Page 49 - DinQ 220 May 2021
P. 49
E
E
B
E
B
E
E
D
D
E
KEBEDE HAILE PAGEE
KEBEDE HAILE PAGE
K
K
P
A
P
E
G
A
G
E
A
A
H
H
L
E
L
I
I
የጊዚያዊ ማኅበራዊ ኑሮ ደንብ ከ4 ክፍለ-ዘመን በኋላ
በጣሊያን ግዛት አልጌሮ ክፍለ-ከተማ አስተዳደር በጥንት ዘመን ታይቶ ስለነበረው አንገብጋቢነት በግምት ውስጥ በማስገባት
ተላላፈ በሽታና ተወሰዶ ለነበረው ጊዚያዊ የማኅበራዊ አኗኗር ሥርዓት ለንባብ
መቅረቡ ይታወሳል፡፡ የዚህ ክፍለ-ጽሁፍ ትኩረት ደግሞ ቀጣዩን ምንባብ አቅርቦ የተላላፊ በሽታ እንዳይሰራጭ የሚረዳ 57
ለአሁኑ ዘመን አሰተምሮ ጥሎ እንዳለፈ በመጥቀስ በመደምደሚያው ጠርዝ ላይ ዓይነት ህግጋት ያቀፈ መጽሔት ታትሞ ለሕዝብ
ያደርሳል፤፤ በጣሊያን ግዛት አልጌሮ ክፍለ-ከተማ አስተዳደር በጥንት ዘመን ታይቶ
ስለነበረው ተላላፈ በሽታና ተወሰዶ ለነበረው ጊዚያዊ የማኅበራዊ አኗኗር ሥርዓት በመበተኑ በሽታውን በቁጥጥር ስር ለማዋል
ለንባብ መቅረቡ ይታወሳል፡፡ የዚህ ክፍለ-ጽሁፍ ትኩረት ደግሞ ቀጣዩን ምንባብ
አቅርቦ ለአሁኑ ዘመን አሰተምሮ ጥሎ እንዳለፈ በመጥቀስ በመደምደሚያው ጠርዝ ተቻለ፡፡
ላይ ያደርሳል::
ቤነዲቶና የተባለው ተባባሪ ጸሐፊ
Remote Life # 6 እንዲኖር ትእዛዝ ተላለፈበት፡፡የታውጀውን እንደገለጸው በአልጌሮ ከተማ ታየ የተባለው ይህ
ጊዜያዊ መመሪያ ነዋሪው በሥራ ላይ ተላላፊ በሽታ በቀላሉ ሊራባ የቻለው ከላይ
ካለፈው የቀጠለ የመጽሐፍ ዘገባ
ስለማዋሉ ህዝብ በሚበዛባቸው ሥፍራዎች ከተመለከቱት ምክንያቶች በተጨማሪ በሽታው
‘የጥቁር ሞት’ የሚል መጠሪያ ስም
ንክክ እንዳይኖርና ጨንበል ስለማድረጋቸው ላካባ ቢው አዲስ በመሆ ኑ፤ በደረ ጃ
ተሰጥቶት የነበረው አስከፊ ተላላፊ የበሽታ
የሚቆጣጠሩ ህግ አሰከባሪዎች ተሠማርቶ ባለመመደቡ፤ በከተማው ስለጤና አጠባበቅ
ዓይነት በአውሮፓና በአስያን አገሮች ውስጥ
ነበር፡፡ከዚህ መነሻ ነው እንግዲህ በአሁኑ ተዋረድ ስላልነበረ፡ ከሕዝቡ ቁጥር ጋራ
በሚሊዎን የሚገመት ህዝብ አጥቅቶ የነበረው ወቅት የተላላፊ በሽታ እንዳይሰራጭ ህዝቡ የተገናዘበ በቂ የጤና ባለሙያዎችና ኋላ ቀር
ጥንታዊ በሽታ ባላጌሮ ከተማ ደግሞ መከሰቱ
እንዲራራቅና ጨንበል እንዲያደርግ ተብሎ የሕዝብ ጤንነት ጥበቃ ተቋም ስለነበራቸው
የከተማውን ነዋሪ ህዝብ የመንፈስ
የወጣው ደንብ፡፡ነገር ግን በዚያን ጊዜ የዓለም የረባ የመገልገያ መሣሪያ እንኳን የተሣነው
አለመረጋጋት ፈጥሮበት አሰደንግጦ
ሥልጣኔ እንደ አሁን ጠልቆ ያልገባበት ጊዜ ህዝብ ነበር ይላል ታሪኩ፤፤
ነበር፡፡በመሆኑም በወቅቱ የመከላከል
ስለነበረ የጤና መኮንኖች ማሰልጠኛና
ከአገሩ አስተዳደር በ1631 ዓም ወቅቱ
መድኅኒት ባለመኖሩ በበሽታው የተያዘ ፅኑ
የማስተማሪያ ከፍተኛ ተቋም እንኳን
በልግ ወራት ላይ የተላለፈው መመሪያ
ህሙማን ህዝብ ባህላዊ መድኀኒት በመጠቀም ካለመኖሩም በላይ መድኀኒት ባለመኖሩ
የማያፈናፍን ከመሆኑም የተነሳ ከአልጌሮ ከተማ
ሕይወቱን ስላተረፈው የባህል መድኀኒት
በሽታው በአገሪቱ እንዲራባ ምክንያት ሆኗል፤፤
ነዋሪ ህዝብ መካከል ከአንድ መኖሪያ ቤት አንድ
በፍቱንነቱ አድናቆትን አትርፎ እንደነበረ
ችግሩን ለመቋቋም የጤና ባለሙያ
ሰው በበሽታው ተይዟል ተብሎ ከተሰማ እንኳ
መጽሐፉ ይተርካል፤፤
የሰው ኃይል ቁጥር ለማበራከት ሲባል አገሪቱን
ጠቅላላው የከተማው ነዋሪ ሕዝብ ለ40 ቀናት
ኮቪድ-19 በሽታ እንዳይራባ በአሁኑ ከሚያስተዳድሩት ባለሥልጣናት ወገን በቁጥር
ከቤት እንዳይወጣ ታግዶ ጥብቅ ቁጥጥር
ወቅት በጤና ባለሙያዎች የተነገረው 50 የሚሆኑ የባለጸጋና የባለሥልጣን ልጆች
ይካሄድበት ሰለነበር ህዝቡ ጦርነት የታወጀበትን
ተመሳሳይ ሕዝባዊ የጤና አጠባበቅ ሥርዓት በነቂሥ ተመርጥው ወደ ኦስሎ ዩኒቨርስቲ
ያህል ፍራቻ አድሮበት ነበር ይላል፡፡
ማለትም 2 ሜትር ወይም 6 ፊት ተራርቆ ተልከው እንዲሰለጥኑ ተደረገ፡፡ተማሪዎቹ
ሯ
ዞ
ገ
ወደሚቀጥለው ገጽ ዞሯል
ደ
ሚ
ወደሚቀጥለውው ገጽጽ ዞሯልል
ለ
ጥ
ቀ
ተመርቀው ሥራ እንደጀመሩም የጉዳዩን ወ ወ ደ ሚ ቀ ጥ ለ ው ገ ጽ ዞ ሯ ል
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 49
DINQ magazine May 2021 Stay Safe 49

