Page 26 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 26

ልብ-ወለድ

          ልብ-ወለድ




                               ሕልም - ወለድ ታሪክ

                               ሕልም - ወለድ ታሪክ
                          የሕልሜ ጓደኛ
                          የሕልሜ ጓደኛ


                             (ፀሐፊ - ኢካ)
        ቀ                    (ፀሐፊ - ኢካ)     ነገም፤ ከነገ ወዲያም፤ ከዛ ወዲያም ያው ነው።          ተገርሜ፡፡ ሻማ ያዋስኩት ሰው እንደሌለ
        ቀ
                    ኑን ሙሉ በሥራ ተወጥሬ
                                            ሆዴን በድራፍት ፀበል አጥብና “ኧረ ዓምላኬ
                    ኑን ሙሉ በሥራ ተወጥሬ
                    ስለምውል ስለብቸኝነቴ
                                                                                   እርግጠኛ ነበርኩ፡፡ አንዲት ረዘም ያለች
                                                                                   ተገርሜ፡፡ ሻማ ያዋስኩት ሰው እንደሌለ
                                            ነገም፤ ከነገ ወዲያም፤ ከዛ ወዲያም ያው ነው።
                                                                                   እርግጠኛ ነበርኩ፡፡ አንዲት ረዘም ያለች
                    ስለምውል ስለብቸኝነቴ
                                            ሆዴን በድራፍት ፀበል አጥብና “ኧረ ዓምላኬ
                    ለማሰብ ፋታ የለኝም፡፡
                                            ስጠኝ በልኬ!” እያልኩ ውትውት አደርገዋለሁ -  የምታምር ቀይ ወጣት ድንገት ብቅ አለች፡፡
                    ለማሰብ ፋታ የለኝም፡፡
                    ብቸኝነቴ ትዝ የሚለኝ
                                            “ዝምታ ወርቅ ነው” ያለ የሚመስለውን
                                                                                   ተያየን፡፡ ከፈገግታ ውጭ አንዲት ቃል
                                            “ዝምታ ወርቅ ነው” ያለ የሚመስለውን
                                                                                   ተያየን፡፡ ከፈገግታ ውጭ አንዲት ቃል
                    ብቸኝነቴ ትዝ የሚለኝ
     ሲጨልም ነው - ፀሃይ ስትጠልቅ። ጨለማው              ስጠኝ በልኬ!” እያልኩ ውትውት አደርገዋለሁ -  የምታምር ቀይ ወጣት ድንገት ብቅ አለች፡፡
                                                                                   አልተነፈሰችም፡፡ የሻማዎቹ ባለቤት እኔ ነኝ
                                            ፈጣሪዬን። ከዛ እተኛለሁ - ብቻዬን።ሌሊት
     ሲጨልም ነው - ፀሃይ ስትጠልቅ። ጨለማው              ፈጣሪዬን። ከዛ እተኛለሁ - ብቻዬን።ሌሊት             አልተነፈሰችም፡፡ የሻማዎቹ ባለቤት እኔ ነኝ
     ከች ሲል የብቸኝነትን ብርድ ልብስ
                                                                                   ማለቷ እንደሆነ ገብቶኛል፡፡ ሻማዎቹን ለምን
                                            ላይ ድንገት ከእንቅልፌ ስባንን ግን ብቻዬን
     ከች ሲል የብቸኝነትን ብርድ ልብስ                  ላይ ድንገት ከእንቅልፌ ስባንን ግን ብቻዬን            ማለቷ እንደሆነ ገብቶኛል፡፡ ሻማዎቹን ለምን
                                            አይደለሁም፡፡ ከጐኔ ብቸኝነት ተጋድሟል፡፡
     ያከናንበኛል፡፡ በተለይ ወደ ተከራየኋት አንዲት
                                                                                   እንዳመጣችልኝ እኔም አልጠየኳትም ፤ እሷም
     ያከናንበኛል፡፡ በተለይ ወደ ተከራየኋት አንዲት          አይደለሁም፡፡ ከጐኔ ብቸኝነት ተጋድሟል፡፡             እንዳመጣችልኝ እኔም አልጠየኳትም ፤ እሷም
     ክፍል ቤት ሳመራ ብቻዬን ሆኜ አላውቅም፡፡             በእርግጫ ብዬ ከአልጋዬ ላይ ብወረውረው               አልነገረችኝም፡፡ ከእንቅልፌ ስነቃ የአዕምሮዬ
     ክፍል ቤት ሳመራ ብቻዬን ሆኜ አላውቅም፡፡             በእርግጫ ብዬ ከአልጋዬ ላይ ብወረውረው               አልነገረችኝም፡፡ ከእንቅልፌ ስነቃ የአዕምሮዬ
     ከጐኔ ብቸኝነት አለ - የባጥ የቆጡን እያወራ፡፡         ደስታዬ ነው፡፡ ግን አቅመ ከየት ይምጣ! እሱ           የመጀመሪያ ሥራ ስለ ህልሙ ማሰላሰል ነበር፡፡
     ከጐኔ ብቸኝነት አለ - የባጥ የቆጡን እያወራ፡፡         ደስታዬ ነው፡፡ ግን አቅመ ከየት ይምጣ! እሱ           የመጀመሪያ ሥራ ስለ ህልሙ ማሰላሰል ነበር፡፡
     ብቸኝነትን ለማባረር የዘየድኩት መላ ምሽቱን            እንደሆነ አንዳች ነው የሚያህለው። አንድ              ልጅቷን በዓይን አውቃታለሁ - አልፎ አልፎ
     ብቸኝነትን ለማባረር የዘየድኩት መላ ምሽቱን            እንደሆነ አንዳች ነው የሚያህለው። አንድ              ልጅቷን በዓይን አውቃታለሁ - አልፎ አልፎ
     በድራፍት ቤት ማሳለፍ ነበር፡፡ ግን ደግሞ             ሌሊት ግን እልህ ያዘኝ፡፡ ተነሳሁና ጐትቼ             መ/ቤታችን ብቅ ትላለች፡፡ ከሰላምታ ያለፈ
     በድራፍት ቤት ማሳለፍ ነበር፡፡ ግን ደግሞ             ሌሊት ግን እልህ ያዘኝ፡፡ ተነሳሁና ጐትቼ             መ/ቤታችን ብቅ ትላለች፡፡ ከሰላምታ ያለፈ
     ድራፍት ቤት ውስጥ ዝንተ ዓለም መቀመጥ               መሬት ፈጠፈጥኩት፡፡ ሊታገለኝ አልሞከረም፡፡            ትውውቅ ግን የለንም። በህልም ሻማ
     ድራፍት ቤት ውስጥ ዝንተ ዓለም መቀመጥ               መሬት ፈጠፈጥኩት፡፡ ሊታገለኝ አልሞከረም፡፡            ትውውቅ ግን የለንም። በህልም ሻማ
     አይቻልም፡፡ በዚያ ላይ አከራዮቼ የውጭውን             “ምናባህ ትፈልጋለህ?” ብዬ አምባረቅሁበት፡፡           መስጠትና መቀበል ምን ይሆን እያልኩኝ ወደ
     አይቻልም፡፡ በዚያ ላይ አከራዮቼ የውጭውን             “ምናባህ ትፈልጋለህ?” ብዬ አምባረቅሁበት፡፡           መስጠትና መቀበል ምን ይሆን እያልኩኝ ወደ
     በር ይከረችሙታል። ከርፊው ከምሽቱ 4 ሰዓት            እሱ እቴ! ጋግርታም ነው። ትቢቱ የበለጠ              ሥራዬ ለመሄድ ተነሳሁ፡፡በጣም የገረመኝ ግን
     በር ይከረችሙታል። ከርፊው ከምሽቱ 4 ሰዓት            እሱ እቴ! ጋግርታም ነው። ትቢቱ የበለጠ              ሥራዬ ለመሄድ ተነሳሁ፡፡በጣም የገረመኝ ግን
     ተኩል ላይ ነው፡፡ ስለዚህ በጊዜ ሦስት ወይም           አሳረረኝ። እየጐተትኩ ከቤቴ አስወጥቼ ደጅ             ከዚያን ሌሊት ወዲህ ብቸኝነትን አይቼው
     ተኩል ላይ ነው፡፡ ስለዚህ በጊዜ ሦስት ወይም           አሳረረኝ። እየጐተትኩ ከቤቴ አስወጥቼ ደጅ             ከዚያን ሌሊት ወዲህ ብቸኝነትን አይቼው
     አራት ጃምቦዬን ተከናንቤ ወደ ማደሪያዬ               ብርድ ላይ ወረወርኩት - በቀትር ሌሊት፡፡             አላውቅም፡፡ ማታ ማታ ድራፍቴን ተከናንቤ
     አራት ጃምቦዬን ተከናንቤ ወደ ማደሪያዬ               ብርድ ላይ ወረወርኩት - በቀትር ሌሊት፡፡             አላውቅም፡፡ ማታ ማታ ድራፍቴን ተከናንቤ
     ማዝገም አለብኝ፡፡ከድራፍት ቤቱ እንደወጣሁ             ደግነቱ ካልገባሁ ብሎ አልታገለኝም። በሬን             ወደ ቤቴ ሳዘግም ብቸኝነት አጠገቤ የለም -
     ማዝገም አለብኝ፡፡ከድራፍት ቤቱ እንደወጣሁ             ደግነቱ ካልገባሁ ብሎ አልታገለኝም። በሬን             ወደ ቤቴ ሳዘግም ብቸኝነት አጠገቤ የለም -
     ሞቅታው ባጐናፀፈኝ መነቃቃት ታጅቤ                  ቀረቀርኩና ትልቅ ሳፋ አስደግፌ ተመልሼ               ሁሌም ብቻዬን ነኝ፡፡ ፀሎቴን ግን ዘንግቼ
     ሞቅታው ባጐናፀፈኝ መነቃቃት ታጅቤ                  ቀረቀርኩና ትልቅ ሳፋ አስደግፌ ተመልሼ               ሁሌም ብቻዬን ነኝ፡፡ ፀሎቴን ግን ዘንግቼ
     የምሽቱን ነፋሻማ አየር እየማግሁ እጓዛለሁ -           ተኛሁ - ገና ከሌሊቱ 9 ሰዓት ነበር፡፡ ለካስ          አላውቅም - “አምላኬ ስጠኝ በልኬ”  እለዋለሁ
                                                                                   አላውቅም - “አምላኬ ስጠኝ በልኬ”  እለዋለሁ
                                            ተኛሁ - ገና ከሌሊቱ 9 ሰዓት ነበር፡፡ ለካስ
     የምሽቱን ነፋሻማ አየር እየማግሁ እጓዛለሁ -
     ወደ ብቸኝነቴ፡፡ በተለይ ሰፈሬ ስደርስ ድብርት          መኝታው ሲጐረብጠኝ የነበረው ይሄ ጋግርታም  - በየምሽቱ ወደ ላይ አንጋጥጬ።ከጥቂት
     ወደ ብቸኝነቴ፡፡ በተለይ ሰፈሬ ስደርስ ድብርት
                                            መኝታው ሲጐረብጠኝ የነበረው ይሄ ጋግርታም  - በየምሽቱ ወደ ላይ አንጋጥጬ።ከጥቂት
     ይጫጫነኛል፡፡ የገዛ ቤቴ ያስፈራራኛል፡፡ ይሄኔ          ያለ ሃሳብ እላዬ ላይ እየተጋደመ ነበር፡፡ አሁን         ወራት በኋላ ለሥራ ጉዳይ ወደ መተሃራ
                                            ያለ ሃሳብ እላዬ ላይ እየተጋደመ ነበር፡፡ አሁን
                                                                                   ወራት በኋላ ለሥራ ጉዳይ ወደ መተሃራ
     ይጫጫነኛል፡፡ የገዛ ቤቴ ያስፈራራኛል፡፡ ይሄኔ
     ትንሽ መራር ፀሎት ወደ ሰማዩ ጌታ እልካለሁ፡፡  ዘና ብዬ በምቾት ለጥ አልኩኝ፡፡በሚቀጥለው                     የሚሄድ አውቶብስ ላይ ተሳፍሬያለሁ።
     ትንሽ መራር ፀሎት ወደ ሰማዩ ጌታ እልካለሁ፡፡  ዘና ብዬ በምቾት ለጥ አልኩኝ፡፡በሚቀጥለው
                                                                                   የሚሄድ አውቶብስ ላይ ተሳፍሬያለሁ።
     “አምላኬ ስጠኝ በልኬ!” እለዋለሁ - ሁልጊዜ           ክፍል እናቴ እንጀራ ትጋግራለች። እኔ አልጋዬ           በጠዋቱ ዝናቡ እየረገጠው ስለነበር ብስብስ
                                                                                   በጠዋቱ ዝናቡ እየረገጠው ስለነበር ብስብስ
                                            ክፍል እናቴ እንጀራ ትጋግራለች። እኔ አልጋዬ
     “አምላኬ ስጠኝ በልኬ!” እለዋለሁ - ሁልጊዜ
     ማታ ማታ ከድራፍት በኋላ። አንዳንዴ ግን              ላይ ተቀምጬ መፅሃፍ አነባለሁ። ትልቋ እህቴ            ብያለሁ፡፡ ከኋላ ወንበር ላይ ነበር
                                                                                   ብያለሁ፡፡ ከኋላ ወንበር ላይ ነበር
     ማታ ማታ ከድራፍት በኋላ። አንዳንዴ ግን
                                            ላይ ተቀምጬ መፅሃፍ አነባለሁ። ትልቋ እህቴ
     እራሴን እጠይቃለሁ - “ፈጣሪ የሞቅታ ፀሎት            በሬ ላይ ቆማ ስትጠራኝ ቀና ብዬ አየኋት -            የተቀመጠኩት፡፡ አውቶብሱ ሊነቃነቅ ሲል
                                                                                   የተቀመጠኩት፡፡ አውቶብሱ ሊነቃነቅ ሲል
     እራሴን እጠይቃለሁ - “ፈጣሪ የሞቅታ ፀሎት
                                            በሬ ላይ ቆማ ስትጠራኝ ቀና ብዬ አየኋት -
                                            አቤትም እመትም ሳልላት፡፡ “ስጥልኝ ብላኝ
     ይሰማ ይሆን?” እያልኩ፡፡ ትንሽ ጥርጣሬ              አቤትም እመትም ሳልላት፡፡ “ስጥልኝ ብላኝ             አንድ የሥራ ባልደረባዬና በህልሜ ሦስት
                                                                                   አንድ የሥራ ባልደረባዬና በህልሜ ሦስት
     ይሰማ ይሆን?” እያልኩ፡፡ ትንሽ ጥርጣሬ
     ይገባኝና ወዲያው ደግሞ “እሱ እንደሰው               ነው” አለችና በእጇ የያዘችውን ሦስት ነጫጭ            ሻማዎች የሰጠችኝ ረዥሟ ቀይ ልጅ አውቶብሱ
                                            ነው” አለችና በእጇ የያዘችውን ሦስት ነጫጭ
                                                                                   ሻማዎች የሰጠችኝ ረዥሟ ቀይ ልጅ አውቶብሱ
     ይገባኝና ወዲያው ደግሞ “እሱ እንደሰው
     አይደለም፤ የልብ ያውቃል” እልና እፅናናለሁ።           ሻማዎች አሳየችኝ፡፡ “ማነው ያለሽ?” አልኳት
                                            ሻማዎች አሳየችኝ፡፡ “ማነው ያለሽ?” አልኳት
     አይደለም፤ የልብ ያውቃል” እልና እፅናናለሁ።
                                                                                                     ወደ ገጽ  86 ዞሯል
                                                                                                     ወደ ገጽ  86 ዞሯል
       26                                                                                              “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                                                    ድንቅ መጽሔት -  ነሐሴ  2012
       26                                                                                              “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                                                    ድንቅ መጽሔት -  ነሐሴ  2012
   21   22   23   24   25   26   27   28   29   30   31