Page 44 - DinQ 220 May 2021
P. 44
ማ
ማ
ይ
ይ
ት
ኖ
ኖ
ሃ ሃ
ሃይማኖት
ሃይማኖትት
አቶረራ በረመዳን
------
ከዚህ ቀደም እንዳወሳሁት ረመዳን የጾምና የጸሎት ወር ከመሆኑ በሻገር በልዩ ልዩ እያንዳንዱ ቤተሰብ የሚመገበውንም የምግብ ዓይነት
በአስራ አምስቱ ቀናት ይመገብ ከነበረው ይቀይረዋል፡፡
አካባቢዎች ለየት ያሉ ልማዶችና ትውፊቶች እንዲፈጠሩ ምክንያት ሆኗል፡፡ ለምሳሌ በዚህም የተነሳ ይህ ሌሊት በኦሮምኛ “ሶመን ጂርጂር”
በምስራቅ ኢትዮጵያ ክልል በረመዳን ምሽትና ሌሊት የሚፈጸሙ በርካታ ባህላዊ ተብሎ ይጠራል፡፡ የጾም መቀየሪያ እንደማለት ነው፡፡
ስርዓቶች አሉ፡ በዚህ ጽሑፍ “አቶረራ” የሚባለውን ትውፊታዊ ልማድ በአጭሩ ሀረሪዎች ደግሞ የምግብ ለውጡን ለማስታወስ “ሶር
እንቃኘዋለን፡፡ ጂርጂር” ይሉታል፡፡
ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ በድሮው ዘመን ጀመዓዎች የረመዳን አስራ ሰባተኛው ምሽት ነቢዩ ሙሐመድ በመካ
ለአቶረራ የሚሰባሰቡት ለቁምነገር ጠላቶቻቸው ላይ ድል የተቀዳጁበትን የበድር ጦርነት
“አቶረራ” ሌሊቱን በጀመዓ (በህብረት) ነበር፡፡ የአቶረራ ዋነኛው ዓላማ ዱዓ፤ ለማስታወስ ተብሎ ነው የሚዘከረው፡፡ በጥንቱ ዘመን
ዱዓ እያደረጉ ማሳለፍ ማለት ነው፡፡ “አቶረራ” ዚክር እና ሰለዋት በህብረት ማድረግ ሀረሪዎች በዚህች ሌሊት በርቲ በርቲ የተሰኘ አስገራሚ
በሁሉም ወቅቶች የሚፈጸም ቢሆንም በጣም ጎላ ነው፡፡ ይህም በነቢዩ ሐዲሥ (ሰ.ዐ.ወ) ጨዋታ ይጫወቱ ነበር (ወደፊት እናወጋችኋለን)፡፡ ሀያ
ብሎ የሚታየው በወርሃ ረመዳን ነው፡፡ በዚህ “በግለሰብ ደረጃ ከሚደረግ ጸሎት ይልቅ ሰባተኛው ምሽት ደግሞ ነቢዩ የመጀመሪያውን የቁርአን
የህብረት ወግ ላይ የሚሳተፉት በአብዛኛው በጋራ የሚደረገው ጸሎት ከአላህ ዘንድ መልዕክት ከመልአኩ ጂብሪል የተቀበሉበትን ኩነት
ጎረቤታሞች ናቸው፡፡ በተጨማሪም በልጅነት ከፍተኛ ምንዳ ያስገኛል ተብሎ የሚያስታውስ ነው፡፡
አብረው ያደጉ ጓደኛሞችና በጋብቻ የሚዛመዱ የተነገረውን” በመንተራሰስ የተፈጠረ
ሰዎች በጋራ ለአቶረራ ሊሰየሙ ይችላሉ፡፡ ልማድ ነው፡፡ እነዚህ ምሽቶች በዱዓ እና በጸሎት ነው
“አቶረራ” የሚጀመረው በመስጊድ የሚከናወነው የሚታሰቡት፡፡ በተለይም ሀያ ሰባተኛዋ ሌሊት አላህ
“ሰላቱ ተራዊህ” ከተፈጸመ በኋላ ነው፡፡ ይሁንና በዘመናችን የአቶረራን በቅዱስ ቁርአን “ሌይለቱል ቀድር” ብሎ ከጠራት የልቅና
በጎ ዓላማ የሚያፋልሱ ድርጊቶች ሌሊት ጋር ልትገጣጠም ስለምትችል ጠበቅ ተደርጎ ነው
የአቶረራ ዋነኛ ዓላማ በህብረት ዱዓ ሲተገበሩም ይታያል፡፡ በተለይም ጸሎት የሚደረግባት፡፡ ይህ የረመዳን ምሽት በአንዳንድ
እያደረጉ አላህን መለመን ነው፡፡ በመሆኑም አካባቢዎች እንደ ክብረ በዓል ተደርጎ ሲከበር ለማየት
በአቶረራ የሚሳተፉ ሰዎች ለራሳቸውም ሆነ በከተሞች አካባቢ በስመ-አቶረራ ችዬአለሁ፡፡ በነዚህ ሁለት ሌሊቶች ለአቶረራ የተቀመጠ
ለሀገራቸው ይጸልያሉ፡፡ በበሽታ የሚሰቃዩ ሰዎች ከተሰበሰቡ የወጣት ጀመዓዎች ከፊሎቹ ሰው ከዱዓ እና ቁርአን መቅራት ውጪ ሌላ ወሬ
እንዲፈወሱ አላህን ይለምናሉ፡፡ ዘመኑ የሰላምና ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት በሐሜትና አያስተናግድም፡፡
የደስታ እንዲሆን ለሁሉም ይመኛሉ፡፡ የተቸገረ በፍሬከርስኪ (“ማላያዕኒ”) ወሬ ነው፡፡
ሰው ከችግሩ እንዲወጣ ፈጣሪን ይማጸናሉ፡፡ በእንደዚህ ዓይነቱ ሁኔታ ሌሊቱን ያለ
“ዱዓ” ለአቶረራ በተሰየሙ ሁሉም ጀመዓዎች ቁምነገር የሚያሳልፍ ሰው “ቃጢራ
ይፈጸማል፡፡ ሆኖም ከዱዓ በተጨማሪ ሌሎች አደረ” ነው የሚባለው እንጂ “አቶረራ
ኸይራትም (በጎ ምግባሮችን) ይፈጸማሉ፡፡ አደረገ” አይባልም፡፡
ለምሳሌ አንዳንድ ጀመዓ በህብረት *****
ቁርአን ይቀራል፡፡ አንዳንዱ ደግሞ በህብረት
“ ሰ ለዋ ት ” ያደርጋ ል ፡ ፡ አንዳ ንዱ ም በሀረርጌ ምድር የረመዳን ሌሊቶች እኩል
“ዚክሪ” (እስላማዊ ውዳሴ) ያዜማል፡፡ ታዲያ ዋጋ ነው የሚሰጣቸው፡፡ ይሁንና ሶስት
በዚህ ፕሮግራም ከሙስሊሞች ጋራ በጉርብትና ሌሊቶች ለየት ያለ ደረጃ ይሰጣቸዋል፡፡
የሚዛመዱ ክርስቲያኖችም ሊሳተፉ ይችላሉ፡፡ እነዚህም የአስራ ስድስተኛው ሌሊት፣
በአቶረራ ለሚሳተፍ ጀመዓ “ሆጃ” ይፈላል የአስራ ሰባተኛው ሌሊት እና የሀያ
(ሆጃን ከዚህ ቀደም በደንብ ጽፌያለሁ)፡፡ ሰባተኛው ሌሊት ናቸው፡፡ አስራ
ስድስተኛው ሌሊት የረመዳን አጋማሽ
በተጨማሪም ለሽማግሌዎችና በመሆኑ ነው ላቅ ተደርጎ የሚታየው፡፡
ለጎልማሶች ቡና ይፈላል፡፡ ይህ ልማድ በገጠር በዚህ ሌሊት ሁሉም የጀመዓ አባል
አካባቢዎች እስከ አሁን ድረስ እንደተጠበቀ ይሰበሰብና “ለረመዳን አጋማሽ ያበቃኸን
ነው፡፡ ይሁንና ከተሜው ህዝብ በዘመናችን ከሆጃ ጌታ፤ የተቀረውንም አጋማሽ በፍቅርና
ይልቅ ሻይ እና ለስላሳ መጠጦችን ሲያዘወትር በደስታ ከሚጾሙት አድርገን በማለት
ይ ታ ያ ል ፡ ፡ ዱዓ ያደርጋል፡፡ ታዲያ በዚህ ሊሌት
ን
ኢ
ድ
ቅ
ዮ
ጵ
ት
ጽ
ት
ት
ም
ለ
ሔ
ላ
ለ
ያ
መ
ኑ
ዘ
ር
ያ
ዝ
ሚ
ያ
ለ
ዘ
ኢ
“
ት
ጵ
ዮ
ላ
ት
ለ
”
ኑ
ያ
ሚ
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
44 “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት ግንቦት 2021 2 2 0 0 1 1 3
ዝ
ን
ድ
መ
ሔ
ጽ
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
”

