Page 35 - DinQ 220 May 2021
P. 35
ከ
ፀ
ሐ
ከፀሐፍያን አምባ
አ
ም
ያ
ን
ባ
ፍ
ም
ን
ሐ
ፀ
ፍ
ከ
ከፀሐፍያን አምባባ
ያ
አ
ታዴ እብዱ ተገኝ ብሩ
ውሎና አዳሩን ጎዳና ካደረገ ሁለት ዛሬ ለሚገኝበት ሁኔታ ምክንያት ሆነው። ከሱ በፊት
አመት ሆኖታል ታዴ እብዱ ። እናቱ ታደለ ብላ ሙስና መሥራት የሥራ መደባቸው ያህል መደበኛ ሰነዶችን እየመረመረች ለታዴ ለፊርማ የምታቀርብለት
ስም አውጥታለት ነበር። ነገር ግን ይሄ ስም ተግባራቸው ነበር። ባልደረባው ተማምኖ በቅርፅ ተመሳስሎበት ይዘቱን
ማህበረሰቡ እብዱ ታዴ በሚል ቀይሮለታል። ታዴ እዚህ መስሪያ ቤት ተመደበ። ሳይመረምር ፊርማውን ያኖረበት አንድ ወረቀት ብዙ ዋጋ
በእርግጥ እሱ አላበድኩም ብሎ ሞግቶ ነበር ሥራውን ጀምሮ ሁለት ወር ሳይሞላው አገልግሎት አስከፈለው። ያንን ፊርማ አኑሮ ለበላዩ የላከው ሰነድ ዋጋዋ
እብድ የተባለ ሰሞን። እንደውም “ከሁሉም ሰጥቷቸው ከሚሸኛቸው ግለሰቦች ጥያቄ ከፍ ያለ ስለነበረች ታዴ ላይ ሲያፋጭ የነበረው ሁሉ
ጤነኛው እኔ ነኝ። እውነት ስል እውነት የሚጠላ ይቀርብለት ጀመር። “የባንክ ሂሳብ ደብተር ቁጥርህን ጥርሱን ለንክሻ አዘጋጅቶ ቀረበው።
እብድ ብሎኝ እነጂ እኔ አላበድኩም”Æቢልም “አይ ንገረኝ፣ ሌላ ቦታ ሻይ ቡና እያልን እናውራ ስልክህን
አብድህ”Æአሉት። ስጠኝ”Æ የሚሉት ሲበዙ ግራ ገብቶት አንድ በንጋታው ቢሮው ሲገኝ ፖሊስ ተቀብሎ እጁን
በካቴና አስሮ ከተቋሙ አስወጥቶ ወደ እስር ቤት
መጀመሪያ ላይ የሰው አስተያየትና ባልደረባውን አማከረ። ወሰደው። ፖሊስ የተከሰሰበት ጉዳይ ሲነግረው ደነገጠ።
እይታ አንድ ሲሆንበት “እውነት አብጄ ይሆን መርማሪው “በተደጋጋሚ በሰነድ ማጭበርበርና ከተገልገይ
እንዴ?”Æብሎ እራሱን ተጠራጠረና ያበደ መስሎት ቀድሞ እዚያው መስሪያ ቤት ለሥራ ገንዘብ ተደራድሮ መንግሥት ሊያገኘው የነበረ የ50
ነበር። ነገር ግን ውሎ ሲያድር እብድ መሰኘቱን የቆየ ባልደረባው ታዴ በነገረው ጉዳይ ተገርሞ ሚሊዮን ብር ገቢ ግለሰብ ጋር እንዲቀር ሙከራ በማድረግ
እንጂ እብድ መሆኑን ካደ። አለማበዱን እብድ ሳቀና። “ቆይ ታዴ እንዴት አይገባህም? እንዴት ዝም
ለሚሉት ሁሉ አስረዳ። ነገር ግን ፈፅሞ እብድ ብለህ ትሸኛቸዋለህ። እሺ ብለህ የሰጡህን ላፍ ነው ተከሰዋል”Æአለው።
አለመሆኑን የሚያምነው ጤነኛ ነህ የሚለው እንጂ። እኔ በደሞዝ ልትኖር ፈለክ እንዴ። ፍሬንድ ታዴ ይህን አለማድረጉን ቢያስረዳም
በጊዜ ከተፍ ከተፍ አድርጊና የድርሻሽን ይዘሽ ላሽ
ሲያጣ ማስረዳቱን ተወው። የቀረቡበት የሰነድ ማስረጃዎች ግን ከእርሱ የእውነት
ነው እንጂ፤ ስማ እዚህ ቤት ገብቶ እራሱን ዲታ የሚለው ቃሉ በቀር ምንም ማስተባበያ የሚሆን ማስረጃ
አሁን አሁንማ “ታዴ እብዱ”Æ ሲሉት ለማድረግ የማይመኝ ሠራተኛ የለም። አንተ ዕድለኛ
ድምፁን ከፍ አድርጎ “አቤት”Æ በማለት ምላሽ ነህ ። ”በማለት ስለ ሥራና ሴራው አስረዳው፤ አጣ። ይባስ ብሎ በሥራው ላይ እያለ ተፅፎለታል የተባሉ
መስጠት ጀምሯል። የሚኖርበት አካባቢ ሰዎች ደነገጠ። ፈጽሞ ያልጠበቀው በመሆኑ አዘነ። ተዳጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ደብዳቤዎች የማያውቃቸውና
ሲቸገሩ መልዕክት ይልኩታል። በእብደቱ በመስሪያ ቤቱ ውስጥ ያለው የተበላሸ አሠራር እጅግ ፈፅሞ ያልፈፀማቸው የስነ ምግባር ግድፈቶችና ለወንጀሉ
እስኪጠራጠሩ ድረስ የላኩትን እቃ ወይም እስጠላው። ማጠንከሪያነት ሲቀርቡበት ግራ ተጋባ።
መልዕክት በትክክል ይዞላቸው አልያም “ሰዎች አገልግሎት ለማግኘት መጥተው ፍርድ ቤት ማስረጃዎቹን ተመልክቶ አምስት
አድርሶላቸው ይመለሳል። “ታዴ የ10 ብር ከሰል በትክክል የፈለጉትን አገልግሎት የማግኘት መብት ዓመት ፅኑ እስራትና ሰባት ዓመታት ከማህበራዊ መብት
ገዝተህልኝ ና”፣ “ታዴ ሞባይል ካርድ አምጣልኝ”፣ እያላቸው ለምን ተገቢ ያልሆነ ክፍያ ይጠየቃሉ? አገልግሎት ከማግኘት እንዲገለል ወሰነበት። አምስት
”ታዴ ጉሊት ሄደህ ድንች ገዝተህልኝ”Æ እያሉ ለምን በትክክለኛ መንገድ ብቻ አይስተናገዱም? ዓመታት ሳያውቅና ሆን ተብሎ በተሠራበት ደባ እስር ላይ
የሰፈሩ ሰዎች ይልኩታል። የላኩት ሰዎች ለምን ሠራተኛው ደሞዝ እያለው ሌላ ክፍያ ቆየ። እስር ቤትም እያለ እውነት ብሎ ያመነበት ጉዳይ ላይ
ሳንቲሞችን ይሰጡታል። እሱም በላይ ሱቅ ሄዶ ከተገልጋዮች ያላግባብ ይቀበላል? ለምን ሙግቱን አላቆመም። ያየውን እውነት ሁሉ ፊት ለፊት
ሲጋራ ይገዛበታል። የመንግሥትና የህዝብ ገቢ ያላግባብ ይመዘብራል?”Æ የሚናገር ፅኑ ሰው ሆኖ ቀጠለ። ከእስር ሲወጣ ሥራ
የመቀጠር ዕድል አልገጠመውም። የኑሮ ጫናን እየታገለ
ለታዴ እብዱ ምግብ የማይሰጠው ብሎ ተከራከረ። የረባ እርምጃ በአሠራሩም ሆነ
የሰፈሩ ነዋሪ ጥቂት ነው። ተኮማትሮ ከሚያርበት ከሥራቸው ውጪ ግልፅ በሆነ መልኩ ከተገልጋይ ለወራት ቆይቶ በፊት ያለምግባሩ እስር ቤት ያሰገቡትን
አንድ ሱቅ ጎን ካለው ላስቲክ ዳሱ በጠዋት ገንዘብ የተቀበሉ ሠራተኞች ላይ ምንም እርምጃ ወንጀለኞች ፊት ለፊት ተጋፈጠ።
ይነሳል። ከማደሪያ ፊት ለፊት ያለ ጠፍጣፋ አለመወሰዱን ሲያይ ተስፋ ቆረጠ። መንገድ እየተከተለ ሥራቸውን ህዝብ
ድንጋይ አዘውትሮ የሚቀመጥበት ማረፊያው ስለ ተቋሙ የአሠራር ግድፈት ብዙ እንዲሰማ በጩኸት ያስረዳ ጀመር። ከመታሰሩ በፊት
ነው። ታዴ እብዱ ካልተላከና ምግብ ፍለጋ ተናገረ የሚሰማው ግን አልነበረውም። ይሠራበት የነበረው ተቋም አካባቢ መዋያው አድርጎ
ካልሄደ ከድንጋዩ ላይ አይጠፋም። ብርድና ፀሐይ የሚሳለቅበትና ገርምሞት የሚተወው እንጂ። ይባስ ሠራተኞቹን መኮነን ሥራቸውን ለህዝብ ጮክ ብሎ
እየተፈራረቁ መልኩን ወደ ጥቁረትና ግርጣት ብሎ ሠራተኛው በሙሉ አደመበት። ሠራተኞች መንገር አዘወተረ። ይሄን ጊዜ የተቋሙ ሠራተኞች አብዷል
ሳይለውጡት በፊት መልከ ቀና የሚባል ዓይነት እንዳያጋልጠን በሚል አሰጋቸውና ተንኮል ብለው አወሩበት። ወንጀላቸውን በድፍረት ሲናገር
ሰው ነበር ታዴ እብዱ። ሸረቡበት። በተለይ የሱ የቅርብ አለቃው ታዴን ታማኝነቱን ለማሳጣት በህብረት አብረው እብድ ነው
ደህና ሥራና ገቢ አግኝቶ ለዓመታት ክፉኛ ጠላው። እንጀራው ላይ የመጣ መሰናልክ ብለው ደጋግመው ነገሩበት። እብድ ለማሰኘት ብዙ
በድሎት ይኖር ነበር። እንደ ዛሬ እብድ ተብሎ አድርጎ ገመተው። በመጨረሻም ከሌሎች የተቋሙ አደረጉት።
በንግግሩ ከመሳሳቃቸው በፊት። የሚ ያውቁት ሠራተኞች ጋር በመሆን ያጠመዱለት ወጥመድ የውስጡን ለመናገር ጮኾ ማውራቱ፣ በችግር
ቀርበውም ብዙ አማክረውት በምክሩም ጠልፎ ጣለው። ምክንያት ጎዳና መውጣቱና ያደፈ ልብስ ለብሶ አምንበት
ተጠቅመዋል። አንድ የመንግሥት መስሪያ ቤት እለቱ ደንበኞች የሚበዙበት ሰኞ ጠዋት ያለው እውነት ደጋግሞ ማውራቱ አበደ ለማለት
ተቀጥሮ ጥሩ የወር ገቢ ያገኝ ነበር። ታዴ እብድ ነበር። ታዴ የቀረበለትን ሰነድ አገላብጦ እያየ ፈርሞ ማረጋገጫ ሆኖላቸው ታዴን “ታዴ እብዱ”Æ አሰኙት።
የተባለበት እውነት እሱና እብድ ያሉት ያሰኙት ወደሌላ ፈፃሚ ያስተላልፋል። ከብዙ ሰነዶች ውስጥ እውነት እንጂ እብደት ውስጡ የሌለው ታዴ እብድ
ያውቁታል። የሚሠራበት መስሪያ ቤት ሠራተኞች አንድ ወረቀት ላይ ያረፈው አንዱ የታዴ ፊርማ ግን ተሰኘ። ተፈፀመ
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 35
DINQ magazine May 2021 Stay Safe 35

