Page 53 - DinQ 220 May 2021
P. 53

ቅኝት


                                    ከክፋት ደግነት





                  ኃ
                    ይ
                         ዳ
           ድ
        ዎ
             ሮ
      ቴ
    በ በ ቴ ዎ ድ ሮ ስ   ኃ ይ ሌ   ዳ ኜ            ዳር  ደረሰች።  ታዲያ  እንዴት  ብላ  እዚያ  ጥልቁ  እንደህጻን  ልጅ  ተቆንጥጧል።  ያን  ሁሉ  እያነበብንና
    በቴዎድሮስስ  ኃይሌሌ  ዳኜኜ
    በቴዎድሮስ ኃይሌ ዳኜ
                                           ትግባ።  እሷ  ደቃቃ  ፍጥረት  በመሆኗ  ውሃውን  እየሰማን  ግን  እኛ  ላይ  ስንወጣ  መውረዳችንን፣
       በአንድ  ወቅት፣  በአንድ  አገር  አንዲት  ሸረሪት  ሰንጥቃ  ታች  የባህር  ኤሊ  ያለችበት  ቦታ  መድረስ  ከታችም  ያለውን  እንረሳዋለን።  ፕሮፌሰር  መስፍን
    እና  አንድ  የባህር  ኤሊ  ይኖሩ  ነበር።  ሰፈራቸው  አትችልም።  ምክንያቱንም  ውሃው  ያንሳፍፋታል  ወልደማርያም በአንድ ግጥማቸው እንዲህ ነበር ያሉት

                                                                                           መ
                                                                                        ል
                                                                                        ል
                                                                                          ን
                                                                                          ን

                                                                                      ሰ
                                                                                      ሰ
                                                                                       ላ
                                                                                    መ
                                                                                    መሰላልን መውጣት
                                                                                       ላ
                                                                                    መ
                                                                                               ጣ
                                                                                                 ት
                                                                                                 ት
                                                                                             ው
                                                                                               ጣ
                                                                                             ው

                                                                                            መ

    የተራራቀ  በመሆኑ  አንዳቸው  አንዳቸው  ጋር  እንጂ ልትጠልቅ አትችልምና! ውሃው ዳር ሆና ምን                  “ ““ “መሰላልን መውጣት
                                                                                     ለ

                                                                                              ሃ
                                                                                   አ አ

                                                                                      ው
                                                                                               ት

                                                                                          ዩ
                                                                                             ል

                                                                                           ብ
                                                                                        ል
                                                                                               ት
                                                                                             ል
                                                                                      ው
                                                                                   አለው ልዩ ብልሃት
                                                                                          ዩ
                                                                                           ብ

                                                                                        ል

                                                                                     ለ
                                                                                              ሃ
    ለመሄድ  የአንድ  ገበያ  መንገድ  ይጠይቅም  ነበር።  ማድረግ  እንዳለባት  አሰበች።  ያለው  ምርጫ  ወደ          አለው ልዩ ብልሃት
                                                                                            ጦ
                                                                                    ላ
                                                                                     ዩ
                                                                                     ዩ
                                                                                        ጨ




                                                                                        ጨ
                                                                                      ን
                                                                                          ብ
                                                                                          ብ
                                                                                            ጦ
                                                                                      ን
                                                                                   የ የ
                                                                                   የላዩን ጨብጦ
    በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ።                      ታች ለመጥለቅ የሚረዳ ነገር ማድረግ ነው። እናም          የላዩን ጨብጦ
                                                                                    ላ
                                                                                      ቹ
                                                                                   የ የ

                                                                                   የታቹን ረግጦ
                                                                                      ቹ
                                                                                         ረ
                                                                                       ን

                                                                                       ን
                                                                                         ረ
                                                                                          ግ
                                                                                          ግ
                                                                                    ታ
                                                                                    ታ
                                                                                           ጦ

       በነባህር  ኤሊ  መንደር  ረሃብ  ገባ፣  የሚበላ  አንድ  አሮጌም  ቢሆን  ጃኬት  ገዝታ  ኪሱ  ውስጥ          የታቹን ረግጦጦ
                                                                                          ግ
                                                                                          ግ
                                                                                              ስ
                                                                                               ስ
                                                                                             ያ
                                                                                        ዱ




                                                                                             ያ
                                                                                        ዱ
                                                                                            ን
                                                                                            ን
                                                                                    ሲ
                                                                                    ሲ
                                                                                                    ል
                                                                                                 ግ
                                                                                      ወ
                                                                                                  ራ
                                                                                    ሲወርዱ ግን ያስቸግራልል
                                                                                      ወ
                                                                                                  ራ
                                                                                                 ግ
                                                                                                ቸ
                                                                                                ቸ

                                                                                       ር
                                                                                       ር
    ጠፋ።  የባህር  ኤሊ  ተቸገረች።  ረሃቡ  ጠንቶባት  ድንጋይ  ከጨመረች  ወደ  ታች  መውረድ                         ሲወርዱ ግን ያስቸግራል
    ምግብ  ፍለጋ  ስትኳትን  ድንገት  ሸረሪትን  እንደምትችል ተረዳች። በብልሃቷም ተደስታ ተግባር                         የረገጡትን ያስጨብጣል”
                                                                                                    ል


                                                                                                 ብ
                                                                                             ስ
                                                                                                ብ
                                                                                              ጨ
                                                                                              ጨ
                                                                                            ያ
                                                                                                  ጣ
                                                                                            ያ
                                                                                             ስ
                                                                                                  ጣ
                                                                                     ረ
                                                                                    የ
                                                                                     ረ
                                                                                         ት
                                                                                         ት
                                                                                      ገ
                                                                                    የ
                                                                                      ገ
                                                                                       ጡ
                                                                                       ጡ
                                                                                          ን
                                                                                          ን

                                                                                    የረገጡትን ያስጨብጣልል””
                                                                                                     ”

    አስታወሰች።  እሜቴ  ሸረሪት  ደግሞ  ባለሙያ  ላይ አዋለችው። አንድ ጃኬት አጥልቃ ኪሱ ውስጥ                   የጊዮርጊስ  ቤተ  ክርስቲያን  ካህናት፣    ኡራኤል
    በመሆኗ የማትሰራው የምግብ ዓይነት የለም። ሁሌ  ድንጋይ በመክተት ወደታች ለመጥለቅ ቻለች። ታች                 በዓል አለና ሄዳችሁ አክብሩ ብለው ለአባላቶቻቸው
    ቤቷ  ድግስ  ነው።  ግን  ቆንቋና  በመሆኗ  ያላትን  ያለው  የባህር  ኤሊ  መኖሪያ  ቤት  ድግስ  ተደግሶ፣      ቢናገሩ፣  ነገ  የነሱ  በዓል  ሲሆን  የኡራኤሎቹም
    አታስቀምስም እየተባለችም ትታማለች። ሆነም ቀረ  የምግብ ዓይነት በጠረጴዛው ላይ ተደርድሮ ነበር።                እንዲመጡ  መንገድ  ይከፍታል፣  ጥቅሙ  ለሁለቱም
    በረሃብ  የደከመቸው  ኤሊ  መጥታ  የሸረሪትን  ቤት  ሸረሪት  ጃኬቷ  ኪስ  ውስጥ  ድንጋይ  እንዳደረገች
    በራፍ አንኳኳች።                             እዚያ  ቤት  ደርሳ  ሰላምታ  ካቀረበች  በኋላ  በጣም   ነው።  አንዱ  እድር  ከሌላው  እድር  ጋር    “የልምድ
       ሸረሪት እንደዚያ ምግብ ሰርታና ደርድራ ቤቷ  መራቧን እና መንደራቸው ውስጥ ረሃብ መግባቱን                 ልውውጥ” የጋራ ስብሰባቢያ ደርግ ጥቅሙ ለሁለቱም
    ሰው መምጣቱ አልጣማትም። ቶሎ ብላ ምግቡን  ለባህር  ኤሊ  አስተዛዝና  ተናገረች።  የባህር  ኤሊም              እንጂ፣ የመበላለጥን ነገር አያሳይም። በፖሊቲካ እጅግ
    ደባበቀችና  በሩን  ከፈተች።  ያንጊዜ  የባህር  ኤሊ     እንዲህ  አለች..  “ያው  እንደምታውቂው  ረሃብ       የተካረሩ  ባላንጣዎች  ቢያንስ  የእግዜር  ሰላምታን
    ቆማለች።    “ምንፈልገሽ  ነው  ኤሊ?”  ሸረሪት  መጥፎ ነገር ነው፣ አንቺም ስለተራብሽ የግድ ምግብ            መሃላቸው  ካላስቀሩ  ነገ  ለመነጋገር  እንኳን  እንዴት
    ጠየቀች  “በመንደራችን  ረሃብ  ገባ፣  የምበላው  ያስፈልግሻል። እና ምግብ አልከለክልሽም፣ ግን በኛ             ነው  የሚችሉት? ዛሬ  እኛ  የምናደርገው  ነገር  በሙሉ
    አጣሁ፣  ባይሆን  አንቺ  ጋ  ምግብ  አይጠፋምና፣  ቤት  ደምብ  መሰረት  ጃኬት  አድርጎ  መግባት             ነገ  ሌላውም  እኛ  ላይ  ሊያደርግብን  የሚችለው
    ቢቻል  ትንሽ  ብታበይኝ፣  ተዚያም  ታለፈከቻልሽ  አይቻልም  ሰለዚህ  ጃኬቱን  አውልቂውና  ገብተሽ             መሆኑን  አንርሳ።  ዛሬ  ሌላው  ላይ  የምንመኘው
    ትንሽ  ቋጥረሽልኝ  ቤቴ  ብሄድ  ብዬ  ነው፣  ብድር     ብዪ” አለቻት።  ጥያቄው  የማይቻል  ነው፣  ሸረሪት     መጥፎ  ነገር፣  ነገ  እኛም  ላይ  ይደርስ ይሆናል።  ነገር
    እመልሳለሁ”  እያስተዛዘነች  ጠየቀች።  ሸረሪት         ምርጫ አልነበራትም፣ እሷ በፊት “እግርሽን ታጠቢ”       ስናከርር፣ የሚከረው እኛም ላይ ነው። ሰው ስንጠላ፣
                                                                                 እሱም ይጠላናል፣ ሌላው ላይ ምቀኛ ስንሆን፣ እሱም
    መለሰች  “አይኤሊ፣  መቼም  ምግብ  ባበላሽ  ደስ  ብላ ደንብ እንዳወጣች፣ እሷም የሰው ደንብ ማክበር            እኛ ላይ ምቀኛ ይሆናል፣ ዛሬ እየተከታተልን መቆሚያ
    ይለኝ ነበር፣ ግን በኛ ባህል መሰረት ከነጭቃ እግር  አለባት፣  ጃኬቷን  አወለቀች፣  ጃኬቱን  ከነድንጋዬ          መቀመጫ  የምናሳጣው፣  ዛሬ  እግር  እግሯን
    ቤት  ውስጥ  አይገባምና  እዚያው  ወንዝ  ውስጥ  ከላይዋ  ላይ  ሲወልቅ  ተስፈንጥራ  ወደ  ላይ ወጥታ          እየተከታተልን  ምሬት  ውስጥ  የከተትናት፣  ነገ  እድል
    ሄደሽ  እግርሽን  አጥበሽ  ነይ” ብላ  መለሰቻት።  ለመንሳፈፍ ተገደደች፣ ድግሱም አመለጣት። ስንገፋ             ወደነሱ ሲዞር ተመልሰው እንደማይመጡብን ምንም
    ኤሊአዘነች።  ምንም  እንኳን  የቤቱን  ህግ  ማክበር  እንገፋለን፣  ስንሳደብ  እንሰደባለን፣  ስንጠላ፣          ዋስትና  የለንም።  ለሌላው  ጠላት  በሆንን  ቁጥር፣
    እንዳለባት ብታውቅም፣ ተመልሳ ሄዳ ወንዙ ውስጥ  እንጠላለን፡  ብዙ  ጊዜ በህይወታችን  የሚያጋጥሙን              ለራሳችንም  ጠላት  እየሆንንነው።  ወንዝ  የማያሻገር
    ታጥባ እስክትመጣ ምግቡ ሊያልቅ ይችላል ብላም  ነገሮች  የድርጊታችን  ነጸብራቅ  ናቸው።  ለሌላው               ምክንያት ፈጥረን የአንድ እምነትተከታዮች ሆነን ሳለ
    ሰጋች። ቢሆንም ግን  “እሺ” ብላ ለመታጠብ ወደ         የምንመኘው  ጥሩ  ያልሆነ  ነገር  ተመልሶ  በኛ       “እነ እገሌ ቤተክርስቲያን አልሄድም”  ስንል፣ እነሱም
    ወንዟ  ወረደች።  ታጥባ  ስትወጣ  ግን  አንድ  ነገር    እንደማይመጣ ምንም መተማመኛ የለንም። ለጊዜው          እኛ  ጋ  እንዳይመጡ  እያገድን  ነው።  እኛ  እነሱ  ጋር
    ተገነዘበች።  ተመልሳ  ወደ  ሸረሪት  ቤት  ለመሄድ      አይመስለንም።     ላይ    ስንወጣ     የምንወርድ    ባለመሄድ የሚጎድልባቸው ነገር ካለ፣ እነሱም እኛ ጋር
    መንገዱ  ጭቃ  ነው፣  ስለዚህ  መልሳ  መጨቅየቷ        አይመስለንም።  በታንክና  በጦር  ጀት  ስንጠበቅ       ባለመምጣታቸው  እኛም  የሚቀርብን  ነገር  ይኖራል
    አይቀርም።  ሸረሪትም  ይህን  አውቃ  ነው  ታጥበሽ      እግዜርም  ጭምር  የሚችለን  አይመስለንም።  ዛሬ       ማለትነው።  ማን  ተጠቀመ? ያቺ  ሸረሪ  ት  ቀድማ
    ነይ ያለቻት። እናም በሸረሪት ተንኮል አዘነችና ወደ       ስንጠግብ የምንራብ፣ ስንደሰት ነገ ልናዝን የምንችል      ባመጣችው  ችግር፣  በቆፈረችው  ጉድጓድ  ..ዞሮ  ዞሮ
    ሸረሪት ጎጆ ዳግመኛ ሳትመለስ ቀረች።                መሆኑ  ይረሳናል።  ሥልጣን  ስናገኝነ  ገመውረዳችን
       ይህ  በሆነ  በዓመቱ  እነሸረሪት  መንደር  ረሃብ    ትዝም  አይለን።  ባለን  ሰአት፣  ሥልጣን  በያዝን     ራሷም ገባችበት።
                                                                                   ለኛ  አዛኝ  የሚመስሉ  ሁሉ  ላይሆኑ  ይችላሉ፣
    ገባ። የሚበላ ጠፋ፣ ያንጊዜ ሸረሪት በተራዋ ለማኝ        ሰአት፣  ሃብት  ባካበትን  ሰአት፣  ከፍ  ባለን  ሰአት   ለመስጊዳችን፣ ለቤተክርስቲያናችን፣ ለጸሎት ቤታችን
    ሆነች።  ስታስብ  ከባህር  ኤሊ  በቀር  ሌላ          ከታች  ያሉትን  እንረሳለን።  ያለን  ሁሉ  ሲያልፍ  ነገ
    የምታውቀው  የለም።  ስለዚህ  እሷኑ  ሄዳ  ምግብ       እኛ  ታች፣  ታች  የነበሩት  ደግሞ  ላይ  ወጥተው     ተቆርቋሪ  መሰለው  ባደባባይ  የሚናገሩ  ሁሉ  ላይሆኑ
                                                                                 ይችላሉ።  ኤሊ  የተደረገባትን  ክፉ  ነገር  በክፉ
    ለመለመን  ወሰነች።  የባህር  ኤሊ  የምትኖርበትን       እንደሚያጋጥመን  እንረሳለን።  የዓለምን  ታሪክ
    ቦታ ስታጠያይቅም፣ ወንዙ ውስጥ፣ ከጥልቁ ክፍል          ብናይ፣ የሰው ልጆችን ታሪክ ብናነብ የሚያጋጥመን  መለሰች። [ክፉን በደግ መልሱ ..የሚለው ጥቅስ ለሷ
    ትልቅ  ቤት  እንዳላት  ወሬው  ደረሳት።  ይሄኔ  እኮ    ነገር  በሙሉ  ተቀራራቢ  ነው።  ዓለም  ን  አይስራም- ስለዚህ  አይፈረድባትም] ..እንኳን  ለሷ፣
    የባህር ኤሊ ብዙ ምግብ ሰብስባና ስርታ ይሆናል።         ያንቀጠቀጡት እንደሂትለር ወድቀዋል፣ እነናፖሊዎን  ለኛ  ጥቅሱ  ለተጻፈልን  እንኳን  ብዙም  ሲሰራ
    እስቲ  ሄጄ  ምግብ  ልለምናት  .. ትንሽ  ብታበላኝ     ዛሬ የሉም፣ ንጉስ የነበሩት ሲወርዱ የተራ ቤተሰብ  አይታይም።  ግን  አንድ  ነገር  ማለት  እንችላለን፦
    ቢያንስ  ሳምንት  ያህል  እሰነብታለሁ  ብላ  በማሰብ     ልጅ  የነበረው  ቴዎድሮስ  ንጉስ  ሆኗል፣  የእራቅን  “ጽድቅና ኩኔኔ ቢኖርም ባይኖርም፣ ከክፋት ደግነት
    ጉዞ ጀመረች። የባህር ኤሊ መኖሪያ የሆነው ወንዝ         ህዝብ  እንደብረት  አንቆ  የገዛው  ሳዳም  ሁሴን      ሳይሻል አይቀርም”

                                                                                                                   53
          DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  53
   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57   58