Page 39 - DinQ 220 May 2021
P. 39

አንድ ለመንገድ







                                 ክትባት እንዴት እንዳመለጠኝ







       (በእውቀቱ ስዩም)                                                                        በመጨረሻ ተጠራሁ፤
                                                     “ አዝናለሁ! አሁን እየከተብን                  ነርሲቱ  ፥  ክንዴን  አፈፍ
                                             ያለነው  ካምሳ  አመት  በላይ  የሆኑትን            አድርጋ  ይዛ  እንደ  ጥጥ  ስታባዝተው
             አበሻ  ገራሚ  ህብረተሰብ  ነው!           ነው “ አለችኝ::                           ከቆየች በሁዋላ፤
      ማስክ  ገድግደህ  ሲያይህ”  ይሄን  ያህል
      ትንቦ ቀቦ ቃለህ  እንዴ”  እያለ                          “  የሰባ  አመት  አዛውንት                   “የደም  ስርህ  ላገኘው
      ያሸማቅቅሀል ፤ ከዚያ አጅሬው አስተኝቶ               አተነፋፈስ  ነው  ያለኝ  ፤  እንደምንም            አልቻልኩም” አለቺኝ ፤
      ለሳምንታት  ያክል  አበራይቶ  ትቶት                አጠጋግተሽ          አስገቢኝ        ”ብየ
                                             ተማፀንኩዋት፤                                     “  የደምስሬ  wireless  ነው፤
      ይሄዳል፤  ከዚያ  እንዴት  ነህ? ስትለው”

      በዝሆን  እግሩ  ረግጦ  አድቅቆ  ለቀቀኝ                     “  ኦኬ፤  ተመዝግቦ  የቀረ  ሰው        በቀላሉ አይገኝም “ አልኩዋት
      በማለት ፈንታ” ይዞ ለቀቀኝ “ በማለት               ካለ፤ በምትኩ ትከተባለህ”
      አቃሎ  ይነግርሃል፤  ከህመሙ  በረከት                                                            “  አትቀልድ  ፤  በዚህ  ሁኔታ
      እንዲደርስህ  ወጥሮ  ያበረታታሀል፤                         “  እጅሽን  ከቁርጥማት               መርፌ ለመጠቀም ያስቸግረኛል”
      ስለክትባት  ስታነሳበት  “  ቺፕስ                 ይሰውርልኝ” በማለት መርቂያት ቁጭ
      ሊያስገቡብን”  ነው  ይልሀል፤  ባለፈው              አልኩ                                          “ እንደ ልጅነት ልምሻ ክትባት

      አንዱ  “  ፈረንጆች  ቺፕስ  ክንዴ  ላይ                    ጥበቃው  እንዳይታክተኝ                ለምን አፌ ላይ ጠብ አታረጊልኝም?”
      ቀረቀሩብኝ  “  እያለ  የዝግባ  ፍልጥ              አጠገቤ ከተቀመጠው ሰውየ ጋ ላውጋ
      የመሰለ  ክንዱን  ለታዳሚው  ሲያስጎበኝ              ብየ ዞር አልሁ፤ በሁለት ከዘራ መሀል                      “  ብዙ  ጊዜ  የምትመገበው
      በሆነ  ዩቲውብ  ቻናል  ላይ  አየሁት  ፤            ጎብጦ  የሚንቀጠቀጥ  አዛዛዛዛውንት                ምግብ ምንድነው ?” ስትል ጠየቀችኝ፤
      አነጣጥሬ  ስሾፈው  ክንዱ  ላይ  ያለው              አይቼ
      ኮረሪማ እሚያክል ኪንታሮት ነው፤                                                                “  ሩዝ  !  ይገርምሻል  ሩዝ
                                                     “ስንት  አመትዎ  ነው?’
             እኔ  ያለሁበት  ከተማ  ውስጥ             በማለት ጠየኩት፤                            አብዝቼ  ከመውደዴ  የተነሳ  ወዳጆቼ  '
      የክትባት  እደላ  ቢጀመርም  ምዝገባውና                                                    ሩዝቤልት'  የሚል  ቅፅል  ስም
      ወረፋው  አይቀመስም  ፤  አንድ  ቀን  ግን                   “ ምን አልከኝ ? ” አለኝ፤            አውጥተውልኛል”
      ዝም ብየ በድንኩዋን ሰበራ ጎራ አልሁ፤                       ከኪሴ ማይክ አውጥቼ
                                                     “ ቼክ ማይክ! ዋን ፥ቱ ፥ ትሪ !

             “ ምን ፈልገህ ነው?” ሲሉኝ              ስንት አመት ሆነዎት? “                              “  በል  አሁን  ወደ  ቤትህ
             “  የማትፈልጉት  ክትባት                                                      ተመልሰህ፤ ገንቢ ምግብ ብላ፤ ዳምፔል
                                                                                   አንሳ!  ፑሽ  አፕ  ስራ  ፤  ከዚያ  ከሁለት
      ይኖራችሁዋል?  ”  አልኩ  ራሴን                          “  ባለፈው  ሳምንት  መቶ
                                                                                   ወር በሁዋላ ተመለስ”
      እያከክሁ’                                 አመት ሞላኝ “
                                                                                          ይህን ስትለኝ ይሄን ልላት ብየ
             “ እድሜህ ስንት ነው?” አለቺኝ                    “  እና  ርስዎም  ክትባቱን            ተውኩት፤
      ነርሲቱ                                   ይፈልጉታል?”                                     “  ሴት!Yo!  ልትከትቢኝ  ነው
                                                     “  አይ  ለኔ  አይደለም!  አባቴን
             “  ኦፊሻል  እድሜየ  አርባ                                                    ወይስ  ቦዲጋርድ  ልትቀጥሪኝ  ነው
      ይገመታል ፤”                               ላስከትብ መጥቼ ነው”                         የምትፈልጊኝ ? ”



          DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  39
       DINQ magazine        May 2021     Stay Safe                                                                 39
   34   35   36   37   38   39   40   41   42   43   44