Page 47 - DinQ 220 May 2021
P. 47

Ethiopian Food Mart



           All you need to make Ethiopian dish
               ሁሉም ነገር አለ!





           Address:

           4485 Lawrenceville Hwy # 204
                  Lilburn, GA  30047

                770 806 0017






                         .
     የፋሲካ በአል …. (ከገጽ 57 የዞረ)
                     …
                     …
                           (
                     …..  ((ከገጽ  57  የዞረ))
                           ከ
                                     ዞ
                                     ዞ
                                    የ
                                        )
                                      ረ
                                      ረ
                                    የ
                             ገ
                             ገ
                           ከ

                              ጽ
                              ጽ
                                  7
                                  7
                                 5
                                 5

                                                              የሆነ ልዩ የፋሲካ በአል አከባበር ባህል አላቸው፡፡ ለሊባኖሳውያን የተለየ
                                                              የሚሆነው  የአከባበር  ስርአት  በቤተክርስቲያን  ውስጥ  የሚካሄደው
     ክብረ  በአልን  በደማቁ  በማክበር    የምትታወቅ  አካባቢ  ናት፡፡  በስፔን       በሪቫኖች  ያሸበረቁ  ሻማዎችና  አበባዎች  ለልጆች  ከተሰጡ  በኋላ
     የፋሲካ  ቅዱስ  ሳምንታት                                                                            ቤተክርስቲያኑን  እንዲዞሩ
     ህ መ ሙ ና       ስ ቅ ለ ቱ                                                                       የሚደረገው ነው፡፡ ማሙል
     የሚታሰቡበት        ጊዜያት                                                                         የተባለው የሃገሪቱ ልዩ የሆነ
     ሲ ሆ ን    በ ፋ ሲ ካ ው ም                                                                        ጣፋጭ  ምግብም  በፋሲካ
     ማድሪድን  ጨምሮ  ሁሉም                                                                             በአል የሚቀርብ ነው፡፡
     አካባቢዎች       በአበባዎች
     ፤ በ መ ን ገ ድ      ላ ይ                                                                        ትላንድ፦በስኮትላንዳውያን
     ጭፈራዎችና ጣፋጭ ኬኮች                                                                              ፋሲካ በህብረት የሚከበርና
     በደማቁ ይከበራል፡፡                                                                                በምግቦች  ተሞላ  ከመሆኑ
             ጀርመን፦ ፋሲካ                                                                           በተጨማሪ  በተለየ  በልጆች
     በጀርመን  ውስጥ  በሥጦታ                                                                            ዘንድ በፈንጠዝያ የሚከበር
     ቅ ር ጫ ቶ ች     ይ በ ል ጥ                                                                       በአል     መሆኑ      ነው
     ይደ ምቃል ፡ ፡      ል ጆ ች                                                                       የሚነገረው፡፡  በስኮትላንድ
     በ ቤ ተ ሰ ቦ ቻ ቸ ው                                                                             በ ል ጆ ች    በ ሚ ደ ረ ግ
     ከሚዘጋጁላቸው  የስጦታ                                                                              ፈንጠዝያ    ከእንቁላል  ጋር
     ቅርጫት  ውስጥ  ቼኮሌት                                                                             የተያያዘ  ነው፡፡እንቁላሎችን
     እንቁላል     አሻንጉሊቶችና                                                                          ከቀቀሉና  በተለያየ  ቀለማት
     ሌሎችም  ስጦታዎችን  በጉጉት  ይጠብቁታል፡፡  እናም  የፋሲካ  በአል             እንዲያሸበርቁ  ካደረጉ  በኋል  በአቅራቢያቸው  ወደሚገኝ  ኮረብታማ
     በጀርሞኖች ዘንድ ለዘመድ ለጓደኛ ለልጅ ለፍቅረኛና ለወዳጆች የሚሆኑ               ስፍራዎች በመውሰድ በፋሲካ  እለት ቁልቁል ያንከባልሏቸዋል፡፡ ለልጆች
     ስጦታዎችን በመለዋወጥ ያከብሩታል፡፡                                   እንደአስደሳች  የጨዋታ  ጊዜ  ቢቆጥሩትም  ክንውኑ  ፍጹም  ትእምርታዊ/
             ሊባኖስ፦ሊባኖስ ክርስቲያኖች በቁጥር አነስተኛ ቢሆኑም ሳቢ             ምሳሌያዊ/  ነው፡;፡  እንቁላል
                                                                                                     ው
                                                                                                         ገ
                                                                                                         ገ
                                                                                                 ጥ
                                                                                                   ለ
                                                                                                   ለ
                                                                                                                 ል
                                                                                                               ሯ
                                                                                                               ሯ
                                                                                                          ጽ
                                                                                                             ዞ
                                                                                                             ዞ
                                                                                                 ጥ
                                                                                         ወደሚቀጥለው ገጽ  ዞሯል
                                                                                           ደ
                                                                                         ወ ወ

                                                                                         ወደሚቀጥለውው  ገጽጽ   ዞሯልል
                                                                                           ደ
                                                                                                ቀ
                                                                                             ሚ
                                                                                                ቀ
                                                                                             ሚ




          DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  47
      DINQ magazine      May 2021       Stay Safe                                                                  47
   42   43   44   45   46   47   48   49   50   51   52