Page 48 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 48
ቅምሻ
ቅምሻ
ካነበብነው
ፍቅር ካለ ..... አይሻልም?" አላት ። እሷም፤በልጇ ሀሳብ ከመጀመርያው እስከ መጨረሻውታሪኩን
ባልና ሚስት በሚኖሩበት አንድ ቤት ውስጥ ተደስታ ባልየውን ፍቅር ካልገባ፣ብላ ነገራቸው ። እሳቸውም እንዲህ አሉት:---
ከመሸ በራቸው ይንኳኳል ። ሚስት ለመክፈት ሞገተችው። በመጨረሻም፤ ፍቅር እንዲገባ "እንግዲያውስ የምትፈልገውን ነገር ማግኘት
ትሄዳለች፤ ከዛም ባየችው ነገር በጣም ወስነው ወደ ሽማግሌዎች ሄዱና፣ "ፍቅር ቀላል ነው ፤ እሱም እንዴት አባቴ?" ሲል
ትገረማለች ። ሦስት ነጫጭ ሽበት ያለባቸው የተባልከው ሰው ወደቤታችን ግባ!" ይሉታል። ጠየቃቸው እሳቸውም "በል አንድ ሺህ ብሩን
የሚያማምሩ፣ ባለግርማ ሞገስ ሽማግሌዎች ነበሩ አምጣና እነግርሀለሁ" አሉት የቸገረው ነውና
የሚይንኳኩት ። ፍቅርም የተባለው፣ ተከትሏቸው ይገባል። ባልና አንስቶ አንድ ሺህ ብሩን ይሰጣቸዋል። እኒህ
ሚስቱም፤ ዞር ብለው ሲያዩ፤ ሦስቱም ሰዎች አባትም "አቆራጭ ነው ብለህ በማታውቀው
ሚስትም ሆዬ ፤ "አቤት!" ግቡ ወደ ቤት፣ ምን ቤት ገብተው ቆመዋል። ባልየው ደንግጦ "እኛ መንገድ አትሂድ" ይህ ምክር አንድ ነው
ፈልጋችሁ ነው? አለቻቸው ። እነርሱም በቤታችን እንዲገባ ያልነው ፍቅርን እኮ ነው ይሉታል። ሁለተኛውን ሺህ አምጣና
ሦስታችንም አንገባም። ከሤስታችን አንዳችን አለ። " ከሽማግሌዎቹም አንዱ ዞር አለና ልክ ሁለተኛውን መንገድ ልንገርህ ይሉታል። እሱም
ነው የሚገባው አሏትና ራሳቸውን ማስተዋወቅ ብለሀል። ነገር ግን፤ ፍቅር ካለ ስኬት አለ። ፍቅር በየዋህነት ሁለተኛውን ሺህ ይሰጣል "በማያገባህ
ጀመሩ ። ካለ ገንዘብ አለ። በማለት ሦስቱም ወደቤታቸው አትግባ፤ ይሄ ደግሞ ሁለተኛው ምክሬ ነው"
ገቡ። ፍቅር የሆነው፤ አብ አባታችን ይሉታል ። "በቃ ይሄ ነው?" ቢላቸው "አዎን
አንደኛው፣ ስኬት እባላለው። እኔ ቤትሽ ከገባሁ እግዚአብሔር ፣ ወደቤታችን ሲገባ መልካም ልጄ ሶስተኛውን አምጣና በጣም አሰፈላጊውና
አሳብሽ ሁሉ ይሳካል አላት። ሁለተኛው ገንዘብ የሆነው በሙሉ አብረው ይገባሉ። አሜን!!! የመጨረሻውን ስጦታዬን ልስጥህ" አሉት ሰጠ።
እባላለው። እኔ ቤትሽ ከገባሁ ችግር የሚባል ምክር እሳቸውም "ክፉ ለማድረግ አትቸኩል" ብለውት
አይኖርም አላት። ሦስተኛው፣ ፍቅር እባላለው። በባዶ ኪሱ ከሶስቱ ምክሮች ጋር አሰናበቱት።
በአንድ ወቅት ባልና ሚስት አብረው ሲኖሩ
ፍቅር ማብራሪያ የለውም አላት ። ከዚያም እሱም ጉዞውን ወደ ቤቱ አደረገ ። በመንገድ
በመሀላቸው ልዩ የሆነ ፍቅር ነበራቸው ሁለት
ሚስት፤ ባለቤቷን ላማክር ብላ ወደ ውስጥ ነጋዴዎች አግኝቶ እያወጋ ሲጓዝ መሸ
ልጆችም ወልደው ነበር ። ነገር ግን ችግር ላይ
ገባችና ለባሏ እየሆነ ያለውን ነገረችው። ነጋዴዎቹም ለምን ባቋራጭ አንሄድም በማለት
በመውደቃቸው ባል ሊሰራ ተሰማምተው ራቅ
ባለቤቷም ይህን ስትነግረው በነገሩ ተደንቆ ጉዞ ጀመሩ እሱም አብሮአቸው ጉዞ እንደጀመሩ
ወዳለ ከተማ ሄዶ መስራት ጀመረ። በተከታታይ
እንዲህ አለ ። በእውነቱ ይሄ ዕድል ሊያመልጠን የሽማግሌው ምክር አንድ ትዝ አለው። እሱም
ለ16 ዓመታት ሰራ ከዚያ ወደናፈቁት ቤተሰቦቹ
አይገባም። ገንዘብን የሚያክል ነገር ደጅ ቆሞ፤ “አቋራጭ ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ
ለመሄድ ሲነሳ ያልገመተው ነገር ከቀጣሪዎቹ
መወያየት ግፍ ነው። ሰርቼ ከሰው በታች አትሂድ” የሚለዉ። ስለዚህ ተመልሶ
ሰማ፤ደሞዙ በተለያየ ምክንያት ተቆራርጦ
የሆንኩት ገንዘብ ሰለሌለኝ ነው። እና፣"ፈጠን በሚያውቀው መንገድ ተጉዞ ብቻውን ከጨለመ
ከሚጠብቀው ከግማሽ በታች የሆነው 3000
በይ!" ገንዘብን፤ ወደቤታችን እንዲገባ ንገሪው ከተማ ገባ። “የመሸበት እንግዳ ነኝ አሳድሩኝ”
ብር ተሰጠው። የተሰጠውን ተቀብሎ እግረ
አላት። በማለት ሰው ጠየቀ። አንድ የዛ ከተማ ሰውም “
መንገዱ ስራ ካገኘ እየሰራ ጠርቀም ያለ ብር ይዞ
ሚስትየውም በሀሳቡ ተስማምታ ገንዘብን ይሄውልህ ወንድሜ እዛ ቤት ሂድ ያሳድሩአል
ቤተሰቦቹ ጋ ለመሄድ ተነሳ። በመንገዱ አንድ
ልትጠራው ስትል፤ ልጇ እንዲ አላት። "እማዬ ! ነገር ግን እዛ ሰው ቤት የገባ ሠው አይወጣም
ሸምገል ያሉ አባት አገኘ... "ወዴት ትሄዳለህ
ገንዘብ ገብቶ አባዬ እንደለመደው ማታ ማታ ለማንኛውም እድልህን ሞክር” አለው። እሱም
ልጄ፧ ከየት ነውስ ምትመጣው?" አሉት። እሱም
ከሚደበድብሽ፣ ፍቅር ገብቶ፤ ሰላምሽን ብታገኚ
ወደ ገጽ 49 ዞሯል
48 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ነሐሴ 2012