Page 56 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 56
ባሕል
ባሕል
በመልካም ስራ አፈወርቅ -
በመልካም ስራ አፈወርቅ -
ቀደምት አልበሞች ሲገለጡ
ቀደምት አልበሞች ሲገለጡ
ወዳጆቼ ሆይ! እድልና አጋጣሚውን አጊታችሁ እንዲባሉ ያሰኟቸው እነዚሁ የድሮ ፎቶግራፎች ፎቶግራፎች ከማስታወሻነታቸው ባሻገር
ፎቶግራፎች ከማስታወሻነታቸው ባሻገር
ወዳጆቼ ሆይ! እድልና አጋጣሚውን አጊታችሁ
የድሮ ፎቶዎችን አልበሞች አገላብጣችሁ ናቸው። ዘመናትን ያመላክታሉ ብዬ አምናለሁ። ለምን?
እንዲባሉ ያሰኟቸው እነዚሁ የድሮ ፎቶግራፎች
ዘመናትን ያመላክታሉ ብዬ አምናለሁ። ለምን?
የድሮ ፎቶዎችን አልበሞች አገላብጣችሁ
ይሆን? ከሁሉም የሚያስገርሙኝ ግን ቀደም ባሉት ቢሉ ደግሞ በየወቅቱ የነበሩ ፎቶዎች
ናቸው።
ቢሉ ደግሞ በየወቅቱ የነበሩ ፎቶዎች
ይሆን? ከሁሉም የሚያስገርሙኝ ግን ቀደም ባሉት የረገጧቸውን ስልጣኔና ያለፉባቸውን የዘመን
ዘመናት ሰዎች ለፎቶ አነሳስ የሚመርጧቸው የረገጧቸውን ስልጣኔና ያለፉባቸውን የዘመን
ዘመናት ሰዎች ለፎቶ አነሳስ የሚመርጧቸው እውነታዎች ቁልጭ አርገው ያሳያሉና። ለምሳሌ
ስልቶች ናቸው።አንዳንዱ ለስንብት ይመስል እውነታዎች ቁልጭ አርገው ያሳያሉና። ለምሳሌ
ስልቶች ናቸው።አንዳንዱ ለስንብት ይመስል አሁን በምንገኝበት ዘመን የምንጠቀምባቸው
አብሮት ካለው ሰው ጋር ተጨባብጦ መነሳትን አሁን በምንገኝበት ዘመን የምንጠቀምባቸው
አብሮት ካለው ሰው ጋር ተጨባብጦ መነሳትን ቁሳቁስ ፣የምንከተላቸው የአለባበስ ፋሽኖችና
ይመርጣል።ሰዎቹ ፎቶውን የሚነሱት ፊት ቁሳቁስ ፣የምንከተላቸው የአለባበስ ፋሽኖችና
ይመርጣል።ሰዎቹ ፎቶውን የሚነሱት ፊት የምንመርጣቸው የፀጉር አሰራሮች ከቀደምቶቹ
ለፊት እየተያዩ መሆኑ ግርምታን የሚያጭር የምንመርጣቸው የፀጉር አሰራሮች ከቀደምቶቹ
ለፊት እየተያዩ መሆኑ ግርምታን የሚያጭር ጋር ተመሳሳይ እንዳልሆኑ ይታወቃል። ይሁን
ቢሆንም፣ ምናልባትም መልዕክቱ ወዳጅነትን ጋር ተመሳሳይ እንዳልሆኑ ይታወቃል። ይሁን
ቢሆንም፣ ምናልባትም መልዕክቱ ወዳጅነትን እንጂ የድሮ ከምንላቸው አብዛኞቹን ዘንድሮም
የማጠናከሪያና ያለመለያየትን ማመላከቻ ሊሆን እንጂ የድሮ ከምንላቸው አብዛኞቹን ዘንድሮም
የማጠናከሪያና ያለመለያየትን ማመላከቻ ሊሆን መልሰናቸዋል።ለዚህ ውለታ ደግሞ ትልቁን
ይችላል። መልሰናቸዋል።ለዚህ ውለታ ደግሞ ትልቁን
ይችላል። የመረጃና የምስጋና ዋጋ ለፎቶ ቅርሶቻችን
የመረጃና የምስጋና ዋጋ ለፎቶ ቅርሶቻችን
ልንሰጥ ግድ ይላል።
ልንሰጥ ግድ ይላል።
ለዛሬ ግን በአንድ ወቅት በሀገራችን ተለምደው አልበሞቹ የፎቶ አነሳስ በየዘመኑ ምን
አልበሞቹ የፎቶ አነሳስ በየዘመኑ ምን
ለዛሬ ግን በአንድ ወቅት በሀገራችን ተለምደው
እንደሚመስል ያስቃኛሉ።ቀደምት አልበሞችን
የነበሩ የፎቶ ግራፍ አነሳሶችንና ከዚሁ ጋር እንደሚመስል ያስቃኛሉ።ቀደምት አልበሞችን
የነበሩ የፎቶ ግራፍ አነሳሶችንና ከዚሁ ጋር
ሳገላብጥ አንዳንድ ጓደኛሞች ቆመው ሌሎች
ተያይዘው ስለነበሩ ለየት ያሉ እውነታዎች ሳገላብጥ አንዳንድ ጓደኛሞች ቆመው ሌሎች
ተያይዘው ስለነበሩ ለየት ያሉ እውነታዎች
ደግሞ ጋደም ብለው የተነሷቸውን ፎቶዎች
ለማንሳት ወደድኩ።ቀደም ባሉት አመታት ደግሞ ጋደም ብለው የተነሷቸውን ፎቶዎች
ለማንሳት ወደድኩ።ቀደም ባሉት አመታት
ተመለከትኩ። የሚገርመው ግን እንደ አንድ
በሀገራችን የነበረውን የአለባበስና የፀጉር ፋሽን ተመለከትኩ። የሚገርመው ግን እንደ አንድ
በሀገራችን የነበረውን የአለባበስና የፀጉር ፋሽን
የእግር ኳስ ቡድን አባላት ተሰባስበው ካሉት
ሁኔታ ለማስታወስ የመጀመሪያዎቹ
ሁኔታ ለማስታወስ የመጀመሪያዎቹ የእግር ኳስ ቡድን አባላት ተሰባስበው ካሉት
መሀል አንድ ተለቅ ያለ ቴፕ መቀላቀሉ
መስካሪዎች በቅርስነት የሚቀሩ ፎቶግራፎች
መስካሪዎች በቅርስነት የሚቀሩ ፎቶግራፎች መሀል አንድ ተለቅ ያለ ቴፕ መቀላቀሉ
ነው።ይህ እንግዲህ በወቅቱ የሚመረጥ አነሳስ
ናቸው ለማለት ያስደፍራል።
ናቸው ለማለት ያስደፍራል። ነው።ይህ እንግዲህ በወቅቱ የሚመረጥ አነሳስ
ሲሆን ቴፑም የቅንጦት እቃና በውድ ዋጋ
በዘመኑ ተመራጮች ነበሩ ከሚባሉ አለባበሶች
በዘመኑ ተመራጮች ነበሩ ከሚባሉ አለባበሶች ሲሆን ቴፑም የቅንጦት እቃና በውድ ዋጋ
የተገዛ ሀብት መሆኑን አመላካች ሊሆን
እነቬል ሱሪ፣ የአህያ ጆሮ የሚያካክሉ ባለረጅም
እነቬል ሱሪ፣ የአህያ ጆሮ የሚያካክሉ ባለረጅም የተገዛ ሀብት መሆኑን አመላካች ሊሆን
ይችላል።ምን አልባት ግን ይህን እውነታ ወደ
ኮሌታ ሸሚዞች፣ጥቅጥቅ ያለ ጎፈሬ የሚረሱ
ኮሌታ ሸሚዞች፣ጥቅጥቅ ያለ ጎፈሬ የሚረሱ ይችላል።ምን አልባት ግን ይህን እውነታ ወደ
አይደሉም። ታኮና ሻፍት የሚባሉ ተወዳጅ ዘመናችን አምጥተን ስንተረጉመው ሌላ ፍቺ
አይደሉም። ታኮና ሻፍት የሚባሉ ተወዳጅ ዘመናችን አምጥተን ስንተረጉመው ሌላ ፍቺ
ጫማዎች፣ ሚኒስከርትና ማክሲ ቀሚሶች፣ ሊሰጠን ይችል ይሆናል። ሰዎቹ ቴፑን የሰረቁ
ጫማዎች፣ ሚኒስከርትና ማክሲ ቀሚሶች፣ ሊሰጠን ይችል ይሆናል። ሰዎቹ ቴፑን የሰረቁ
እንዲሁም ሌሎች ተጠቃሾችን በሙሉ ነበሩ ወደ ገጽ 58 ዞሯል
እንዲሁም ሌሎች ተጠቃሾችን በሙሉ ነበሩ ወደ ገጽ 58 ዞሯል
56 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ነሐሴ 2012
56 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ነሐሴ 2012