Page 46 - DinQ 220 May 2021
P. 46
ባ ባ ህ ል የፋሲካ በአል አከባበር በተለያዩ ሃገራት
ህ
ባህል
ባህልል
ፋሲካ/Easter/ በአብዛኞቹ ሃገራት ስፕሪንክሊንግ በመባል የሚታወቅ የውሃ ዳር ክርስቶስ ተነስቷል/ ሲሉ ሌሎቹ ደግሞ/
ዘንድ የሚከበረው በሃይማኖታዊ በአልነቱ ጨዋታ በፋሲካ በአል የሚጫወቱት ነው፡፡ Alithos Anesti/ እርሱ በእርግጥ ተነስቷል
ሲሆን ፍጹም ሃይማኖታዊ በአል ብቻ ግን ወጣቶች በውሃ ዳር ይሆኑና በመረጫጨት እያሉ ይዘምራሉ፡፡ የሻማ ብርሃኑ ታዲያ
እንዳልሆነ ነው መረጃዎች የሚያሳዩት፡፡ ፋሲካ ያከብሩታል፡፡ይህም ውሃ ንጹህ ነው ሁሉንም የሚለኮሰው ከእሩሳሌም ክርስቶስ ተቀብሮ
በኢትዮጵያ የሚታወቀው ሃይማኖታዊ ነ ገ ር ያ ጸ ዳ ል ና ል ከ ሚ ል ባ ህ ል ተነስቶበታል ተብሎ ከሚታመንበት ዋሻ በመጣ
በአልነቱ ሲሆን በሌሎች አንዳንድ ሃገራት እንደሚያከብሩትም ነው የሚነገረው፡፡ በወጣት እሳት ነው፡፡ ዕለተ ፋሲካንም የስጋ ጥብስ፤
በ ተ ለ ይ ም በቀለማት ያሸበረቁ እንቁላሎችና
በምእራባውያን ዘንድ ድግስ አድማቂ የምግብ
ግን ከሃይማኖታዊ አይነቶችን አዘጋጅተው በደማቅ
በአልነቱ በተጨማሪ ያከብሩታል ፡፡ በሃገሪቱ
እኩል የቀንና የማታ ኦርቶዶክስ ባህል መሰረት
ሰአት የሚሆንበት ጸደይ የጎረቤት በርን በእንቁላል
ወቅትን እንደማክበር መቆርቆር የተለመደ ሲሆን
የሚቆጥሩት ሀገራትም ይህም በጎ እጣ ፈንታን ያመጣል
እንዳሉ ይነገራል፡፡ የሚል አምልኮ አላቸው፡፡
ለማንኛውም እስኪ
የተለያዩ ሃገራት የፋሲካ ፈረንሳይ፦ የቤተ ክርስቲያን
በ አ ል ን እ ን ዴ ት ደወሎች ፈረንሳይ ውስጥ
እ ን ደ ሚ ያ ከ ብ ሩ ት አመቱን ሙሉ ሰኣታትን
ጥቂቶቹን እንመልከት፡፡ እየጠበቁ የሚደውሉ ሲሆን
በፋሲካ ሶስት ቀናት ውስጥ ግን
ስ ዊ ድ ን ፦ ድ ምጻ ቸ ው ን አ ጥፍ ተ ው
በስዊድን በታላቅ ድምቀት ከሚከበሩ በአላት ሴቶች ትክሻ ላይ ውሃ በመድፋትም የወደዳት ይቆያሉ፡፡ ትውፊታቸው እንደሚያስረዳው
መካከል ፋሲካ/Easter/ አንዱ ነው ፡፡ በአሉ ወንድ የፍቅር ጥያቄ እንደሚያቀርብላትም ከሆነ የቤተክርስቲያናቱ ደወሎች ተቀድሰው
ከሶስት ቀን አስቀድሞ አካባቢን ዋና መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ለመምጣት ወደ ሮም ይሄዳሉ፡፡ በፋሲካ
ዋና ጎዳናዎችና አደባባዮችን ግሪክ፦ የግሪክ ሃይማኖቶች እሁድም በከተማው ውስጥ በሚገኙ የመዝናኛ
በማስዋብ ማክበር ይጀመራል፡፡ ከጥንታዊው የአምልእኮ ስርአት ስፍራዎች ቼኮሌቶችን፡እንቁላሎችን፡ዶሮዎችንና
በፋሲካ እለትም ህጻናት ረዘም ያለ እስከ ክርስትና በድምቀት የሚከበሩ ሌሎች የሃገሪቱ የበአል የሚሆኑ ምግቦችን
ቀሚስ ለብሰው፤ራሳቸው ላይም ናቸው፡፡ የግሪክስ ኦርቶዶክስ ሰርተው በአሉን ያደምቃሉ፡፡ ሃዋክስ በተባለች
በተለያዩ ቀለማት ያሸበረቁ ቤተክርስቲያን የቤዛንታይን የሃገሪቱ ከተማም 4ሺ 500 እንቁላሎች የገቡበት
ኮፍያችዎን በማድረግና የ ቀ ን መ ቁ ጠ ሪ ያ ኦምሌትም በመስራት በእንዱ ኦምሌት ከ1ሺ
ስ እ ሎ ች ን በ መ ያ ዝ የምትከተል በመሆኗ ሰው በላይ በመመገብ የፋሲካ በአልን
ተ ሰ ባ ስ በ ው ከአውሮፓውያን በተለየ በማድመቅ በአለም አስደናቂነትን ቦታ ይዘዋል፡፡
ጎረቤቶቻቸውን እንኳን ቀን ላይ ነው ፋሲካን ስፔን፦ በስፔን በህብረት ከሚከበሩ
አደረሳችሁ ይላሉ፡፡ የምታከብረው፡፡ ግሪክ በአላት መካከል ፋሲካ አንዱ ነው፡፡ የፋሲካ
በ ህ ጻ ና ቱ እ ን ኳ ን ው ስ ጥ በ ድ ም ቀ ት ክብረ በአል በዋናነት ከሆሳእና እሁድ/
አደረ ሳ ችሁ መልእክ ተ ከሚከበሩ በአላት መካከል Domingo de Ramas/ የሚጀምር ሲሆን/
የደረሳቸው ነዋሪዎችም ትንሳኤ ፋሲካ ዋነኛው ተጠቃሽ Lunes de Pascua/ የፋሲካ ዋናው በአል
ህጻናቱን ተቀብለው ቤት ነው፡፡ አቴንስ ከስቅለት እሁድ ይሆንና ሰኞ ድረስ ይቆያል፡፡ በእነዚ
ያፈራውን በማቃመሰ በአሉ ጀምሮ በተለያዩ ቀናት ሃገሪቱ በጡሩንባዎችና ከበሮዎች
ይሸኟቸዋል፡፡ ጣፋጭ ምግቦችን በማዘጋጀት አበቦችና ማስጌጫዎች ታሸበርቃለች፡፡ የስቅለት አድማቂነት የካርኒቫል ስሜት ውስጥ
በአሉን በድምቀት ያከብራሉ፡፡ አርብ የክርስቶስ መቃብር በከተማዋ ውስጥም የምትሆንበት ጊዜም ነው፡፡ በአንዳሉሽያ ውስጥ
እንዲታሰብ ይደረጋል፡፡ ለፋሲካ ዋዜማም እኩለ የምትገኘው ሴቬሌ ይምትባል ግዛት የፋሲካ
ሃንጋሪ፦በሃንጋሪ የፋሲካ በአል ሌሊት ላይ ወደ ቤተክርስቲያን የሄዱ ምእመናን
ጥ
ጥ
ቀ
ለ
ገ
ው
ለ
ደ
ወ ወ
ወደሚቀጥለውው ገጽጽ ዞሯልል
ደ
ቀ
ሚ
ሚ
ሯ
ዞ
ዞ
ል
ሯ
ገ
ጽ
በተለያዩ ባህላዊ ክንውኖች ያደምቁታል፡፡ ሻማዎቻቸውን ይዘው /Christos Anesti/ ወደሚቀጥለው ገጽ ዞሯል
ር
ኑ
ት
ጵ
ያ
ዮ
ኢ
ት
ለ
ም
ላ
ለ
ዘ
መ
ያ
ሚ
ት
ጽ
ሔ
ን
ቅ
ድ
ድ
ን
ለ
ት
ሔ
ለ
ዘ
ላ
መ
ኑ
ጽ
”
ሚ
ዝ
46 “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት ግንቦት 2021 ዝ ያ 2 2 0 0 1 1 3
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
ያ
ዮ
ት
ጵ
“
ኢ
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
”

