Page 58 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 58

ክገጽ 56 የዞረ
      ያስመስላል፤ለኤግዚቢት አብረው የተነሱበት             በፎቶግራፍ ነው። በዛን ጊዜ የእጅ ሰአትን             ወንድ አብሯት ፎቶ ለመነሳት የመረጣትን ሴት

      የፖሊስ ማስረጃም ያስመስለዋል።                   ማሰር ሰዓትን ከማመልከቱ ይልቅ ዘመናዊ               ልክ እንደ ዱር እንስሳቱ ሁሉ ግንባሯን ለሽጉጥ

      በቄንጥ ወገብን ይዞ መነሳት የብዙዎች ምርጫ           የመሆን ምልክት ተደርጎ ይወሰድ ነበር። የዚህ           ዒላማ ማድረጉ ነው።ምናልባት ጉዳዩን
      እንደነበር አልበሞቹ ያመለክታሉ። አገጭን             ዕድል ተጠቃሚ የሆኑ ጥቂት ሰዎች እንደ               ሁለቱም ተስማምተውበት ሊሆን

      በጣቶች አስደግፎ የግርምታ ፊት ለማሳየት             ብርቅ የሚታየውን ሰአታቸውን ከፍ አድርገው             ይችላል።የፎቶ ግራፍ አንሺው ይሁንታም
      መሞከርም ከአነሳስ አይነቶች መካከል                ፎቶ በመነሳት ይሰቅሉ ነበር።                     ታክሎበት ምስሉ በፎቶግራፍ ወጥቷል።

      ይጠቀሳል። ።እግርን ማነባበር፣                   በዘመኑ ዝነኛና ታዋቂ የሚባሉ የውጭ ሀገራት            በሚወዱት ሰው ላይ መሳሪያ አነጣጥሮ ፎቶ
      መተቃቀፍ፣አንድ አበባን በጋራ እያሸተቱ              ዘፋኞችና የፊልም ተዋናዮች የፀጉር ቁርጥና             በመነሳት ማስታወሻ ለማቆየት መሞከር ምን

      መነሳትም ቆየት ባለው ዘመን ለፎቶ የሚመረጥ           አለባበስ የአንዳንድ ወንዶችን ቀልብ የገዛ             ይሉት ቅብጠት እንደሆነ መገመት
      ፋሽን ነበር።ምን ይሄ ብቻ መነፅርና ኮፍያን           ነበር።ፋሽኑ ተመራጭ የመሆኑን ያህልም ማን            አይከብድም።

      አዛምዶ ዘመንኛ ለመምሰል የሚደረገው ጥረት            ምን ያህል ከዝነኛው ጋር ተመሳስሏል?
      እንደነበርም በዚሁ የፎቶግራፍ አነሳስ               የሚለውን ለማመሳከርም ማረጋገጫው ይኸው              በአጠቃላይ ለቀደምቶቹ ፎቶግራፎች


                                            ፎቶግራፍ ነበር።                            የሚሰጠው ግምት ከፍ ያለ ነው።ይህ
                                                                                  በመሆኑም የፎቶዎቹ መቀመጫ አብዛኛውን
                                            እንዲህ እንደ አሁኑ ያማሩና የሚያስደንቁ             ጊዜ ለእይታ በሚያመች ስፍራ ላይ ነበር።

                                            ስቱዲዮዎች በየቦታው ከመበራከታቸው                 በግርግዳዎች ላይ በፍሬም መስታወት

                                            አስቀድሞ የፎቶ ቤቶች የኋላ ገፅታዎች               ከሚሰቀሉት በተጨማሪ በጥንቃቄ በላስቲክ
                                            ከዘመናችን የተለዩ ነበሩ።የአብዛኞቹ ፎቶ             ተጠርዘው የሚቀመጡትም በርካታ

                                            ቤቶች ግርግዳዎች በአንበሳ፣በጎሽና በሌሎች             ናቸው።ፎቶግራፎች የዘመን ማስረጃዎች የቆየ
                                            የዱር እንስሳት ምስል የተሞሉ በመሆኑም               ታሪክ መዘከሪያዎች ናቸው። ታሪክ ቢያልፍ

                                            ለፎቶ የሚመጡ ደንበኞች በፈለጉት ላይ                ዘመናትን ቢሻገር እንኳን የእነሱ አሻራ ፈፅሞ
                                            ተደግፈው የመነሳት ምርጫ ነበራቸው።ይህ               አይደበዝዝም።ለዚህም አይደል እንዲህ ተብሎ

                                            ብቻም አይደለም፤ ቢያሻቸው ቆመው አልያም              ስንኝ የተቋጠረው።

                                            በርከክ ብለው ከአይናቸው የገባውን ጎሽና
      ይንጸባረቃል።በዕድሜያቸው ገፋ ያሉ ሰዎች             አንበሳ አነጣጥረው ሲተኩሱበት ለመነሳትም                 ያለፉትን ጊዜያት ፊት ለፊት አምጥቶ፣
      ሞቅ የሚያደርግ ወፍራም ካፖርታቸውን ጣል             መብት ነበራቸው።ይህ እንግዲህ በዛን ዘመን                  ክፉም ይሁን በጎ ትዝታን ጎትቶ፣

      አድርገው ወደ ፎቶ ስቱዲዮ ጎራ ይሉ                አልሞ ተኳሽና ጀግና መባል የሚያስወድድና                    አለንን በመተው ነበርን ተክቶ፣
      እንደነበር ቀደምቶቹ ፎቶግራፎች                   የሚያስከብር መሆኑን ያመላክታል።                        ለምን አይናገር ይናገራል ፎቶ፡፡

      ያመለክታሉ።                               ስለመሳሪያና ተኩስ ሳነሳ ሌላ አንድ ጉዳይም
      ከሀምሳ አመታት በፊት በሀገራችን ወይዛዝርት           ትውስ ይለኛል ።በዘመኑ አስፈሪ በሚባሉ                              (መልካምስራ አፈወርቅ) -

      ይዘወተሩ የነበሩ አለባበሶች አብዛኞቹ               የዱር እንስሳት ላይ መሳሪያ አነጣጥሮ መታየት                  አዲስ ዘመን ጋዜጣ መዝናኛ አምድ  -

      በፎቶግራፎች ቀርተዋል።በወቅቱ ተመሳሳይ              ያስከብር የነበረውን ያህል ዓላማው በጎ ያልሆነ                       ፎቶግራፍ ከማህበራዊ ድረገፅ)
      ከሆነ የፀጉር አሰራር ፋሽን ጋር በሀገር ልብስ         የፎቶግራፍ አነሳስም እንደነበር አልበሞቹ

      ጥበብ የመዋብ መገለጫውም የሚመሰከረው               ይጠቁማሉ። ከሁሉም የሚገርመው ግን አንድ





        58                                                                                              “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                                                    ድንቅ መጽሔት -  ነሐሴ  2012
   53   54   55   56   57   58   59   60   61   62   63