Page 32 - DinQ 220 May 2021
P. 32

ከልዑል ኤርሚያስ ጋር...                       ንግስት  ባለቤት፤  በፊሊፕ  ህልፈተ  ህይወት
                                             እንግሊዞች  አዝነው  ነበር።  እንዴት  ነው
      ካለፈው ገጽ የዞረ                            እናንተ  በቤተሰብ  ደረጃ  ያደረጋችሁት  ነገር        ሳይሆን፤  ኃይለስላሴ
                                             ነበር?                                  የሚባል       ሁለተኛ
      ለሌላውም  ኢትዮጵያዊ  አስጊ  ሁኔታዎች              ል ል ዑ ል    ኤ ኤ ር ሚ ያ ስ  -   አዎ   መግለጫ   ደረጃ      ት/ቤት፤
                                                        ሚ
                                                       ር
                                                     ኤርሚያስስ
                                             ልዑል
                                             ልዑል
                                                          ያ
                                                ል
                                               ዑ
                                                     ኤርሚያስ
      ውስጥ  እየገባን  ነው።  ህዝቡ  ይሄን  አካባቢ        ሰጥተንበታል። እንደዚሁም ለቤተሰቡ አባላት            በኪንግስተን  ከተማ
      በደንብ አያውቀውም። እኔ ወደስፍራው ስሄድ             በግል  ልከናል።  ነገር  ግን  ዋናው  መታወቅ        በጣም  ደሃ  ሰፈር
      በመንግስት  በኩል  ትብብር  ተደርጎልኝ              ያለበት፤    የእንግሊዝ     ንጉሣዊ     ቤተሰብ     ውስጥ  ተማሪ  ቤት
      ሄጃለሁ።  ሄጄ  እንዳየሁት…Æ ለመጀመሪያ  ጊዜ         ከኢትዮጵያ  ጋር  የነበረው  ግንኙነት  ረዥም         መስርተዋል።  ይሄንን
      ጃማይካዊያን  ለብዙ  ዘመናት  እውቅና               እድሜ  የነበረው  ነው።  እንደዚሁም  ልዑል          ያደረጉት        በግል
      ሳይኖራቸው  የኢትዮጵያ  ዜግነት  ሳይኖራቸው           ፊሊፕ  እና  ንግስቲቱ  እንደአውሮጳውያን            ገንዘባቸው      ነው።
      የነበረው ሁኔታ ተቀይሮ፤ ኢትዮጵያዊ እውቅና            አቆጣጠር በ1968 ዓ.ም ኢትዮጵያን ሲጎበኙ፤          ይሄ        የሆነው፤
      እንዲኖራቸው       ተደርጓል።     ይሄ    ትልቅ     ከአዲስ አበባ እስከ አስመራ ነበር የተጓዙት።          ለ ት ም ህ ር ት
      አስተዋጽኦ  ነው  ብዬ  ነው  የማስበው።  እኔም        አክሱም፣  ላሊበላን  ጎብኝተው  ብዙ  ትዝታ          ያላቸውን        ፍቅር
      ወደ  ኢትዮጵያ  በሄድኩኝ  ጊዜ  ከጠቅላይ            ጥሎባቸው  ያለፈ  ነው።  ነገር  ግን  ልዑል         የሚያሳይ       ነው።
      ሚንስትሩ  ጋር  የተነጋገርንበት  ጉዳይ  ነው።         ፊሊፕ  በኢትዮጵያ  ውስጥ  ላለው  የዱር            ኢትዮጵያ       ውስጥ
      ነገር ግን ወደፊት በምንሄድበት ጊዜ፤ የሻሸመኔ          አራዊት  ፋውንዴሽን  ብዙ  ስራ  የሰራ  ሰው         ብቻ        ሳይሆን፤
      ጉዳይ     ብቻ    ሳይሆን…Æ    ኢትዮጵያዊው        ነው።  ፊት  ለፊት  ባይታይም  ብዙ  ነገር          በውጭ          አገር
      በእስልምናውም  ሆነ  በክርስትናው  ልዩነት            ሰርቷል። በደርግ ጊዜም በኢህአዴግም ዘመን            ትምህርት        ቤት
      ሳያደርግ  የውጭ  ወራሪዎችን  በአንድነት             ወደ  ኢትዮጵያ  ይሄድ  ነበር።  ይሄንን  ብዙ        ማቋቋማቸው፤  ምን
      በመዋጋት ብዙ ታሪክ ያለው ህዝብ ነው። እኛ            ኢትዮጵያዊ አያውቀውም። እናም የኢትዮጵያ             ያህል         አርቆ
      ይሄንን  መረዳት  አቅቶን፤  እርስ  በርስ            ህዝብ  መረዳት  ያለበት፤  ለኢትዮጵያ  ብዙ          አ ሳ ቢ ነ ታ ቸ ው ን
      እየተዋጋን ነው።                             ፍቅር የነበራቸው፤ ኢትዮጵያን መርዳት የቻሉ           የ ሚ መ ሰ ክ ር
                                             ሰዎች  ነበሩ።  በቤተሰብ  ደረጃ  ግን  አጼ         ይመስለኛል።
         ማ
      አድማስ  -  ወደ  ራስተሪያን  እንቅስቃሴ  እና
      አድማስስ
      አ አ ድ ማ ስ                              ኃይለስላሴ ሲሰደዱ፤ በጣሊያን ጦርነት ጊዜ፤
       ድ
      እምነት እንሂድ። ራስ ተፈሪያን በእምነታቸው            እኔ  አባቴ  ልዑል  ሳህለስላሴ  እንግሊዝ  አገር      አድማስስ
                                                                                     ድ
                                                                                    አ አ
                                                                                     ድ
                                                                                      ማ
                                                                                      ማ
                                                                                        ስ
                                                                                    አድማስ  -  የኢትዮጵያ  አንድነት  ጉዳይ
      ትንሽ  ለየት  የሚያደርጋቸው፤  “ቀዳማዊ             በስደት  ነው  ያደገው።  እና  አጼ  ኃይለ  ስላሴ     ስላነሱ…Æእንዴት እዚህ ደረጃ ደረስን? በተለይ
      ኃይለስላሴን  ወይም  ሰ  ታመልካላቹህ”Æ             በስደት ወደ እንግሊዝ አገር ሲገቡ የእንግሊዟ          የመከፋፈሉና አንድነት ማጣታችን፤ እንደአገር
      ይባላሉ።  እንደው  እናንተ  በቤተሰብ  ደረጃ፤         ንግስት  ያለችው  ነገር  ሁሌም  በአዕምሯችን         በጣም ከባድ ዳገት ላይ እንገኛለን። እዚህ ላይ
      እርስዎም  በግልዎ  የራስ  ተፈሪያንን  እምነት         ተቀርጾ  ያለው፤  “እንግሊዝ  አገር  ሁለተኛው        በምን ደረጃ ደረስን ብለው ያስባሉ?
      እንዴት ያዩታል?                             የናንተ  አገር  ነው”Æ ብላ  በይፋ  የተናገረችው፤     ልዑል ኤርሚያስስ
                                                                                       ል
                                                                                       ል
                                                                                    ልዑል ኤርሚያስ - በእውነት ይሄ ቀላል ጥያቄ
                                                                                     ዑ
                                                                                     ዑ
                                                                                    ል ል
                                                                                            ሚ
                                                                                            ሚ
                                                                                              ያ
                                                                                               ስ
                                                                                              ያ
                                                                                          ር
                                                                                         ኤ


                                                                                          ር
                                                                                         ኤ
      ል ል ዑ ል     ኤ ር ሚ ያ ስ                  እውነት  ሆኖ  ተገኘ።  እኛ  በድጋሚ  ስንሰደድ       አይደለም።  ብዙ  ብዙ  ምክንያቶች  ሊኖሩ
                 ያ
      ልዑል ኤርሚያስ - በእውነት ጥሩ ጥያቄ ነው
      ልዑል ኤርሚያስስ
              ሚ
        ዑ
         ል
             ር
            ኤ
      የጠየቅሽኝ።  መቼም  አያቴም  ሆንን  እኛ            እንግሊዝ አገር ናት የተቀበለችን። እዚያ ነው          ይችላሉ። ነገር ግን ለኔ የሚታየኝ የመከፋፈል
      የኦቶዶክስ  ተዋህዶ  እምነት  ተከታዮች  ነን።         ያደግነው። እና ይሄን በትልቅ  ውለታ መልክ           ሰለባ ከሆንበት ምክንያት አንዱ ጥላቻ ነው።
      በእምነታችንም በሰው ማምለክ ሃጢያት ነው              ነው የምናየው።                             …  ላለፉት  ሃምሳ  አመታት  ስለታሪካችን
      ብለን ነው የምናምነው። ይሄን ደግሞ በድብቅ                                                  ግንዛቤ  ሳይኖረን  እርስ  በርስ  ጠላት  ሆንን።
      ሳይሆን  በይፋ  ነው  የምንናገረው።  አጼ            አ አ ድ ማ ስ  -   እንደሚታወቀው       ንጉሡ     እኛ  ለስንቱ  መትረፍ  ስንችል  እርስ  በርስ
                                              ድ
                                             አድማስ
                                             አድማስስ
                                                ማ
      ኃይለስላሴ  ትልቅ  ነገር  የሰሩት፤  የኢትዮጵያ        ለኢትዮጵያ ብዙ ነገር አድርገው ነው ያለፉት።          ተጣላን። እስከዛሬ ድረስ ያ ጥላቻ እንደቀጠለ
      ኦርቶዶክስ  ቤተ  ክርስቲያን  በጃማይካ  ብቻ          ነገር  ግን  ከእርስዎ  አፍ  ለመስማት  ያህል።       ነው።  እኛ  ማድረግ  ያለብን  የውሸትን
      ሳይሆን     በተለያዩ     የካሪቢያን     አገሮች     ንጉሡ  ካደረጉት  መልካም  ነገር  ውስጥ፤           አስተሳሰብ እና ጥላቻን ጥለን፤ ወደ አብሮነት
      እንዲመሰረቱ  አድርገው፤  ወደቦታውም  አቡነ           ኢትዮጵያን  ለዘላለም  ቀይሯታል  የሚሉትና           ባህላችን፤ ወደየሃይማኖታችን፤ ወደ ታሪካችን
      ይስሃቅ  የተባሉ  ትልቅ  የሃይማኖት  አባት           የሚያኮራዎ ነገር ምንድነው?                     መለስ  ብለን  እራሳችንን  ማወቅ  መቻል
      በመላክ፤  በአሁኑ  ወቅት  ብዙ  ራስ  ተፈሪያን        ል ል ዑ ል     ኤ ር ሚ ያ ስ                 ይኖርብናል።  እራሳችንን  አውቀን  ግንዛቤ
                                             ልዑል  ኤርሚያስ  -  መቼም  ለኔ  ትልቁ  ነገር፤
                                             ልዑል  ኤርሚያስስ
                                                      ሚ
                                                   ኤ
                                               ዑ
                                                ል
                                                        ያ
                                                    ር
      የኦርቶዶክስ  ክርስትና  እምነት  ተከታይ             ኢትዮጵያን  አንድ  አድርጎ  የኢትዮጵያን            ከሌለን  ለማን  ልንሆን  እንችላለን?  እና
      እንዲሆኑ  ለማድረግ  ችለዋል።  ይሄ  ደግሞ           ህልውና     መጠበቅ።      በወረራም      ወቅት    በእውነት ዘግናኝ ነገር ነው ኢትዮጵያ ውስጥ፡
      የሆነው በሂደት ነው፤ በአንድ ጊዜ አይደለም።           ከኢትዮጵያ  ወጥተው  ያንን  ሁሉ  መከራ            የምንሰማው።         አንድነትን      ማምጣት
      እና  ሁሌም  ለኛ  ለኢትዮጵያ  ላላቸው  ፍቅር         ያዩት፤  “ኢትዮጵያ  አለች!  በማንም  እጅ          የምንችለው  በተለይም  ጥላቻን  ማስወገድ
      አድናቆትን  ብንሰጥም፤  ዋናው  ግን  ወደ            አትወድቅም!  ኢትዮጵያ  አንድ  ናት!”Æ ብለው        ስንችል ነው። ስለሆነም እኔ መቼም ተስፋዬ…Æ
      ክርስትና  እምነት  የሚመለሱበትን  መንገድ፤           ለቆሙለት መሰረት፤ እሱ ነው ዋና ክብር እና           የሚቀጥለው  ትውልድ፤  ትንሽ  መለስ  ብሎ፤
      እውነተኛ  ሃይማኖትን  መዳሰስ  የሚችሉበትን           ዝና  ሊያስገኝላቸው  የቻለው።  እና  ይሄን          ታሪኩን  ተገንዝቦ  ኢትዮጵያዊነቱን  አውቆ፤
      መንገድ  ለመቅረጽ  ነው  ጥረት  ማድረግ             ቢያደርጉም  ዛሬ  ደግሞ  በተቃራኒ  መንገድ          ጥላቻን  ወደኋላ  አድርጎ    የወደፊቱን  ጥሩ
      ያለብን።                                  የሚሆነውን  እያየን  ነው።  እናም  ይሄ  ምን        ራዕይ  በመከተል  ካልሆነ  በስተቀር፤  ይሄው
                                             ያህል  አርቀው  ያስቡ  እንደነበር  ማሳያ  ነው።      መጣላታችን  መገዳደላችን  አይቀርም።  እና
         ማ
           ስ
      አ አ
       ድ
       ድ
         ማ
      አድማስስ
      አድማስ - ይሄ የግል ጥያቄ ሊመስል ይችላል።           ታሪክም ህዝቡም የሚመሰክረው ጉዳይ ነው።             በውነት  በዚህ  ጥላቻን  በማስወገድ  ጉዳይ
      በአለም  ላይ  ከሚገኙ  ንጉሣዊ  ቤተሰቦች  ጋር        ቅድም አንድ የዘነጋሁት ነገር ነበር። ጃማይካ          የሁላችንም ሃላፊነት ነው ብዬ አምናለሁ።
      እናንተ  ትተዋወቃላቹህ።  በቅርቡ  በእንግሊዟ          ውስጥ  ቤተክርስቲያን  መመስረት  ብቻ
                                                                ር
                                                           ለ
                                                   ኢ
                                                       ያ
                                                         ዘ
                                                          ላ
                                                        ለ
                                                      ጵ
                                                    ት
                                                     ዮ
                                                              ት
                                                               ኑ

                                                            ም

                                                               ኑ
                                                                 ”












                                                              ት
                                                    ት
                                                   ኢ
                                                     ዮ



                                                  “

                                                          ላ
                                                         ዘ

                                                           ለ

                                                      ጵ
                                                         ለ


       32      DINQ magazine       May 2021      Stay Safe                                                  ድ ን ን ቅ         መ ጽ ሔ ት                                           ሚ ያ ያ ዝ ያ     2 2 0 0 1 1 3









                                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013

                                                                                                   ጽ
                                                                                                 መ
                                                                                             ድ
                                                                                                              ዝ
                                                                                                            ሚ
                                                                                                    ሔ










































































































































































                                                                 ”




































                                                                                         ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133
   27   28   29   30   31   32   33   34   35   36   37