Page 52 - DinQ 220 May 2021
P. 52

ይህ ፎቶ ቴዲ ከዳማ ቲዩብ ጋር ቃለ ምልልስ
 የዞረ ...                                                                ባደረገበት ወቅት፤ በወሰን ስቱዲዮ የተነሳ ነው።
 የዞረ  ....
 ረ
 ረ
 ዞ
 ዞ

  .
  .

  .
  .
  .
 የ የ
                    ን
                                                   ገ
                ላ

                    ን
                                                   ገ
                ላ
        አ
      የ
      የ
            ት
            ት
        አ

                                    ሬ

                                                      ፅ
                              ሎ

                              ሎ
                                    ሬ
                                        ቶ
                                             ች
                                             ች
                                        ቶ
                       ታ
                       ታ
           የአትላንታ ሎሬቶች ገፅ
            የአትላንታ ሎሬቶች ገፅፅ



















 በንጉሴ ስመወርቅ
    (ማስታወሻነቱ  ለጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ኃይሌ ዳኜ)
  ለሜይ 9 መታሰቢያ መዝሙር የተዘጋጀ ግጥም
  ፅድቅ አይቆጥርም ሀጢያት ያ የሞት ጎዳና
  ክፉንም ደጉንም ወስዶ ያስቀራልና
  ዕጣ ፋንታው  ሆኖ ማለፉ ባይቀርም
  ለሰው የኖረ ሰው ስሙ አይቀበርም

  ባንድ ህይወት እልፍ ደግ ያደርጋል
  ይፀናል በቃሉ ይረጋል
  ከሀሰት መሞቱን ይመርጣል
  ህይወቱን ለእምነቱ ይሰጣል
  ከመቃብር በላይ የዋለ
  አድናቂው በስሙ የማለ
  የነገውን ያያ ዛሬ ላይ
  ካምና የተማሪ አስተዋይ
  አልሞተም ስለሱ ኣታልቅሱ
  ህይወቱን ተማሩዎት ውረሱ
  ዕድሜውን ለድሆች ያጋራ
  ህይወቱን በወዙ የገራ
  ስሙ በልባችን ተፅፏል
  ሥራው ለነገ ሠው ተላልፏል
  ችግሩን በድካም የፈታ
  ሞቱን በጥበቡ የረታ
  ነበረ እንዳትሉት ይኖራል
  ሀውልቱን በሠው ልብ ይሰራል                       አይረሣም መልካም ስራዉ
                                          ስሙን በላብ ስላፈራው
  ዝናን በህሊናው የናቀ                           በቀን ጊዜው ምን ሠው ቢያልፍም
  የተላከበተን ያወቀ                             ትናንት ደክሞ ዛሬ ቢያርፍም
  በኖረ እንዳትሉት ስላለ                          ዳግ ሥራው መቼ ይረሳል
  ለካስ የሱን ያክል ሰው አለ                       ከአድማስ አድማስ ይታወሳል
  እምነቱን ለገንዘብ ያልሻረ                        እንደሠራው ትዕዛዝ ኖሮ
  የሚኖር ያለ ነው የኖረ                          ከፍ ያረገን ዝቅ ብሎ አድሮ
  ህይወቱን አዳርሷት በእልልታ                       በደስታ ቀን ባዛናችን
  ለከፋቸው ትሁን አለኝታ                          ነበር አጋዥ ደራሻችን
  ለታይታ ለዝና ያልኖረ                           ዛሬም እኛ በተራችን
  ካጣ ሠው ያበረ ያደረ                           ይድረስ ለሱ ምስጋናችን
  ገና ትውልድ ይጠራዋል                           ፍቅርን ዘርቶአል በልባችን
  ዳግነቱን ይማረዋል                             ይየን ይኩራ በፍቅራችን
                                                                                                    ሔ
                                                     ዮ

                                                      ጵ

                                                                                                 መ

                                                                                                   ጽ

                                                    ት

                                                              ት
                                                         ዘ
                                                            ም
                                                           ለ
                                                          ላ
                                                                                                     ት
                                                       ያ
                                                        ለ
                                                               ኑ
                                                                ር

                                                                                              ን
                                                                                                              ዝ
                                                                                                            ሚ


                                                                                             ድ
                                                                                                               ያ
                                                                                               ቅ

                                                   ኢ
                                                                                                             ያ



                                                         ዘ


                                                         ለ


                                                  “


                                                   ኢ


                                                    ት


                                                      ጵ

                                                     ዮ

                                                          ላ



































                                                              ት

                                                           ለ
                                                               ኑ

                                                                 ”






































                                                                                                                  0


                                                                                                                 2



       52                                                                                          “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013
                                                                                                                   3
                                                                                                                   1


                                                                                                             ያ


                                                                                                            ሚ





                                                                                                              ዝ









                                                                                                   ጽ




                                                                                                 መ
                                                                                              ን







                                                                                             ድ

















                                                                                                    ሔ




                                                                                                                 2

                                                                                                                   1




                                                                                                                  0





















































                                                                                         ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133































































                                                                 ”
   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57