Page 51 - DinQ 220 May 2021
P. 51

ፍልስፍና
                                                                                   ፍልስፍናና
                                                                                   ፍ ፍ   ል     ስ    ፍ      ና
                                                                                                    ፍ
                                                                                               ስ
                                                                                         ል
                                         …








                                             ጥርት  ባለ  መልኩ  ያለማየት  ስሜቶች
                   ስ
                   ስ
                     ጥ
                     ጥ
              በ
              በ
                ሚ
                ሚ
                             ራ
                           ደ
                               ው
                             ራ
                         አ
                       ረ
                           ደ
                         አ

              በሚስጥረረ  አደራውው))
             ( (( (በሚስጥረ አደራው)               ይንጸባረቁበታል።


                                  )
             እንደኔ  ከሆናችሁ  ሌሊት  እንደ  መንቃት           አብዛኛዎቻችን  የምንኖረው  በእቅልፍ
                                             ልብ ውስጥ ነው ማለት ይቻላል። የምንወስናችው
       የሚያናድደኝ  ነገር  የለም።  ከተኛሁኝ  ድብን  ብዬ
                                             ውሳኔዎች፤  የምናደርጋቸው  ድርጊቶች፤
       ሲነጋ  መንቃት  እንጂ፤  ሌሊት  መባነን  ደስ
       አይለኝም።  ድንገት  ከባነንኩኝና  እንቅልፍ  መልሶ     ሀሳቦቻችን፤  ምኞቶቻችን  ባጠቃላይ  በቀን  በቀን
       ካልወሰደኝ እጨነቃለሁ።   እርግጠኛ ነኝ እንዲህ        የምናደርጋቸው  ነገሮች  ሁሉ  በአብዛኛው
       የሚሰማኝ  እኔ  ብቻ  አይደለሁም።  ሁላችንም         ድግግሞሽ  ናቸው።  አስበን  ከምናደርጋቸው
       ድንገት  በሌሊት  ከባንን  ወዲያው  ተመልሰን         ድርጊቶች  ፤አይምሮዋችን  እንደለመደው
       ለመተኛት  እንታገላለን።  በተለይ  ከመንጋቱ  ትንሽ     የሚወስናቸው  ውሳኔዎች  ያመዝናሉ።  አንዳንዴ
       ቀደም ብሎ የሆነ ነገር ካባነነን፤ ተመስን እንድንተኛ     ግን የሆኑ አጋጣሚዎች ካንቀላፋንበት ያባንኑናል፤
                                             ያኔ ከእንቅልፍ እንደቀሰቀሱት ህጻን ድንግርግራችን
       የሚጎተውተን  ስሜት  እጅግ  ከባድ  ነው።ይህንን
                                             ይወጣል።  ይሄኔ  ነው  ተመልሰን  የማንቀላፋቱ        ውስጥ ያሳልፈናል። የእቅልፍ ጣዕም ሲበዛ ብርቱ
       ያነሳሁበት  ምክንያት  ስለ  እንቅልፍ  ወዳድነቴ
       ለማስረዳት  አይደለም።  ለመጻፍ  ያነሳሳኝ  ሃሳብ      ፍላጎት  የሚወተውተን።  ደስ  የማይለውን            ነውና  አብዛኛዎቻችን  ተመልሰን  እናንቀላፋለን።
       ጨርሶ  ከእንቅልፍ  ጋር  ግንኙነት  የለውም።         የመባንነን  ስሜት  ለመሸሽ፤  የሞቀው  ኑሮዋችንን      የመንቃቱን  ስሜት  መቋቃም  ስለሚያቅተን  ብቻ።
       የፐርሺያውን  ገጣሚ  “ወደ  መኝታህ  አትመለስ”       እንደብርድ ልብስ ተከናንበን ተመልሰን ለማሸለብ         የንጋቱ  ነፋስ  ያመጣልንን  ሚስጥር  ሳንሰማ፤
       የሚለውን አባባል መዋስ ስልፈለግኩኝ እንጂ።           እንታገላለን።  ሆኖም  ግን  የባነንነው፤  ሩሚ        የምንመኘውን ሳንጠይቅ ተመልሰን ጥቅልል ብለን
                                             እንዳለው  ልንሰማው  የሚገባን  ሚስጥር  ስላለ        እንተኛለን።  ማንቀላፋት  ምቾት  አለውና።
             “The breeze at dawn has secrets to
                                             እንዲሆም  የእውነት  የምንፈልገውን  ነገር           አንዳንዶች  ግን  የሚታገላቸውን  ተመልሶ
       tell you.on’ go back to sleep
                                             እንድንጠይቅ  እድል  ነውና፤  በፍጹም  ተመልሰን       የማንቀላፋት  ስሜት  ተቋቁመው  ካንቀላፉበት
       You must ask what you really want.
                                             መተኛት የለብንም።                           እስከወዲያኛው ይነቃሉ።
        Don’t go back to sleep.”- Rumi
                                                   መባነን  ወይም  መቀስቀስ  ለጥቂት                እንደሚመስለኝ ፈተናዎች ሁሉ የማንቃያ
       “የንጋቱ  ነፋስ  የሚነግርህ  ሚስጥር  አለና  ተመስህ   ደቂቃዎች  ይጫጫናል፤  አይን  ይሞጨሙጫል፤           ደውሎች  ናቸው።  በችግርና  በፈተና  ውስጥ
       አትተኛ፤                                 ሰውነት ይደክማል፤ አይምሮ ይፈዛል። ሆኖም ግን         የምናልፈው፤  ካንቀላፋንበት  መንቃት  ስላለንብን
       የምትፈልገውን  ሳትጠይቅ ተመልስህ አትተኛ”           ይህ  ስሜት  በጣም  ለአጭር  ጊዜ  የሚቆይ  ደስ      ነው።  ለአብዛኛዎቻችን  ግን  ፈተናው  ከባነን  በኋላ
                                             የማይል ስሜት ነው። ቀስ እያለ አይኖች ይበራሉ፤        ተመልሰን እንድንተኛ የሚታገለንን ስሜት ማሸነፍ
             ተመልሰን  እንድንተኛ  የሚጎተጉተን
                                             ሰውነት ይሞቃል፤ አይምሮ ይነቃል። ያኔ ተመልሶ         ነው።  ምናልባት  እንደኔ  አልፎ  አልፎ    ከእቅልፍ
       ስሜት፤ የንጋቱ ነፋስ ይዞልን የመጣውን ሚስጥር
                                             የማንቀላፋት  ፈተናውን  ያለፈ  ሰው፤  የመንቃትን      እንደቀሰቀሱት  ሰው  የግርታ  ስሜት  የሚሰማችሁ
       እንዳንሰማ  ይከለክለናል።  መባነን  ደስ  የማይል
                                             ዋጋ ያገኛል። እንደሚመስለኝ ሁላችንም በአንድም         ከሆነ፤  የሩሚን  አባባል  እንድታስታውሱ  አደራ
       ስሜት ነው፤ በትዕግስት ካላለፍነው የመባነን ስሜት
                                             ሆነ  በሌላ  መልኩ  የሆነ  ያንቀላፋንበት  የህይወት    እላለው፤  በፈተና  ውስጥ  የመጣውን  መልክዕክት፤
       ይረብሻል።  ሰው  ድብን  ብሎ  ከተኛበት  ሲባንን
                                             መስመር  አለ።  ታዲያ  በተለያዩ  አጋጣሚዎች         በመባነን  ውስጥ  የሚገለጠውን  ሚስጥር  ሳንሰማ
       የድብርት፤  የመደናገር፤  የመቅበዝበዝ፤  ነገሮችን
                                             ፈጣሪ ሊያባንነንና ሊያነቃን ሲፈልግ በፈተናዎች         ተመልሰን እንዳንተኛ!!


          DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  51
      DINQ magazine      May 2021       Stay Safe                                                                  51
   46   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56