Page 51 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 51

ቃ ድንቅ
     ድን
     ድንቃ ድንቅ









                     ታሪካዊ ጣሳዎች               በሚኒሊክ ወይስ በተፈሪ? ብላ
                     ታሪካዊ ጣሳዎች              በሚኒሊክ ወይስ በተፈሪ? ብላ
      አብዛኛዎቻችን አሮጌ ናቸው ብለን                   ትጠይቃለች, በእንግሊዘኛ “large
      አብዛኛዎቻችን አሮጌ ናቸው ብለን                  ትጠይቃለች, በእንግሊዘኛ “large
                                             ወይም small” እንደሚሉት አይነት
      ለቁራሌው የሸጥናቸውን እነዚህን ታሪካዊ
      ለቁራሌው የሸጥናቸውን እነዚህን ታሪካዊ              ወይም small” እንደሚሉት አይነት
      ጣሳዎች ዛሬ በእንግሊዝ አገር ሙዚየም                ነው። ከዛም ትእዛዙ እንደ ጠጭው ኪስ
      ጣሳዎች ዛሬ በእንግሊዝ አገር ሙዚየም               ነው። ከዛም ትእዛዙ እንደ ጠጭው ኪስ
      ውስጥ በክብር ተቀምጠው ፈረንጅ                    ስለሚወሰን እና በምስሉ ላይ
      ውስጥ በክብር ተቀምጠው ፈረንጅ                   ስለሚወሰን እና በምስሉ ላይ                      የሚናገር መረጃ ባይኖረኝም
      በጠራራ እና በውርጭ ተሰልፎ እየተጋፋ                እንደሚታየው የተፈሪ ጣሳ ረዘም ስለሚል              የሚናገር መረጃ ባይኖረኝም
      በጠራራ እና በውርጭ ተሰልፎ እየተጋፋ               እንደሚታየው የተፈሪ ጣሳ ረዘም ስለሚል               በምእራባውያን አቆጣጠር በ1901 በሐረር
      ገንዘቡን ከፍሎ ያየቸዋል ።                      ዋጋውም እንደጣሳው መጠን ከፍ ይላል                በምእራባውያን አቆጣጠር በ1901 በሐረር
      ገንዘቡን ከፍሎ ያየቸዋል ።                     ዋጋውም እንደጣሳው መጠን ከፍ ይላል                 ከተማ ውስጥ አንድ ሰው በቡና ስኒ የሀገር
      አባቶቻችን በኖሩበት የሩቅ ትውልድ                  ማለት ነው። ሳናውቀው ብዙ ታሪካዊ                 ከተማ ውስጥ አንድ ሰው በቡና ስኒ የሀገር
      አባቶቻችን በኖሩበት የሩቅ ትውልድ                 ማለት ነው። ሳናውቀው ብዙ ታሪካዊ                  በሀል መድሀኒት ሲወስድ የሚያሳይ ምስል
      እነዚህ ታሪካዊ ጣሳዎች በጥሊያን አገር               ቅርሶቻችንን ለቁራሌው ሸጠን ፈረንጆች               በሀል መድሀኒት ሲወስድ የሚያሳይ ምስል
      እነዚህ ታሪካዊ ጣሳዎች በጥሊያን አገር              ቅርሶቻችንን ለቁራሌው ሸጠን ፈረንጆች                አለኝ ይህ ደግሞ ዘመናዊ ፍንጃል
      ተሰርተው በጊዜው በነበሩት ንጉሠ                   ደግሞ ከቁራሌው ተቀብለው ቀብተው እና               አለኝ ይህ ደግሞ ዘመናዊ ፍንጃል
      ተሰርተው በጊዜው በነበሩት ንጉሠ                  ደግሞ ከቁራሌው ተቀብለው ቀብተው እና                ኢትዮጲያ ህብረተሰብ ውስጥ ከመቶ 13
      ነገሥታት ስም ለክብራቸው ሲባል                    አሳምረው በመስኮት ደርድረው ለህዝብ                ኢትዮጲያ ህብረተሰብ ውስጥ ከመቶ 13
                                                                                          ላይ በሚሆን እድሜ መታወቁዋን
      ነገሥታት ስም ለክብራቸው ሲባል                   አሳምረው በመስኮት ደርድረው ለህዝብ                 አመት በ
                                                                                         ላይ በሚሆን እድሜ መታወቁዋን
      በስማቸው ተሰየሙ ስለዚህ የምንሊክ የእና              እያሳዩ የማያቋርጥ ገቢ እያስገቡ በራሳችን            አመት በ
      በስማቸው ተሰየሙ ስለዚህ የምንሊክ የእና             እያሳዩ የማያቋርጥ ገቢ እያስገቡ በራሳችን             የሚገልጽ መረጃ መሆን ይችላል።
      የተፈሪ ጣሳዎች የተባሉት በዚህ ምክንያት              ጥፋት እንቁልጭልጭ ሲሉን ማየቱ እና                የሚገልጽ መረጃ መሆን ይችላል።
      የተፈሪ ጣሳዎች የተባሉት በዚህ ምክንያት             ጥፋት እንቁልጭልጭ ሲሉን ማየቱ እና                 ፍንጃል ከመታወቋ በፊት ይኖር የነበረው
      ነው። እነዚህ ታኒካዎች ከቤት ውስጥ                 መስማቱ ያሳዝናል።                           ፍንጃል ከመታወቋ በፊት ይኖር የነበረው
      ነው። እነዚህ ታኒካዎች ከቤት ውስጥ                መስማቱ ያሳዝናል።                            ህብረተሰብ ደግሞ በቁል ቁራጭ ወይም
      ከመጠቃሚያነት አልፈው ዘመናዊ ሚዛን                          የቡና ሲኒ (ፍንጃል)                ህብረተሰብ ደግሞ በቁል ቁራጭ ወይም
      ከመጠቃሚያነት አልፈው ዘመናዊ ሚዛን                          የቡና ሲኒ (ፍንጃል)                በቀንድ በጠረበው መጠጫ ይገለገል እንደ
      እምብዛም ባልነበረበት የጥንት ዘመን                 የቡና ስኒ ፍንጃል ተብሎ የሚጠራው                 በቀንድ በጠረበው መጠጫ ይገለገል እንደ
      እምብዛም ባልነበረበት የጥንት ዘመን                የቡና ስኒ ፍንጃል ተብሎ የሚጠራው                  ነበር እና እንዲሁም የቡና ጠጡ ባህል
      ሰዎች በገበያ ውስጥ ለእህል መስፈሪያነት              በየትኛው የኢትዮጲያ ቋንቋ እንደሆነ                ነበር እና እንዲሁም የቡና ጠጡ ባህል
      ሰዎች በገበያ ውስጥ ለእህል መስፈሪያነት             በየትኛው የኢትዮጲያ ቋንቋ እንደሆነ                 ከዘመነ መሳፍንተ በፊት ከሩቅ ምስራቅ
      ይጠቀሙባቸው ነበር።                           ባላውቅም ቃዋ በጉራጌኛ ቡና መሆኑ እና              ከዘመነ መሳፍንተ በፊት ከሩቅ ምስራቅ
      ይጠቀሙባቸው ነበር።                          ባላውቅም ቃዋ በጉራጌኛ ቡና መሆኑ እና               ፈልሰው በአቢሲኒያ ምድር የሰፈሩት
          እንዲሁም ከ እ ህ ል ከመስፈሪያነት             አሸቦ ደግሞ በኦሮምኛ ጨው እንደሆነ                ፈልሰው በአቢሲኒያ ምድር የሰፈሩት
          እንዲሁም ከ እ ህ ል ከመስፈሪያነት            አሸቦ ደግሞ በኦሮምኛ ጨው እንደሆነ                 ነገዶች ይዘውት እንደመጡ በታሪክ
      አልፈው ተርፈው ዘመን ተሻግረው                    አውቃለሁ ታዲያ በጥንት ዘመን ስኳር                ነገዶች ይዘውት እንደመጡ በታሪክ
      አልፈው ተርፈው ዘመን ተሻግረው                   አውቃለሁ ታዲያ በጥንት ዘመን ስኳር                 ተጽፎአል።
      እስከዛሬ ድረስ በገጠሪቷ ኢትዮጲያ                  እምብዛም ስለማይታወቅ ቃዋ በአሸቦ                 ተጽፎአል።
      እስከዛሬ ድረስ በገጠሪቷ ኢትዮጲያ                 እምብዛም ስለማይታወቅ ቃዋ በአሸቦ                  ተጨማሪ ይህቺ በምስሉ ላይ የምትታየው
      በየመሸታ ቤቶች ለጠላ መጠጫ                      መጠጣት በዘመኑ በነበረው ማህበረሰብ                ተጨማሪ ይህቺ በምስሉ ላይ የምትታየው
      በየመሸታ ቤቶች ለጠላ መጠጫ                     መጠጣት በዘመኑ በነበረው ማህበረሰብ                 ሞቅ ያለች ጎጆ አብዛኛወቻችንን
      ያገለግላሉ። ለምሳሌ የሆነ ሰው ወደ                የተለመደ እንደነበር በታሪክ ተጽፎአል።               ሞቅ ያለች ጎጆ አብዛኛወቻችንን
                                             የተለመደ እንደነበር በታሪክ ተጽፎአል።
      ያገለግላሉ። ለምሳሌ የሆነ ሰው ወደ
                                                                                   የአስተዳደግ ታሪክ በግልጽ ስትመሰከር
      መሸታ ቤት ገብቶ ጠላ አቅርቡልኝ ብሎ               ሲተረጎም ቡና በጨው ማለት ነው።                   የአስተዳደግ ታሪክ በግልጽ ስትመሰከር
                                             ሲተረጎም ቡና በጨው ማለት ነው።
      መሸታ ቤት ገብቶ ጠላ አቅርቡልኝ ብሎ
                                                                                   በምስሉ ላይ የምትታየው ወጣት ብሩህ
                                             ዘመናዊ የቡና ስኒ ወይም ፍንጃል መቼ
      ሲጠይቅ የጠላ ኮማሪቷም ቀጠል አድርጋ               ዘመናዊ የቡና ስኒ ወይም ፍንጃል መቼ                በምስሉ ላይ የምትታየው ወጣት ብሩህ
      ሲጠይቅ የጠላ ኮማሪቷም ቀጠል አድርጋ
                                                                                   ገጽታ ደግሞ በቤት ውስጥ የተለያዩ
      …. በየትኛው ታኒካ ይቀረብሎት?                  ወደ አገራችን እንደገባች በትክክል                  ገጽታ ደግሞ በቤት ውስጥ የተለያዩ
                                             ወደ አገራችን እንደገባች በትክክል
      …. በየትኛው ታኒካ ይቀረብሎት?
                                                                                   ዘመናዊ እቃዎች መደርደር ልባዊ ደስታን
                                                                                   ዘመናዊ እቃዎች መደርደር ልባዊ ደስታን
                                                                                                         ወደ ገጽ  61 ዞሯል
                                                                                                        ወደ ገጽ  61 ዞሯል
             DINQ MEGAZINE      August 2020                                           STAY SAFE                                                                                           51
             DINQ MEGAZINE      August 2020                                           STAY SAFE                                                                                           51
   46   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56