Page 42 - DinQ 220 May 2021
P. 42
ቅኝትት
ቅ ቅ
ቅኝት
ኝ
ት
ኝ
ነገረ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ታሪክ
ክ
ክ
ቆ
ቆ
ት
ብ
ት
ብ
ብ
ብ
ረ
ረ
ያ
ን
ን
ን
ዳ
ዳ
ን
ያ
ል
ል
ኤ
ኤ
ዲ
ዲ
ዘ
በ
ጥ
ጥ
ዘ
ሙ
በ በ
በሙሐዘ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከበረታበት ቦታ መራቅ፣ እና መንፈሳዊ
ሐ
ሐ
ሙ
በ
በሙሐዘ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
መፍትሔ መፈለግ።
መፍጀቱን ገድለ አቡነ ፊልጶስ (ዘደብረ
ገዳማውያንና ደቀ መዛሙርት ወይ
ሊባኖስ) ይናገራል።
የዓረብ ታሪክ ጸሐፊዎች በ1215 በበኣታቸው ተወስነው ይቆያሉ። ወይም
''አሳሕ''፣ በ1251 ደግሞ ''ፋሳሕ'' በገድለ ዜና ማርያም በእንፍራንዝ መዓቱ እስኪያልፍ ዘወር ይላሉ። በዚያው
የተባሉ ወረርሽኞች በኢትዮጵያ (ማዕከላዊ ጎንደር) አካባቢ በ14ኛው ሆነውም በጸሎት ይተጋሉ።
መ ክ ዘ በ ተ ከ ሠ ተ ብዙው ወረርሽኝ ከሰው ወደ ሰው
ወረርሽኝ ብዙ ሕዝብ ስለሚተላለፍ የተያዘውን ሰው ለይቶ
እንዳለቀ ተጽፏል ። መከባከብ፤ ያልተያዙት ከአካባቢው ዘወር
ከ1361-1441 በነበሩት ብለው መቆየት ወይም ከቤትና ከበኣት
አቡነ ዮሐንስ ዘደብረ ሳይወጡ መሰንበት የተለመደ ነው።
ቢዘን ጊዜ ከባድ በዚያው ሆነው በጸሎት ይበረታሉ።
ወረርሽኝ በኤርትራ አንዳንዴ ነገሩ ከከፋ ገዳማቱ ይዘጋሉ።
አካባቢ ተከሥቶ 61 በገድለ አሮንና በገድለ ወለተ ጴጥሮስ
ገዳማውያን ሞተዋል ። ያየነው ይሄንን ነው።
ዓረባዊው ታሪክ ጸሐፊ
በቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዘመን
መቅሪዚ በ1428 አካባቢ የመጣው ወረርሽኝ ገዳማውያኑን
ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ ከመፍጀቱ የተነሣ መቃብር ቆፋሪ
ከመንገሣቸው ጥቂት አሳጥቷቸዋል። ቀሪዎቹ የተረፉትም
ቀደም ብሎ ወደ ቦታውን ለቅቀው ደሴተ አንግራ ገብተው
ኢትዮጵያ የገባው ከባድ
ነው።
ወ ረ ር ሽ ኝ ብ ዙ የቅዱስ ቂርቆስ ደብር በደብረ
ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን ን ብርሃን፣ በጎንደርና በአዲስ አበባ
የተተከለው ቅዱሱ በወረርሽኝ ላይ
ፈጅቷል።
የዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ ዜና የተቀበለው ቃል ኪዳን ስላለው ነው።
መዋዕል እንደሚነግረን
በእርሳቸው ዘመን በ1777 ጎንደር የገባው ወረርሽኝ
የመጣው ወረርሽኝ በከብት ጀምሮ ወደ ሰው ተዛመተ። ሕዝቡ
ከተማውን ጥሎ ወጣ። ገጠሩም በዚያው
(ሕማመ ብድብድ) ብዙ
ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን ን ቀረ። ነገሩም ከቦታ ቦታ በሚዘዋወረው
ከመጨረሱ የተነሣ ሰው ምክንያት ተባባሰ። መናኔ መንግሥት
ሟቾች ቀባሪ አጥተው ተክለ ሃይማኖት በር ዘግተው ሱባኤ ገቡ።
ነበር ይላል። የቅዱስ ያኔ ነው የቅዱስ ቂርቆስን ታቦት
ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን እንዲተክሉ የተነገራቸው።
ተከሥተው እንደነበር ጽፈዋል። በደብረ ብርሃን የተተከለው ቅዱስ ከትናንት እንማር። ገዳማትና
ቂርቆስ ሕማመ ብድብድን የማስቀረት የአብነት ትምህርት ቤቶችን እንጠብቅ።
በዐፄ ሰይፈ አርዕድ ዘመን በደብረ ቃል ኪዳን ስላለው ነው። ርቀታችንን እንጠብቅ፤ እጃችንን
ሊባኖስ ተከሥቶ የነበረ ሕማመ እንዲህ ባለ ጊዜ አበው ሁለት እንታጠብ
ብድብድ(ቸነፈር) 53 መነኮሳት ዓይነት መፍትሔ ይወስዳሉ። በሽታው
በርትተንም እንጸልይ።
ለ
ኑ
ለ
ት
ዘ
ቅ
ት
ም
ን
ሚ
ት
ኢ
ላ
ጵ
ዮ
ያ
ድ
ጽ
መ
ሔ
ያ
ር
ጽ
ኑ
”
መ
ለ
ት
ሚ
ያ
ዘ
ላ
ሔ
ዝ
ድ
ን
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
42 “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት ግንቦት 2021 ዝ ያ 2 2 0 0 1 1 3
“
ኢ
ጵ
ት
ዮ
ለ
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
”