Page 55 - DinQ 220 May 2021
P. 55

r
                      r
                   u
                             c


                   u
          Y
          Y
              Your choice!
                o
                o
          Your choice!!
                                             e
                                         c
                                         c

                                                !
                                             e
                                        i
                                 h
                                 h
                             c
                                        i
                                     o
                                     o
      የልዑል ኤርሚያስ...                                                                 እንደሚያሳዩት  ከሆነም  የኋይትሃውስ  ቤተ

                                                               .
                                                           …
                                                           …
                                                                    ጽ
                                                                   ገ

                                                                    ጽ
                                                                   ገ
                                                                 (
                                                           …..  ((ከገጽ  58  የዞረ))
                                                                  ከ
                                                                  ከ
                                                                           ዞ
                                                                           ዞ
                                                                          የ
                                                                              )
                                                                             ረ
                                                                             ረ
                                                                          የ
                                                                        8
                                                                       5
                                                                       5

                                                                        8
               ካለፈው ገጽ የቀጠለ                 የፋሲካ በአል …. (ከገጽ 58 የዞረ)                መንግስት  ከፊል  ቦታዎች  ክፍት  ተደርገው
                                                                                    ህጻናት  እንቁላል  እያንከባለሉ  እንዲጫወቱ
      ዩኒቨርሲቲ እና ጃማይካ ኮሌጅን፤  እንዲሁም           ከተራራ  ላይ  ማንከባለል  የክርስቶስ  መቃብር         የሚደረግበት  አግባብ  አለ፡፡  በአሜሪካ  ይህ
      የኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ  ቤተክርስቲያንንም            የተከደነበትን  ድንጋይ  እንደማንከባለል
      ጎብኝተዋል።                               ይቆጥሩታል፡፡ይህም                            ባህል  እንደአውሮፓውያኖቹ  ከ1978  አመተ
      በጃማይካ  ኮሌጅ  ልዑሉ  የቀድሞው  ጠቅላይ          ት ን ሳ ኤ ው ን
      ሚኒስትር     ብሩስ    ጎልዲንግ     አቀባበል      እንደማገዝ      ማለት
      የተደረገላቸው ሲሆን እ.ኤ.አ. በ 1966 የአ
                                            ነው ይላሉ፡፡
      Emperor  ሥላሴን  ጉብኝት  በማስታወስ
      ንግግር  አድርገው  ነበር። ልዑል ኤርሚያስ
      በኮሌጁ  ውስጥ  ለተሰበሰቡት  ተማሪዎች                     አሜሪካ፦
      እንዲህ በማለት ንግግር አደረጉ። “እናንተ…           አሜሪካውያን  ንጹህ
      በጣም ብሩህ ሰዎች ናቹህ።  እናንተ የወደፊቱ          በ መ ል በ ስ ና
      ጠቅላይ  ሚኒስትር፣  የወደፊቱ  ሳይንቲስቶች          ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን
      ናቹህ።  ከምንም  በላይ  ግን  እናንተ  ትክክል       በመሄድ       የፋሲካ
      የሆነውን  እና  ስህተት  የሆነውን ነገር  መለየት      በአል      ሳምንትን
      እንድትችሉ ህሊና የተቸራቹህ ሰዎች ናቹህ።”           ማ     ክ    በ   ር
      በማለት  ተማሪዎቹን  የሚያበረታታ  ሰፋ  ያለ         ይ ጀ ም ሩ ታ ል ፡ ፡
      ንግግር አድርገዋል።                          የተለያዩ  ከረሜላዎችና  ቼኮሌቶችም  የበአሉ           ምህረት ጀምሮ እስከአሁን ድረስ መቀጠሉ ነው
      ልዑል  ኤርሚያስ  በዚህ  አይነት  የክብር           ማድመቂያዎች  ናቸው፡፡  እነዚህ  ምግቦች             የሚነገረው፡፡
      ጉብኝት ከባለቤታቸው ልዕልት ሳባ ከበደ ጋር           በብዛት  የሚበሉበት  ሰሞን  ነው፡፡  የፋሲካ                  ከተለያዩ  ሃገራት  የፋሲካ  በአል
      በጃማይካ የአንድ ሳምንት ቆይታ ካደረጉ በኋላ          በአልን  ጠብቀው  የተለያዩ  ዝነኛ  የጣፋጭ           አከባበር  የምንረዳው  ሁሉም  ሃገራት  በአሉን
                                            ምርቶች  በብዛት  ይለቀቃሉ  ፡፡  ሌላው
      ወደ  አሜሪካ  ተመለሱ።  ይህ  የጃማይካ                                                   ሲያከብሩ  ጎረቤት  ለጎረቤት  ተጠያይቀው
                                            በዋሽንግተን  ዲሲ  ህጻናት  እንቁላሎችን
      ጉብኝት  ግን  ሁሌም  በህሊናቸው  ማህደር                                                  በሰላም በፌሽታ  በመዋደድ በመቻቻል በይቅር
                                            በማንከባለል  ይጫወታሉ፡፡  መረጃወቸ
      በክብር ስፍራ ተቀምጧል።                                                              መባባልነትና በመረዳዳት መሆኑን ነው፡፡
          DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  55
      DINQ magazine       May 2021      Stay Safe                                                                  55
   50   51   52   53   54   55   56   57   58   59   60