ዘመን  መልካም  እንደማይሆን  የማ
        ጠባሳ ጥሎ አለፈ - የታህሳሱ ግርግር።             ሚችል አመላካች ነው። (በእርግጥ እንዲህ  ስጠንቀቂያ  ደወል  የተሰማበት  ነበር።  ጊዜው
                                             አይነቱን  የዘመን  ትንቢት  ለመናገር  የከዋክ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1973 ሲሆን፤ የአ
            1964 በአባቶቻችን ዘመን አንድ የሚ          ብት ስነ-ፈለግን ምጥቅዕ እውቀት መጨመር
        ያስታውሱት የ”ሰኔ እና ሰኞ” ገጠመኝ ነበር።                                                             ወደ ገፅ 88 ዞሯል














































              Page 84                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“             ድንቅ መጽሔት -  ሐምሌ 2012
   79   80   81   82   83   84   85   86   87   88   89