Page 43 - DinQ 220 May 2021
P. 43

ው
                                                                                           ው

                                                                                       ና
                                                                                   ዋ
                                                                                   ዋ
                                                                                       ና
                                                                                                   ጤ
                                                                                                          ና

                                                                                                   ጤ
                                                                                  ዋናው ጤና
                                                                                   ዋናው ጤናና







                                          የኩላሊታችን ጠንቆችና ጥንቃቄዎች

        ዶ
                ዛ
              ቤ
              ቤ

           ር
           ር
          /

                ዛ

                        ው
                        ው
                    ያ

                    ያ
                      ሌ
                  አ
       ክ ክ
       ክዶዶ//ር ቤዛ አያሌው                        መርዘኛ ተህዋሳት በበቂ ሁኔታ እንዳይወገዱ            ኩላሊታችን  የተለመደ  ተግባሩን  እንዳያከናውን
                     ሌ
                  አ
       ክዶ/ር ቤዛ አያሌው ቴሌግራም ገጽ

       የተገኘ
       የ የ
        ተ
           ኘ
          ገ
          ገ
        ተ
       የተገኘኘ                                 ያሰናክላል ማለት ነው።                        እክል ይፈጥራል።
                                             ስለሆነም  በየቀኑ  ከ10  እስከ  12  ብርጭቆ             ስለሆነም  ሁሉም  በልኩ  ነውና
             ኩላሊት ከሚያከናውናቸው ተግባራት            ውሃ  መጠጣት  ኩላሊትዎ  ጤናማ  እንዲሆን           በመጠጡም ለጤናዎ ይወቁበት።
      መካከል  ደም  በማጣራት  በሰውነታችን  ውስጥ          ያግዛል።                                 7.  7. 7.  7. ሲጋራ
                                                                                     ሲ
                                                                                     ሲ
                                                                                       ጋ
                                                                                        ራ
                                                                                       ጋ
                                                                                     ሲጋራራ
      የማያስፈልጉ ነገሮችን በሽንት መልክ ማስወገድ                  3.  3. 3.  3. ጨው አብዝቶ መመገብ            ሲጋራ  ማጨስ  በሁሉም  የሰውነታችን
                                                      ጨውው  አብዝቶቶ  መመገብብ
                                                      ጨ
                                                                       ብ
                                                                    መ
                                                      ጨ
                                                                      ገ
                                                              ዝ
                                                             ብ
                                                                ቶ
                                                              ዝ
                                                                    መ
                                                                  መ
                                                                      ገ
                                                                  መ
                                                         ው
                                                             ብ
                                                            አ
                                                            አ


      አንዱ  ነው።በሰውነታችን  ውስጥ  የተጠራቀመ                                                 ክፍሎች  የሚያደርሰው  አስከፊ  ጉዳት  አጠያያቂ
      አላስፈላጊ  ውሃን  ማስወገድ  እና  የካልሺየምና                በተደጋጋሚ ጨው የበዛበት ምግብ           ባይሆንም  ለኩላሊት  ህመም  እንደሚያጋልጥም
      የፎስፌት  ማዕድናት  መጠንን  መቆጣጠርም             መመገብም  ለኩላሊት  ጤና  ፀር  ነው              ይነገራል።
      ሌላኛው ስራው ነው።                           ተብሏል።
                                                     ጥናቶች  እንደሚያመለክቱት                     ሲጋራ  እድሜ  እየገፋ  ሲመጣ
             የደም  ዝውውርን  የሚያፋጥኑና  የቀይ                                              ለሚከሰተው  የኩላሊት  ህመም  መንስኤ
      ደም  ህዋስ  መመረት  ሂደትን  የሚጨምሩ             ጨውን አብዝቶ መውሰድ በሽንታችን ውስጥ              ከመሆኑም  ባሻገር  የኩላሊት  ህመምተኞች
      ሆርሞኖችንም ያመርታል።                         የፕሮቲን  መጠን  እንዲጨምር  በማድረግ
                                             ለኩላሊት ህመም ይዳርጋል።                      አጫሾች ከሆኑ ደግሞ በሽታው እጅግ እንዲባባስ
             በርካታ  ተግባራት  የሚከውነው                                                   እንደሚያደርግ በጥናት ተረጋግጧል።
      ኩላሊት  ጤናማ  ሆኖ  እንዲቀጥልና  ስራውን                   በ የ ቀ ኑ     በ አ ጠ ቃ ላ ይ            8.  8. 8.  8. ቡና (ኮፌይን አብዝቶ መጠቀም)
                                                                                                               ቀ
                                                                                                             ጠ
                                                                                                           መ
                                                                                                         ቶ
                                                                                                               ቀ
                                                                                                             ጠ
                                                                                                           መ
                                                                                                      ብ
                                                                                                      ብ
                                                                                                                ም
                                                                                                        ዝ
                                                                                                        ዝ
                                                                                               ኮ
                                                                                                ፌ
                                                                                            ና
                                                                                               ኮ
                                                                                                  ይ
                                                                                                   ን
                                                                                                ፌ
                                                                                                  ይ
                                                                                                     አ
                                                                                          ቡ
                                                                                          ቡ
                                                                                                     አ


                                                                                                                  )

                                                                                          ቡናና ((ኮፌይንን  አብዝቶቶ  መጠቀምም))
                                                                                              (

      በተገቢው መንገድ እንዲያከናውን ታዲያ ከዚህ            ከምንወስዳቸው  ምግቦች  ውስጥ  የጨው              ካፌይን  አብዝቶ  መጠቀም  ለደም  ግፊት
      በታች ከተዘረዘሩት ነገሮች መራቅ ይገባል።             ድርሻ  ከ5  ግራም  ባይበልጥ  መልካም  ነው
                                             ይላሉ ባለሙያዎች።                           ከመዳረጉም ባለፈ ኩላሊትንም ይጎዳል።
             የሽንት  ቀለም  መቀየር፣  ማስመለስ፣
                                                               ታ
                                                           ማ
                                                             ስ
                                                             ስ
                                                              ታ
                                                           ማ
                                                                         ዘ
                                                                         ዘ
                                                                        አ
                                                                        አ
                                                                          ው
                                                                            ት
                                                                              ሮ
                                                                          ው
                                                                            ት
                                                                 ሻ
                                                                 ሻ
                                                                ገ
                                                                ገ
                                                                  ዎ
                                                                    ች
                                                                     ን
                                                                  ዎ
                                                                    ች
                                                 ድ
                                                   ሃ
                                               መ
                                                 ድ
                                                   ሃ
                                                     ቶ
                                                     ቶ
                                                    ኒ
                                                    ኒ
                                                      ች
                                                        ን
                                               መ
                                                      ች

                                                         /
                                                         /

                                               መድሃኒቶችንን/   ማስታገሻዎችንን   አዘውትሮሮ
      የአተነፋፈስ  መዛባት፣  ብርድ  ብርድ  ማለት፣         4. 4.4. 4.መድሃኒቶችን/  ማስታገሻዎችን  አዘውትሮ     ካፌይንን  ካለ  ልክ  መውሰድ  ለኩላሊት  ጠጠር
                                               ው
                                                 ሰ
                                             መውሰድ
                                             መውሰድድ
      ድካም  እና  የመሳሰሉት  የኩላሊት  በሽታ            መ መ ው ሰ ድ                             መፈጠር  ምክንያት  የሚሆን  ሲሆን፥  የካልሺየም
                                                                                   ንጥረ  ነገር  ከሽንት  ጋር  በብዛት  እንዲወገድም
      ምልክቶች  ሊሆኑ  ስለሚችሉ  በአፋጣኝ  ወደ                   ብዙዎቻችን  ጉንፋን  አልያም  ራስ
      ህክምና ተቋማት መሄድ ይመከራል።                   ምታት  ሲያመን  በሽታ  የመከላከል                ያደርጋል።
                                                                                                                   ለ
                                                                                                                    ት
                                                                                                                   ለ
                                                                                       ጉ
                                                                                            ን
                                                                                                              ቸ
                                                                                       ጉ
                                                                                        ን
                                                                                        ን
                                                                                         ፋ
                                                                                         ፋ
                                                                                                     ህ
                                                                                                       መ
                                                                                           ን
                                                                                           ን
                                                                                                              ቸ
                                                                                                       መ
                                                                                                                 ማ
                                                                                                          ች
                                                                                                 ሳ
                                                                                                                 ማ
                                                                                               መ
                                                                                                               ል
                                                                                                          ች
                                                                                               መ
                                                                                                 ሳ
                                                                                              የ
                                                                                                  ሰ
                                                                                                     ህ
                                                                                                   ሉ
                                                                                                            ን
                                                                                                        ሞ
                                                                                                         ሞ
                                                                                                  ሰ
                                                                                              የ




                                                                                       ጉንፋንንን  የመሳሰሉሉ  ህመሞችንን  ቸልል  ማለትት
                         ዞ
                       ይ
                       ይ
                      ን
                           መ
                           መ
                    ት
                    ት
                             ቆ
                             ቆ
                   ን
                              የ
                  ሽ
                               ት
                              የ
                  ሽ
                  ሽንትንን  ይዞዞ  መቆየትት
                   ን

                1.  1. 1.  1. ሽንትን ይዞ መቆየት   አቅማችንን  የሚያጎለብቱ  ምግቦችና                  9. 9.9. 9.ጉንፋንን የመሳሰሉ ህመሞችን ቸል ማለት

                                             መጠጦችን  ከመውሰድ  ይልቅ  ኪኒን                       እንደ  ጉንፋን፣  ቶንሲል፣  ኢንፍሊዮንዛ
             ሽንት  ሳይወገድ  በፊኛ  ለረዥም  ጊዜ
      ከቆየ ለቫክቴሪያዎች መፈጠር ምክንያት የሚሆን           ስለመዋጥ ነው የምናስበው።                      ያሉ  ህመሞችን  በቸልታ  ማለፍ  ኩላሊትን  ሊጎዱ
      ሲሆን፥  ይህም  የሽንት  ወይም  የኩላሊት                    መድሃኒቶች በአንድም ይሁን በሌላ          እንደሚችሉ ይነገራል።
      ኢንፌክሽን ይፈጥራል።                          መንገድ  ኩላሊታችን  አልያም  ሌላ  የሰውነት                እነዚህ  ቀላልና  የተለመዱ  ህመሞችን
                                             ክፍላችን ሊጉዱ እንደሚችሉ ይነገራል።               የሚያመጡ  ቫክቴሪያዎችና  ቫይረሶች  አስፈላጊው
             ስለሆነም በስራ ውጥረትም ይሁን ሌላ
      የተፈጥሮ  ጥያቄን  መልስ  የሚያዘገዩ  ከሆነ                  አንዳንድ  ጥናቶች  ማስታገሻዎችን         ህክምና  በወቅቱ  ካልተደረገ  ኩላሊትን  የመጉዳት
      ለኩላሊትዎ ሲሉ ከድርጊትዎ ሊቆጠቡ ይገባል             በተደጋጋሚ  መውሰድ  ወደ  ኩላሊት                አቅም አላቸው።
                                                                                                          ጣ
                                                                                                 እ
                                                                                                        ማ
                                                                                                          ጣ
                                                                                                        ማ
                                                                                                     ል
                                                                                                   ቅ
                                                                                                 እ
                                                                                                      ፍ
                                                                                                   ቅ
                                                                                                            ት
                                                                                                  ን
                                                                                                  ን
                                                                                                     ል
                                                                                               0
                                                                                                .
                                                                                              1 1


                                                                                                .
                                                                                               0
                                                                                              10.  እንቅልፍፍ  ማጣትት
      እንላለን።                                 የሚሄደውን  ደም  እንቅስቃሴ  ሊቀንሱ                         10. እንቅልፍ ማጣት
                                             እንደሚችሉ አመላክተዋል።
                 በ
                                ት
                          መ
                          መ
                            ጠ
                              ጣ
                            ጠ
                      ሃ
                              ጣ
                        አ
                  ቂ
                    ው
                        አ
                    ው
                 በ
                         ለ
                         ለ

               2.  2. 2.  2. በቂ ውሃ አለመጠጣት                                                በተጣበበ  ጊዜና  የስራ  ሁኔታ  የሚኖሩ

                 በቂቂ  ውሃሃ  አለመጠጣትት
                                                             ዛ
                                                             ዛ
                                                            በ
                                                            በ
                                                               ቸ
                                                               ቸ
                                                              ባ
                                                              ባ
                                                           የ
                                                      ሮ
                                                      ሮ
                                                     ፕ
                                                     ፕ
                                                         ን
                                                           የ
                                                        ቲ
                                                        ቲ
                                                                     ግ
                                                                     ግ
                                                                    ም
                                                                        ች
                                                                       ቦ
                                                                       ቦ
                                                                 ው
                                                                    ም

                                                   5. 5.5. 5.ፕሮቲን የበዛባቸው ምግቦች      ሰዎች  እንቅልፍ  የሚያስገኘውን  የጤና  በረከት
                                                     ፕሮቲንን  የበዛባቸውው  ምግቦችች

             ኩላሊት  አላስፈላጊ   ነገሮችን
      ለማስወገድ ተግባሩ በቂ ውሃ ስለሚፈልግ በቀን                   ፕሮቲን  ለጤና  ጠቃሚ  ቢሆንም፥         ይዘነጉታል።
      ውስጥ  በቂ  ውሃ  አለመጠጣትም  ለኩላሊት            ቀይ  ስጋና  የፕሮቲን  መጠናቸው  እጅግ                  በእንቅልፍ  ስዓት  የአዳዲስ  ህዋሳት
      ህመም ይዳርጋል።                             ከፍተኛ  የሆኑ  ምግቦችን  በተደጋጋሚ              አሮጌዎቹን የመተካት ተግባር ይከናወናል።
                                             መውሰድ  ለኩላሊት  በሽታ  ሊያጋልጥ                     በአንፃሩ  በቂ  እንቅልፍ  አለማግኘት  እንደ
             ሰውነታችን  አስፈላጊውን  ያህል  ውሃ        ይችላል።
      ካላገኘ  ደም  ስለሚረጋ  ወደ  ኩላሊታችን                            አ ል ኮ ል               ኩላሊት  ያሉ  ሌሎች  የሰውነት  አካላት
                                                               ኮ
                                                              ል
                                                             አ
                                                             አልኮልል
      የሚሄደው  ደም  መጠን  ይቀንሳል።ይህም                           6.  6. 6.  6. አልኮል       ተግባራቸውን  በተገቢው  ሁኔታ  እንዳያከናውኑ
      ኩላሊት  ከሰውነታችን  የሚያስወግዳቸው                      የአልኮል  መጠጦችን  አብዝተን            ያደርጋል።
                                             በምንጠጣበት  ወቅት  ዩሪክ  አሲድ                      በተጨማሪም  በቂ  እረፍት  ወይም
                                             በኩላሊታችን  ቱቦ  ይከማቻል።  ይህም              እንቅልፍ አለመኖር ለደም ግፊት ይዳርጋል።
          DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  43
      DINQ magazine      May 2021       Stay Safe                                                                  43
   38   39   40   41   42   43   44   45   46   47   48