Page 49 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 49
ከገጽ 48 የዞረ
የተባለበት ቤት አንኳክቶ ቤት የእንግዳ ነው ተብሎ አሳየው። እንግዳውም “ይሄ ምንድን ነው?” ማለት አለው። “ክፋ ለማድረግ አትቸኩል” የሚለው።
ገባ። ታዲያ ከቤቱ ባለቤት ጋር ሲያወጉ ከየት ፈልጎ ነበር ግን በማያገባህ አትግባ ብሎ እራሱን ከዛም ከቤት ውጭ ከተጋደመው ዛፍ ላይ ቁጭ
እየነቀነቀ ዝም አለ። የቤቱ ባለቤትም ተገርሞ ብሎ አደረ። ሚስት በጠዋት ተነስታ ደፋ ቀና ሰትል
እንደመጣ ቢነግረው ባለቤቱ ተገርሞ “ለመሆኑ
“በእውነት አንተ የምትገርም ሰው ነህ ይህ ድንገት ባሏን ስታየው እልልታውን አቀለጠችው።
እንዴት ሆነክ ተረፍክ ፡ ባልከው መስመር ይመጡ
የምታየው ሰው ሁሉ ስለ ሚስቴ የማይገባቸውን ዘላም ተጠመጠመችበት። ከእንቅልፉ የነቃዉ ባል
የነበሩ ነጋዴዎች ተዘርፈው ነጋዴዎቹም ተገለው
አስተያየት ስለሰጡ የተገደሉ ናቸው። እንዳንተ በመደናገጥ ሳለ እጆቹን ይዛ ወደቤት ገብታ ሁለቱን
ከተማው ለቅሶ ብቻ ነው የሆነው “ አለው። የቺ
አዚህ ቤት በእንግድነት የመጡ ነበሩ። አንተ ግን ጎረምሶች አስተዋወቀችው። “የህ የመጀመሪያ
በአንድ ሺ ብር የገዛት ምክር በብር የማይገኝ
ትልቅ ሰው ስለሆንክ የሀብቴን ¼ ሰጥቼሃለሁና ልጅህ ፡ የህ ደግሞ ሁለተኛ ልጅህ፣” ብላ እንግዲህ
ህይወቱን አተረፈችለት ማለት ነው። ስለመሸ የቤቱ
ይዘህ ትሄዳለህ። “ ተብሎ ባለ ብዙ ሃብት ሆኖ የመጨረሻው ምክር የልጆቹን ነፍስ ከማጥፋት
እመቤት ምግብ ለእንግዳው ልታቀርብ ከጓዳ ብቅ
ወደቤቱ ሄደ። ረዳው ማለት ነው። ሰውዬው ሶስቱ የሽማግሌው
አለች። እንግዳው ዓይኑን ማመን አልቻለም።
አባት ምክሮች በደስታ ከቤተሰቡ ጋር እንዲቀላቀል
የተወሰነ አካልዋ ብቻ ነው ሰው የሚመስለው።
እዛች ትቶሀት የሄደው ደሳሳ ጎጆ የደረሰው አደረጉት።
በዛለይ ማስፈራራቷ። ወደጓዳ እስክትገባ ናፈቀ። “
ከሌሊቱ 6ሰዓት ነበር። ሀሉም ነገር ቢለወጥም
ከዚህች ጋር እንዴት ትኖራለህ?” ብሎ ሊጠይቅ
ቤቱን ግን አላጣውም። በትልቅ እንጨት 1. አቋራጭ ነው ብለህ በሚታወቀው መንገድ
ሲል አንድ ነገር ትዝ አለው “ በማያገባህ አትግባ”
የምትዘጋው በሩን ገፋ ሲያደርጋት ተከፈተች። አትሂድ
የሚለው። ሆዱ መጠየቅ እየፈለገ ፍላጎቱን
ዓይኑ ግን ከማያምነው ነገር ላይ አረፈ። ሚስቱ 2. በማያገባህ አትግባ
ተቋቁሞ አደረ። ደግሞ ሌላ ፈተና የቤቱ ባለቤት
ሁለት ጎረምሶች መሐል ተኝታለች። ትልቅ ድንጋይ 3. ክፉ ለማድረግ አትቸኩል
ከመሄድህ በፊት የማሳይህ ነገር አለኝ ብሎ ወደ
አንስቶ ወደውስጥ ሊገባ ሲል 3ተኛው ምክር ትዝ
ጓሮ ወሰደውና የሰው አፅም የሞላበት ሜዳ Source: Daily Maverick
DINQ MEGAZINE August 2020 STAY SAFE 49