Page 22 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 22

ስፖርት







                              በግማሽ ጨዋታ ጡት ማጥባት


                              የሴት ስፖርተኞች ታሪክ






      "የ                                    ወር ነፍሰጡር እንደሆነች ነገራት። "ዓመቱን በሙሉ         ይህ  ሁኔታ  በከፍተኛ  ሁኔታ  እንደሚያስጨንቃቸው
                   ተወሰኑ የቡድናችን አባል ነበሩ፤
                                                                                    ቢቢሲ  ያናገራቸው  አትሌቶች  ገልፀዋል።  ይህ  ብቻ
                                            ቅርጫት  ኳስ  ተጫውቻለሁ።  መጋፋት  መውደቅ
                   ግማሽ ጨዋታ ሲሆን ወይ ጡት
                                                                                    አይደለም  ልጅ  ከወለዱ  በኋላ  ከአካላዊ  ሁኔታ
                                            እንዲሁም  መመታት  ነበር።  እርጉዝ  መሆኔን
                   ለማጥባት  ወይም  ጡታቸውን
                                            አላወቅኩም።  ልክ  መጫወት  ሳቆም  ሆዴም  እየገፋ
                                                                                    መቀያየር  ጋር  ተያይዞ  መጫወትም  ሆነ  መወዳደር
                   ለማለብ  ይሄዳሉ።  ከዚያም
     ወደሜዳ  ይመለሳሉ"  ትላለች  አንጎላዊ-አሜሪካዊቷ       መምጣት  ጀመረ"  ትላለች።  አክላም "ልጅ             ቢከብዳቸውስ? የአይቮሪኮስቷ ቅርጫት ኳስ አምበል
                                            ለመውለድ  እንዲሁም  ለመታረስ  ጊዜው  ነበረኝ።
                                                                                    ማሪያማ  ካዩቴ  ይህ  ነው  ያጋጠማት። "በውድድር
     የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኢታሊ ሉቃስ።                 የወለድኩት ሰኔ ወር ነበር እናም እስከ ነሐሴ ድረስ        ላይ  ተጎድቼ  ሁለቱም  ጉልበቴ  ላይ  ቀዶ  ጥገና
                                            ምንም  አይነት  ጨዋታ  አልነበረኝም  እናም  ለማረፍ      አደረግኩኝ። እናም የመጀመሪያ ጉልበቴን ቀዶ ጥገና
     "ይህንን  ቀርቦ  ማየትም  ሆነ  በዚህ  ማለፍ         ጊዜ  አግኝቻለሁ"  በማለት  ታስረዳለች።  ምንም         ሳደርግ  ለምን  ልጅ  አልወልድም  እና  ወደ  ቅርጫት
     የሚያስደምም ነው፤ ለየት ያለ ጥንካሬ ያስፈልጋል"        እንኳን  እንደ  ሴሪና  ባሌታ  ወደ  ስፖርቱ  ዓለም      ኳሱ  አልመለስም  አልኩኝ።  እና  አሁን  ማለት
     በማለት ታስረዳለች።                           መመለስ  ብትችልም፤  ነገር  ግን  እናት  መሆንና        የምችለው  ልጅ  በመውለዴ  እኮራለሁ"  በማለት
                                            ስፖርተኛ መሆን ከፍተኛ መስዋዕትነትን ይጠይቃል።          ጉዞዋን  አስረድታለች።  በሴቶች  የስፖርት  ዓለም
     እናት  መሆንና  ታዋቂ  ለሆነ  የቅርጫት  ኳስ  ቡድን    በባለፈው ዓመት በዓለም አቀፉ ሻምፒዮን ውድድር           ውስጥ እናትነት እንደ አንድ ችግር መታየቱ መቆም
     መጫወት  እንዲሁም  ለሁለቱም  የሚሆን  ጊዜ           ላይ  የዱላ  ቅብብል  የወርቅ  ሜዳሊያዋን  ያገኘችው      አለበት  የምትለው  የባሌታ  አሰልጣኝ  ናቶሻ
     ማግኘት ቀላል አይደለም። እናትነትና ስፖርተኝነትን        ሼሊ አን ፍሬዘር ፕራይስ ደስታዋን የገለፀችው ልጇን        ከሚንግስ፤  ይህም  ጥያቄ  ሊሆን  አይገባም  በማለት
     አመጣጥኖ መሄድም ፈታኝ ነው።                     ዛየንን  በውድድሩ  ቦታ  ላይ  በማምጣት  ነበር።        ትከራከራለች። "ኮሌጅ  ውስጥ  ስፖርተኞች  የነበሩ
                                            በወቅቱም  ምን  ያህል  መስዋዕትነት  እንደከፈለች        ወልደው  እንደገና  ተመልሰው  የሚወዳደሩ
      በተለይም  ሴት  ስፖርተኞች  በሚያረግዙበት  ወቅት      ስትናገር የልጇ ዛየን ትምህርት እንዲሁም ስፖርት ነክ       ስፖርተኞችን  አውቃለሁ"  በማለት  የቅርጫት  ኳስ
     እርግዝናው  በአካላቸው  ላይ  ሊያመጣ  የሚችለው        ውድድሮች  ላይ  መገኘት  አለመቻሏን  ነው።            አሰልጣኟ  ናቶሻ  አፅንኦት  ሰጥታ  ትናገራለች።  "ሴት
     ለውጥ፣  አሰሪዎች  ነፍሰጡር  መሆናቸውን             ምክንያቱም  መቋረጥ  የማይችሉ  ስልጠናዎች             አትሌቶች  በእናትነትና  በስፖርት  ህይወታቸው
     በሚያውቁበት  ወቅት  ሊከተል  የሚችለው  ጫና          ስለነበሯት ነው፤ ይህም በወቅቱ ፈታኝ ነበር ብላለች።       መካከል እንዲመርጡ መገደድ የለባቸውም። ዋናው
     እንዲሁም  አዲስ  ህይወትን  ወደ  ስፖርቱ  ዓለም       ፅናትና  ቁርጠኝነት  ብቻ  ሳይሆን  ታዋቂ  አትሌት       ነገር  በደንብ  ጠንክረው  መስራትና  ቁርጠኝነትን
     ማምጣት  የራሱ  የሆኑ  ፈታኝ  ችግሮች  አሉት።        ለመሆን  መስዋዕትነት  እንደሚያስፈልግ  ባሌታ           ማሳየት አለባቸው። ምክንያቱም ለብዙ ሴቶች ከባድ
     በዚህም  ምክንያት  ሴት  ስፖርተኞች  እናት  መሆንን     የተማረችው  ነገር  ነው። "የመጀመሪያ  ልጄ            የሚሆነው በእርግዝና ወቅት የሚፈጠረውን አካላዊ
     በከፍተኛ  ሁኔታ  ይፈሩታል።  ለምሳሌ  ባለፈው         የሚኖረው  ከእናቴ  ጋር  ነው  ምክንያቱም  ስፖርቱ       ሁኔታ  ወደነበረበት  መመለስ  ነው።  ለመጫወት
     ዓመት 'አፍሮ  ባስኬት'  ተብሎ  በሚጠራው            አብዛኛውን  ጊዜዬን  ስለሚወስድብኝ  ብዙም             ወደሚያበቃቸው  አካላዊ  ቅርፅም  ሆነ  ብቃት
     የአፍሪካውያን  የቅርጫት  ኳስ  ጨዋታ  ውድድር         አላየውም"  የምትለው  ባሌታ፤  "የማገኘው  በበዓላት      መመለስ  አለባቸው።"  የምትለው  አሰልጣኟ
     በሴኔጋል ሲካሄድ ከ144ቱ ቅርጫት ኳስ ተጫዋቾች         ወቅት እንዲሁም አንዳንድ ጊዜ ቅዳሜና እሁድ ብቻ          "ቤተሰብ  መመስረት  ለሚፈልጉትም  ምርጫቸው
     መካከል እናት የሆኑት 25ቱ ብቻ ናቸው። ይህ ቢሰላ       ነው።  የሚቀጥለውን  ልጄን  በምወልድበት  ጊዜ  ግን      ነው። እኛም እናበረታታቸዋለን ቤተሰብ መመስረት
     አስራ  ሁለት  ቡድን  ከሚይዝ  ቡድን  ውስጥ  እናት     ለአንድ  ዓመት  ቢሆን  ስፖርቱን  ቀጥ  አደርገዋለሁ"     የሚፈልጉትን      የአትሌትነት     ህይወታቸውን
     የሆኑት  ሁለት  ብቻ  ናቸው  እንደማለት  ነው።        በማለት  እቅዷን  አስረድታለች።  ለሴት  ስፖርተኞች       እንዳያቋርጡ  የምንጎተጉታቸው  ጉዳይ  ነው።"
     ምናልባት  በስፖርቱ  ዓለም  ውስጥ  እርጉዝ  ሆነው      በሚወልዱበት ወቅት ሥራ ማቋረጥ ግዴታ ይሆን?            አትሌቶች ልጅ ከወለዱ በኋላ ወደ ስፖርቱ መመለስ
     ስፖርቱን ከቀጠሉት መካከል የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቿ          ሥራ ማቋረጡስ ለስፖርተኞች ምን አይነት ሁኔታን           ለሚፈልጉትም  ሆነ  ቤተሰብ  መመስረት  ለሚሹ
     ሴሪና  ዊልያምስ  ትገኝበታለች።  ከሦስት  ዓመት        ያስከትል  ይሆን?  ቀድሞ  ይከፈላቸው  የነበረውን        ዋናው ጉዳይ ከአሰልጣኞች ዘንድ የሚያገኙት ድጋፍ
     በፊትም  የዓለም  አቀፉን  ሻምፒዮና  ለ23ኛ  ጊዜ      የገንዘብ  መጠን  ከወለዱ  በኋላ  ያገኙት  ይሆን?       ከፍተኛ  ሚና  እንዳለው  አሰልጣኟ  ታስረዳለች።
     ስታሸንፍ ልጇን አሌክሲስ ኦሎምፒያ ኦሃኒያን ነፍሰ        ስድስት  ጊዜ  በመቶና  ሁለት  መቶ  ሜትር  ሩጫ        "ከአሰልጣኞች  እንዲሁም  ከአስተዳደሩ  ዘንድ
     ጡር ሆና ነው። ካሜሮናዊቷ ቅርጫት ኳስ ተጫዋች          የኦሊምፒክ  ሻምፒዮና  መሆን  የቻለችው  አሊሰን         የሚያገኙት  ድጋፍ  ከፍተኛ  ሚናን  ይጫወታል።
     ባሌታ ሙኮኮ ነፍሰጡር መሆኗን አታውቅም ነበር፤          ፌሊክስ፤  እናት  መሆኗን  ተከትሎ  ስፖንሰር           ድጋፍ  እስካለ  ድረስ  ቅርጫት  ኳስ  መጫወት
     እርጉዝ  መሆኗን  የተረዳችው  በጣም  ዘግይታ  ነው።     የሚያደርጋት  ናይክ  ይከፍላት  ከነበረው 70  በመቶ      የሚፈልጉ  ስፖርተኛ  እናቶች  የትም  መድረስ
     የዩኒቨርስቲ  መምህርቷ  ሞዴል፡ "ውበት  ባመኑበት       ቀንሶ  ልክፈልሽ  እንዳላት  ገልፃለች።  ምንም  እንኳን    ይችላሉ" በማለት ሃሳቧን ታጠቃልላለች።
     ነገር  ጠንክሮ  መሥራት  ነው"  ለፈረንሳዩ  ቡድን      ፌሊክስ  ናይክ  ያደረገውን  ኢፍትሃዊነት  በማጋለጥና
     ትጫወት በነበረበት ወቅት አንድ ቀን ጀርባዋን በፀና       በመሞገት ማሸነፍ ብትችልም ብዙ ሴት ስፖርተኞች
     ታመመችና ወደ ሆስፒታል ሄደች፤ ዶክተሩም የሰባት




       22                                                                                              “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                                                    ድንቅ መጽሔት -  ነሐሴ  2012
   17   18   19   20   21   22   23   24   25   26   27