Page 33 - DinQ 220 May 2021
P. 33
ታሪክ
የአዘጋጁ የታሪክ ማስታወሻ
ግንቦት እና ሞት የኢትዮጵያ መሪዎች ዝርዝር
የግንቦት ወር ሲመጣ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጸሙ፤ ልዩ ልዩ
ክስተቶችን ያስታውሰናል። ከዚያም በተጨማሪ በግንቦት ወር የሞቱ ታዋቂ አጼ ዘርዐ ያዕቆብ (ቆስጠንጢኖስ)......ከ1426¬- 1460
አጼ በእደ ማርያም .ከ1460- 1470
ኢትዮጵያዊያንም ይታወሱናል። ከነዚያም መካከል የአሁኑ ትውልድ ብዙም
አጼ እስክንድር . ከ1470 -1486
የማያውቀው፤ በዘመኑ ግን በጣም ዝነኛ የነበረው፤ ተዋናይ ሱራፌል ጋሻው አጼ ዐምደ ጽዮን .. ከ1486- 1487
የሞተው... ኢህአዴግ አዲስ አበባ ከመግባቱ ከሰአታት በፊት ነበር። የቀብሩ አጼ ናዖድ(አንበሳ ዘጸር) .ከ1487- 1500
አጼ ልብነ ድንግል (ወናግ ሰገድ) ..ከ1500- 1533
ስነ ስርአትም ግንቦት 20 1983 ዓ.ም ሲደረግ፤ የሚገባውን አጀብ
አጼ ገላውዴዎስ (አጽናፍ ሰገድ) .. ከ1533- 1551
ሳይደረግለት ኢህአዴግ አዲስ አበባ የገባ እለት፤ ማለትም ግንቦት 20 ቀን አጼ ሚናስ (አድማስ ሰገድ) ...ከ1551- 1555
የቀብሩ ስነ ስርአት ተፈጸመ። ይህ እንግዲህ በቅርብ የምናውቃቸውን ሰዎች አጼ ሰርጸ ድንግል (መለክ ሰገድ) .... ከ1555- 1588
አጼ ያዕቆብ ..... ከ1588 -1595
ለመጥቀስ ያህል ነው። ታሪክን ወደኋላ መለስ ብለን ካየን የሌሎች ታዋቂ
አጼ ዘድንግል አቤቶ ልሳነ ክርስቶስ .....ከ1595- 1597
ሰዎችንም ስም እና የወርሃ ግንቦት እለተ ሞታቸውን እናገኛለን። በዚህ አጼ ሱስንዮስ (ስልጣን ሰገድ) .. ከ1597 -1624
አጋጣሚ የአንዳንዶቹን ስም እና ህልፈት አለፍ አለፍ እያልን እንመልከት። አጼ ፋሲል ዓለም ሰገድ .... ከ1624- 1660
አጼ ዮሐንስ 1ኛ( አእላፍ ሰገድ) ... ከ1660- 1674
ገናናውና መናኙ የታላቋ አክሱም ንጉሥ አፄ ካሌብ ያረፉት
አጼ ኢያሱ 1ኛ (አድያም ሰገድ) .. ከ1674 -1690
በግንቦት ወር በ20ኛው ቀን እንደነበር ‘ታሪከ ነገስት’Æበሚለው መጽሐፋቸው አጼ ተክለ ሃይማኖት (ሉል ሰገድ)....ከ1698 -1700
የተነተኑት ደሴ ቀለብ (መምህር)፣ አፄ ካሌብ ከአክሱምና አካባቢው አልፈው አጼ ቴዎፍሎስ (አጽራር ሰገድ) ...... ከ1700- 1703
አጼ ዮስጦስ ...............ከ1703- 1708
ቀይ ባሕርን ተሻግረው የደቡብ አረቢያ ሕዝቦችን ያስገበሩ ታላቅ ንጉሥ
አጼ ዳዊት 2ኛ (አደባር ሰገድ) ..... ከ1708- 1713
እንደነበሩና፣ ከአይሁዳዊው ንጉሥ ፊንሐስ ጋር ያደረጉትን ጦርነት በድል አጼ በከፋ (መሲሕ ሰገድ) ......... ከ1713 -1723
ካጠናቀቁ በኋላም አባ ጰንጠሌዎን ገዳም ገብተው እንደመነኑ ጽፈዋል። አጼ ኢያሱ 2ኛ (ብርሃን ሰገድ) ..... ከ1723- 1747
አጼ ኢዮአስ ................ ከ1747- 1763 በዚህ ዝርዝር ውስጥ የኢትዮጵያ መሪዎች፤ ከስልጣን ጊዜያቸው አንስቶ እስከ ማብቂያቸው ድረስ በዝርዝር ተጽፏል። የቀን አቆጣጠሩ በሙሉ እንደኢትዮጵያ አቆጣጠር መሆኑን በዚህ አጋጣሚ እናሳውቃለን።
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ሥማቸው በጉልህ ከሚጠቀሱት አጼ ዮሐንስ 2ኛ (ዘዋሕድ እዴሁ) ...... ከ1763
እንስቶች መካከል አንዷ የሆኑት እቴጌ ምንትዋብ ያረፉትም በግንቦት ወር አጼ ተክለ (ሃይማኖት አድማስ ሰገድ) ከ1763- 1770
ነው። የአፄ በካፋ ባለቤት የነበሩት እቴጌ ምንትዋብ፣ ጎንደር የኢትዮጵያ ሰሎሞን ............ ከ1770- 1772
ተክለ ጊዮርጊስ 1ኛ (ፍጻሜ መንግስት) ከ1772- 1777
ነገሥታት ማዕከል በነበረችበት ወቅት የነበራቸው ተፅዕኖ ከፍ ያለ እንደነበር መ መ ሳ ፍ ን ት
ሳ
ን
ፍ
መሳፍንትት
መሳፍንት
ታሪክ ጸሐፊው ተክለጻዲቅ መኩሪያ አስነብበውናል። ባለቤታቸው አፄ በካፋ ራስ ዓሊ( ትልቁ) ........ከ1777- 1781
ራስ ዓሊጋዝ .......... ከ1781- 1786
ከሞቱ በኋላ በተከታታይ በነገሡት በልጃቸው ዳግማዊ አፄ ኢያሱ እንዲሁም
ራስ ዐስራትና ራስ ወልደ ገብርኤል. ከ1786- 1792
በአፄ ኢዮአስ ዘመነ መንግሥታት ትልቅ ሚና ነበራቸው። ከፖለቲካ ራስ ጉግሳ ....... ከ1792- 1818
ተሳትፏቸው በተጨማሪም ዛሬ ድረስ በበርካታ ጎብኚዎች የሚጎበኙ አብያተ ራስ ይማም .....ከ1818 -1820
ራስ ማርዬ ..... ከ1820- 1823
ክርስቲያናትን አሳንፀዋል። ከዚሁ ከመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ
ራስ ዶሪ . ..... ከ1823
ሳንወጣ አፄ ሠይፈአርዕድ እና አፄ እስክንድር ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ራስ ዐሊ (ትንሹ) .... ከ1823- 1845
ት
ታ
ታ
ገ
ስ
ስ
ገ
ነገስታት
በግንቦት ወር መሆኑን በታሪከ ተመዝግቧል። ነ ነ ነገስታትት
አጼ ቴዎድሮስ 2ኛ( አባ ታጠቅ) ... ከ1845- 1860
የኮተቤ ሜትሮ ፖሊታንት ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር የሆኑት
አጼ ተክለ ጊዮርጊስ 2ኛ ..............ከ1860- 1863
ስዩም አለማየሁ (ዶ/ር) ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ባለቤት እቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ አጼ ዮሐንስ 3ኛ( አባ በዝብዝ) .. . ከ1864- 1881
በግንቦት ወር 1860 ማረፋቸውን ይጠቅሳሉ፤ እቴጌዋ ያረፉትም አጼ ምኒልክ 2ኛ (አባ ዳኘው)............... ከ1881- 1906
ልጅ ኢያሱ 3ኛ .............................. ከ1906- 1909
ከባለቤታቸው ሞት በኋላ ከልጃቸው ከልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ ጋር ወደ
ንግስት ዘውዲቱ ........................ ከ1909- 1922
እንግሊዝ ሲሄዱ እንደሆነ በታሪክ መዘገቡንም አስታውሰዋል። አጼ ኃይለ ስላሴ ቀዳማዊ .............. ከ1922- 1967
አንጋፋውና ዝነኛው ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞም ይቺን ዓለም በሞት ፕሬዚዳንት መንግሰቱ ኃይለ ማርያም........ ከ1967- 1983
ፕሬዘዳንት ተስፋዬ ወልደኪዳን - 1983 – 1983 (ለአንድ ሳምንት)
የተለያት ግንቦት 29/1984 መሆኑን ዜና እረፍቱ ይናገራል። ፕሬዝዳንት መለስ ዜናዊ (ኋላ ጠቅላይ ሚኒስትር) ከ1983¬- 2004 ዓ.ም
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ...........ከ2004 - 2010 ዓ.ም.
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ........... ከ2010 እስካሁን ድረስ።
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 33
“ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት ግንቦት 2021 33