Page 23 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 23

አይደለም፡፡  እንዲያውም  ከኔ  በላይ  የተጎዱ
       የዳሪዮስ ሞዲ
                                               ዳሪዮስ፡ አምጸሸ ተነሺ!
                                                                                  ብዙ ሰዎች ነበሩ፡፡ እነዚያ ሰዎች ከአቅማቸው
                                               ኢትኦጵ፡ እየቀለድክብኝ ነው?
                                               ዳሪዮስ፡  ቀልድ  አልወድም!  “አምጸሸ  ተነሺ  በላይ  አዋጥተዋል፡፡  ይህንን  ሳይ  ተናደድኩና
       ከገፅ 92 የዞረ
                                                                                  አምስት ሳንቲም ብዬ ሞላሁ፡፡ “ቦቅቧቆች..
                                               ኢትኦጵ፡  እና  አሁን  ይሄ  እውነት  የልደት  ምን  ያስፈራችኋል?”  ለማለት  ያህል  ነው
       እንሚሰጧቸው  ይታመናል፡፡  ዳሪዮስም  ቆንጆ
       ያላቸውን  ስሞች  ለልጆቹ  ሰጥቷል፡፡  ሆኖም  የርሱ  ስማቸው  ነው?  ትምህርት  ቤትም  በዚሁ  ነው  ያንን ያደረግኩት፡፡

       ምርጫ እኛ ከምናውቀው ወጣ ያለ ነው፡፡ ከኢትኦጵ  የሚጠሩት?
                                                                                  ኢትኦጵ፡  ሚኒስትሩ  ተናደው  ቢሮህ  ድረስ
                                               ዳሪዮስ፡ ስማቸው እኮ ነው!
       መጽሔት  ጋር  ያደረገው  ቃለምልልስ  ሲታተም
                                                (ኢትኦጵ መጽሔት፡ ቅጽ 3- ቁጥር 36፤  መጥተው  ሳንቲሟን  አፍንጫህ  ላይ  ወርውረው
       ብዙዎች ናቸው የተገረሙት፡፡ እስቲ ከቃለ-ምልልሱ
                                                                                  ሄዱ የተባለውስ?
       ትንሽ ጨልፈን አብረን እንገረም፡፡
                                             ግንቦት 1994)


                                                                                  ዳሪዮስ፡ ውሸት ነው፡፡ ምክንያቱም እኔ ሳንቲሟን
                                               ዳሪዮስ እና ሚኒስትሩ
          ኢትኦጵ፡- ዳሪዮስ ለልጆችህ የምትሰጠው ስም
                                                                                  ገቢ  አላደረግኩም፡፡  አምስት  ሳንቲም  ብዬ  ከስሩ
       አስገራሚ  ነው  ይባላል፡፡  የሰሙ  ሰዎች  ለማመን
                                               ዳሪዮስ ሞዲ በአንድ ምክትል ሚኒስትር ተጎድቶ  ሌላ ነገር ጻፍኩበት፡፡
       ያቅታል ነው የሚሉት፡፡

         ዳሪዮስ፡ ለምን ያቅታቸዋል?
                                             ነበር፡፡ በስራ ላይ እያለ ሰላም ነሱት፡፡ በኋላ ላይ
                                             እኚሁ ሚኒስትር በዝውውር ወደ ሌላ ቢሮ ሲዛወሩ  ኢትኦጵ፡ ምን ብለህ?
         ኢትኦጵ፡ አስገራሚ ስለሆነ ነዋ!

                                             ዳሪዮስ በአስገራሚ መንገድ ተበቀላቸው፡፡ እንዲህ
         ዳሪዮስ፡ ምን የሚገርም ነገር አለውና?
         ኢትኦጵ፡ እስቲ ለምሳሌ ከልጆህ ስሞች መካከል  ያወጋናል፡፡
                                                                                  ዳሪዮስ፡ ከደመወዜ ላይ የሚቆረጥ!!
                                                                                    (ኢትኦጵ  መጽሔት፡  ቅጽ  3-  ቁጥር  36፤
       አንዱን ጥቀስልኝ?
                                               ኢትኦጵ፡
                                                        ለምክትል
         ዳሪዮስ፡ ቼጉቬራ
                                             ከሰራተኛው ገንዘብ ሲዋጣ አስር ሳንቲም ብለህ
         ኢትኦጵ፡ እሺ ሌላስ?
                                                                                    ዳሪዮስ እና ዓለም ነህ ዋሴ
                                             ሊስቱ ላይ ሞልተሃል ይባላል፡፡
         ዳሪዮስ፡ ትግል ነው::

         ኢትኦጵ፡ የምርህን ነው ዳሪዮስ?
                                               ዳሪዮስ፡ አይ ተሳስተሃል… አምስት ሳንቲም  ዳሪዮስ በርካታ አድናቂዎችን አፍርቷል፡፡ ብዙዎች
         ዳሪዮስ፡ አዎና! ትግል ነው ዳሪዮስ::
                                             ነው  ያልኩት፡፡  ግን  እኮ  ታዲያ  ለበቀል
         ኢትኦጵ፡ ከሴቶቹ መካከል ለምሳሌ?
                                             ዳሪዮስ” ብዬሃለሁ፡፡        ሚኒስትሩ    መሸኛ  ግንቦት 1994)        ወደ ገፅ 38 ዞሯል
             DINQ    magazine   July   2020   #210                                               happy   independence   day                                                                                                                                                  Page 23
      በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በፍጥነት እየተስፋፋ ያለውን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስለመታደግ
                                እንደሚታወቀው  ኮቪድ-19  ተብሎ  የሚጠራው  ወረርሽኝ  በአጭር  ጊዜ  ውስጥ  በኢኮኖሚ፤
                                በቴክኖሎጂ፤  በህክምና  እና  በማህበራዊ ዘርፍ  የመጠቁ  ሀገሮች  ላይ  ሳይቀር  ከባድ  የኢኮኖሚ፤
                                ስነልቦናዊና፡ መንፈሳዊ ውድቀትን እያስከተለ መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው፡፡ የአደጉ አገሮች ይህ
                                ወረርሽኝ  እንዳይስፋፋ  ከፍተኛ  መዋእለ  ንዋይ  በመመደብ  የጤና  ባለሙያዎችና  ህዝባቸውን
                                ይረዳሉ፡፡  ሃገራችን  ኢትዮጵያ  ግን  ይህንን  ለማድረግ  ኢኮኖሚዋ  ፈጽሞ  ስለማይፈቅድ  በውጭ
                                ሀገራት  የሚኖሩ  ትውልደ  ኢትዮጵያውያን  ሊረባረቡና  ወገናቸውን  ሊታደጉ  ይገባል  ብለን
                                እናምናለን፡፡  በዚሁ  መሰረት  የኢትዮጲያ  ኮሚዩኒቲ  በአትላንታ  ከሌሎች  የገብረሰናይ
                                ኢትዮጲያዊያን  ድርጀቶች  ጋር  በመሆን  የገንዘብ  አሰባሳቢ  ግብረ  ኀይል  አቋቁሞ  እየተንቀሳቀሰ
                                ይገኛል። የዚህ እርዳታ ማሰባሰቢያ አላማ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ቁሳቁስ ገዝቶ ለመላክ፣
      የተለያዬ  እርዳታ  ለሚያስፈልጋቸው  አቅመ  ደካማ  አዛውንቶችና  ገቢ  የሌላቸውን  ዜጎች  ከጎናቸው  በመቆም  ጊዜያዊ
      ችግሮቻቸውን ለመቅረፍ ነው።

      ለወገን ደራሽ ወገን ሰለሆነ በአንድነት ይህንን የተቀደሰ አላማ ደግፈን የዜግነት ድርሻችንን እንድንወጣ ግብረ ኀይሉ ይህን
      አስቸኳይ ጥሪ በኮሚዩኒቲው ስም እያቀረበ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉልን በአክብሮት እየጠየቅን ለዚሁ ጉዳይ
      በተከፈተው የጎፈንድሚ አካውንት ወይም የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ጽ/ቤት በመምጣት በቼክ ክፍያ ማድረግ የሚቻል መሆኑን
      እንገልጻለን፡፡
      የጎፈንድሚ አካውንታችን ሊንክ በኮሚኒቲያችን ድህረ-ገጽ:-(www.ethiopiancaa.org) ላይ በመግባት ማግኘት ይቻላል፡፡

      እግዚአብሄር አገራችንና ህዝባችንን ይባርክልን፡፡






               DINQ MEGAZINE      August 2020                                           STAY SAFE                                                                                           23
   18   19   20   21   22   23   24   25   26   27   28