Page 40 - DinQ 220 May 2021
P. 40
መልካም የእናቶች ቀን
የእናቶች ቀን ሲመጣ፤ ከእናቶቻችን ጋር ያሳለፍነው የሃዘንም ሆነ የደስታ ትዝታ ከፊታችን ይደቀናል።
ከጥቂት አመታት በፊት ጽዮን ግርማ “መልካም የእናቶች ቀን”Æበሚል አንድ ጽሁፍ ስታቀርብ፤ በትዝታ
ወደኋላ ወስዳን፤ አንጀታቸው በሃዘን የታሰሩ እናቶችን ጭምር በማስታወስ ነበር። እናም ጽዮን “መልካም
የእናቶች ቀን”Æስትል፤ እኛ ከምናውቀው ህይወት ጀርባ፤ በሃዘን የተቆራመዱ እናቶች መኖራቸውን በማሰብ
ስለሆነ፤ ይህን ጽሁፍ ስታነቡ ሌሎች እናቶችንም በማሰብ ይሆን ዘንድ እንጠይቃለን።
ጽዮን ግርማ
(የልጆቻችሁ እስርእስር አንጀታችሁንአንጀታችሁን ላሳሰራችሁላሳሰራችሁ) አሉን። ልጃቸው ተጠርጥሮ ከታሰረበት ጉዳይ ጋር ምን ግንኙነት
ጆ
ጆ
ል
ቻ
ር
ቻ
አንጀታችሁን
ስ
ሁ
ላሳሰራችሁ
የ
ል
የ
የልጆቻችሁሁ
እ
ታ
ጀ
ራ
ሰ
ሳ
ሁ
ች
ን
ች
አ
ሁ
ን
ች
ች
እስር
ላ
እንዳለው ለማወቅ ተስኗቸዋል።ልጃቸው በዕድሜ ትንሽ መኾኑን
ደጋግመው እየነገሩን።‹‹እርግጠኛ ነኝ ምንም እንዳላዳረገ ሲያውቁ
ግርማ
የጽዮን ትዝታ ይለቁታል›› ብለው ተስፋን ሰነቁ። እኚህ እናት 500 ብር የሚከፈላቸው
እኔና ጓደኛዬ (ሊሊ) የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል (ማዕከላዊ) ጡረተኛ ናቸው። ከሦስት ዓመት በፊት ከልጆቻቸው አባት ጋር
ን ደጅ የረገጥነው በጠዋት ነበር። ምግብ ማቀበል እንጂ ማግኘት ስለማይቻል የግቢው ቢለያዩም እርሳቸው እንደነገሩን ለልጃቸው ሲሉ ያንኑ የቀበሌ ቤት
በር እንደተከፈተ ለልብ ወዳጃችን የወሰድነውን ቁርስ ሰጥተን ያደረ ተመላሽ ዕቃ ለሁለት ተካፍለው ምግብ እያዘጋጁ ልጃቸውን ይመግባሉ።
እስኪመጣልን ከመግቢያው ፊት ለፊት ባለው ‹‹ልጄ መንግሥት ቤት ነበር የሚሠራው። እኔ
ድንጋይ ላይ ቁጭ ቁጭ ብለናል።ቀዝቀዝ ከምሠራበት መሥሪያ ቤት ጋር የጡረታ ክርክር
ባለው አየር ላይ ጥቂት ካፊያ ስለነበር ላይ ስለነበርኩ ሥራ አልነበረኝም። በዛን ሰኣት
ቅዝቃዜው ኩርምት አድርጎናል። ጥቂት ቆይቶ ሲደግፈኝ ቆየና ልክ የጡረታ መብቴ ሲከበር
አንዲት እናት በስስ ፌስታል አንድ አራት ‘እስካሁን ላንቺ ብዬ ነበር ሥራ ላይ ቆየኹት
የሚኾን ፓስቲ (ቤት ውስጥ የሚጠበስ ቂጣ መልቀቅ አለብኝ’ ብሎ ሥራውን ትቶ ትምሕርት
መሰል ብስኩት) ጠቅለል አድርገው ይዘው ጀመረ።››ሲሉ ልጃቸው የነበረበትን ኹኔታ
ወደኛ መጡ ፊታቸውን ጭንቅ ብሎታል። ነገሩን።‹‹እኔ ለልጄ ብዬ ነበር በጣም
የመጨረሻውና የ22 ዓመት ወንድ የተጎዳኹት።››አሉን እዝን ብለው።
ልጃቸው ሰሞኑን የታሰረባቸው እናት ናቸው። በትዳራቸው ደስተኛ እንዳልነበሩ ከንግግራቸው
‹‹ዛሬ ሴቷ ልጄ ቁርስ ይዤለት የምመጣው እኔ ያስታውቃል። ከፍቺውም በኋላ አብረው በአንድ
ነኝ ብላኝ ባዶ እጄን መጥቼ አረፈደችብኝ። ግቢ መኖራቸው እንዳልተመቻቸው ከስሜታቸው
እንደው እስከዛ ይቺን ይቀበሉኝ ይኾን?›› ሲሉ መረዳት ይቻላል። ‹‹ልጄ የሚያድረው ከአባቱ ጋር
በፌስታል ጠቅልልው ወደያዟት ፓስቲ አሳዩን። ቢኾንም እንዳይራብብኝ ስለምፈራ የሚመገበው
እንደ ዕድል ኾኖ ማዕከላዊ በር ላይ አብዛኛው ግን ከእኔ ጋር ነበር፤ጡረታዬ ትንሽ ብትኾንም
ቀን ምግብ ፈትሸው የሚያስገቡ ፌደራል ቁጭ አልልም በተቻለኝ አቅም አየተሯሯጥኩ
ፖሊሶች ትሁትና መመሪያው በሚፈቅድላቸው እሠራለሁ። ከመርካቶ ልብስ እያመጣሁና የምግብ
ልክ ተባባሪዎች ናቸው። በዚህም ምክንያት ቂቤ ከክፍልሃገር እያስመጣሁ እሠራበት ለነበረው
ትንሽ ኾነ ብለው ሊከለክሏቸው እንደማይችሉ መሥሪያ ቤት ሠራተኞች እሸጣለሁ። ብቻ ፈጣሪ
ነግረናቸው ፌስታሏን ይዘው ወደ ውስጥ ይመስገን የከፋ ችግር አላጋጠመኝም››ሲሉ
ዘለቁ። ፈጣሪያቸውን እያመሰገኑ ኑሮአቸውን ተረኩልን።
በሩ ክፍት ስለነበርና እኛም ለእስረኛ በየቀኑ ስንቅ ማመላለስ በተለይ እንዲህ
በክፍቱ በር ልክ ስለተቀመጥን እኚህ እናት እንደሳቸው ቋሚና የረባ ገቢ ለሌለው ሰው እጅግ
ውስጥ ገብተው ምን እንደሚሠሩ በደንብ ከባድ ነገር ነው። እርሳቸው ግን ስለ ክብደቱ
ይታየናል። የእስር ቤቱ ግቢ አካል ወደ ኾነችው አነስተኛ ሱቅ አመሩ። እንደ ውሃ፣ለስላሳ መስማትም ማውራትም አልፈልጉም፤ ‹‹ እርሱ ይፈታልኝ እንጂ እኔ
መጠጦች፣ጁስ፣ቆሎ፣ የመሳሰሉና ሌሎች ጥቃቅን ለእስረኛ አስፈላጊ የኾኑ ነገሮችን ስንቅ ማመላለስ አይከብደኝም። አንጀቴን አስሬ የቻልኩትን ሁሉ
የሚሸጥባት ሱቅ ናት። እንደዚህ ያሉ ነገሮችን ከዚች ሱቅ ውጪ ከውጭ ይዞ መግባት አደርጋለሁ። በፊት እንደምሯሯጠው እየተሯሯጥኩ ሠርቼ ስንቁን
አይቻልም። እናም እኚህ እናት የያዟት ቁርስ ስላነሰችባቸው መሰል ከዚች ሱቅ ዕቃ አመላልሳለሁ›› አሉን። ወኔያቸው ከዕድሜያቸው በእጅጉ የገዘፈ ነው።
ገዛዝተው ፌስታሉ ውስጥ ሲጨምሩ ተመለከትኳቸው። ተመላሽ ዕቃ እንዲመጣላቸው ገና ካሁኑ አንጀታቸውን ማሠራቸው ያስታውቃሉ። እናት መኾናቸው
ነግረው እኛ ወደ ተቀመጥንበት መጡ።ዐይናቸውን ልጃቸው ትመጣበታለች ባሉት ችግራቸውን አስችሎ ጥርስ አስነክሷቸዋል። አንጀታቸውን አስረው
መንገድ ላይ ሰክተው አስቀሩት። ሐሳባቸውን ወደኛ መለስ እያደረጉም ስለልጃቸው ጥርሳቸውን ነክሰው ስንቅ የሚያመላልሱ እናት እርሳቸው ብቻ
መልካምነትና ከእርሳቸው ጋር ስለነበረው ቅርበት እያስታወሱ ያጫውቱናል። ‹‹ሦስት አልነበሩም። እንዲህ ያሉ እናቶች ትናንት ነበሩ። ዛሬም አሉ
ልጆች አሉኝ። አንዷ አግብታለች። አንዱ የራሱን ሥራ እየሠራ ነው። አሁን የታሰረብኝ ምናልባትም ነገ ይኖራሉ።
የመጨረሻው ነው›› አሉን። ልጃቸው ከገባበት እንዲወጣ ፈጣሪያቸውን እየተማጸኑ። ይህ ወር የእናቶች ቀን የሚከበርበት ነውና የልጆቻቸው
‹‹ልጄን አንጀቴን አስሬ ነው ያሳደኩት፤ጓደኛዬ ነው፣ልጄ ነው፣ወንድሜ እስር አንጀታቸውን ላሳሰራቸው እናቶች ‹‹መልካም የእናቶች ቀን፤ስንቅ
ነው፣አጫዋቼ ነው። ሁሉ ነገሬ ነው እንደውም ሌሎቹ ለእርሱ ታዳያለሽ ይሉኛል።›› አቃባይ አያሳጣችሁ›› እላለሁ።
ም
ላ
ለ
ቅ
ት
ሔ
ት
ር
መ
ጽ
ኑ
ዘ
ጵ
ኢ
ት
ዮ
ያ
ድ
ን
ለ
ዝ
ሚ
ያ
ያ
ጵ
ዝ
ዮ
ለ
ለ
0
2
ዘ
ላ
ት
ኢ
ያ
“
3
40 DI N “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
”
ት
1
ኑ
መ
ድ
ን
ጽ
ሔ
ሚ
S
1
f
0
2
e
a
e
i
n
m
a
Q
DINQ magazine May 2021 Stay Safe
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
a
z
g
S
”
y
a
t
a
M
y
1
2
0
2

