Page 61 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 61
ክገጽ 51 የዞረ
እንደማይፈጥር በጉልህ ያሳያል። ያለጊዜው መሸብሸብ እና እርጅናን ባሕርይ አለው፣ ውጩ ድርቅ ያለ ሲሆን
(ኤድዋርዶ ባይሮኖ) ከመቀነሱ በተጨማሪ ከአለርጂ ጋር ተያይዞ ወደ ውስጥ እየገባ ሲሄድ ለስላሳ ይሆናል፡፡
ሬት የሚመጡ ችግሮችንም ይከላከላል፡፡ ይህ ጠቃሚ የሆነው ለምንድን ነው? ማሪ
በአብዛኛው አፍሪካ የሚበቅል ሲሆን ሰዎች ሬት በውስጡ ኒውትረንት ስላለው ክርስቲን ክላይን የተባሉ ተመራማሪ እንዲህ
ከ5000 ዓመት በፊት ጀምሮ ሬትን ለብዙ ጭማቂውን መጠጣት ቆዳን በጤንነት ብለዋል፡-
የጤናና ውበት መጠበቂያነት የሚገለገሉበት ለመጠበቅ ይረዳል፡፡ በተጨማሪም የሞቱ “ውጫቸው ድርቅ ያለ ሆኖ ውስጣቸው
ድንቅ ተክል ነው፡፡ ሬት በአብዛኛው ከቆዳ ሕዋሳት እንዲወገዱና በአዲስ እንዲተኩ እየለሰለሱ የሚሄዱ ነገሮች፣ የሚወጋ ወይም
እና ከፀጉር ጋር ለተያያዙ ችግሮች ትልቅ በማድረግ የቆዳን ተፈጥሯዊ ውበት የሚን ነገር ሲያጋጥማቸው ግፊቱ
ጠቀሜታ በመስጠት ይታወቃል፡፡ ከዚህም ይጠብቃል፡፡ በሬት ውስጥ የሚገኙት ወደተለያዩ አቅጣጫዎች እንዲሰበጣጠር
የተነሳ አንዳንድ የውበት መጠበቂያ የሆኑ አሚኖ አሲዶች ፀጉርን ለማጠንከርና ደማቅ ማድረግ ይችላሉ፡፡” በልዩ መንገድ
የፋብሪካ ውጤቶች የሬት ተክልን ውበት እንዲኖረው ያግዛሉ፡፡ ሬት የፊት የተሠራው የእባብ ቆዳ፣ ሰውነቱ መሬቱን
በመጠቀምና በማካተት የተለያዩ ሎሽኖችን፣ እብጠትድድንና ቅላትን የሚከላከል ሲሆን በደንብ እንዲቆነጥጥ በማድረግ እንደ ልብ
ኮንዲሽነሮችንና ሻምፖዎችን በማምረት ቡግርንም ይቀንሳል፡፡ ቆዳንም ያለሰልሳል፡፡ እንዲንቀሳቀስ ያስችለዋል፤ እንዲሁም እንደ
በውድ ዋጋ ይሸጣሉ፡፡ በሬት ውስጥ ሬት 99 በመቶ ፈሳሽ በመሆኑ የቆዳን ሹል ድንጋይ ያሉ ነገሮች ሰውነቱ ላይ
የሚገኙት ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች እና ድርቀት ይከላከላል፡፡ የሚደርሱት ግፊት እንዲበተን በማድረግ
ቫይታሚን ለፀጉር ውበትና ጤንነት ከፍተኛ ምንጭ፡- ተፈጥሯዊ የሆኑ ቆዳው ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ይከላከላል፡፡
ጠቀሜታን ይሰጣል፡ ሬት ቆዳን የውበት መጠበቂያዎች አዘገጃጀትና እባቦች ቆዳቸውን የሚቀይሩት በየሁለት
ስለስና በማደስ በቆዳ ላይ ያለ ቆሻሻና
በማለ አጠቃቀም ወይም በየሦስት ወር በመሆኑ ጠንካራ
ባክቴሪያን ያስወግዳል፡፡ ሬት ፀጉር ደማቅ የእባብ ቆዳ መሆኑ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
እንዲሁም ለስላሳ እና ሐር የመሰለ እባቦች እግር ስለሌላቸው በደረታቸው ከእባብ ቆዳ ጋር የሚመሳሰል ባሕርይ
እንዲሆን ያግዛል፡፡ በሬት ውስጥ የሚገኘው እየተሳቡ በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ መፋተግ ያላቸው ነገሮች በሕክምናው መስክ ጠቃሚ
ዝልግልግ ፈሳሽ ከኬራቲን ጋር ተመሳሳይ ይፈጠራል፡፡ በመሆኑም ይህንን መቋቋም ሊሆኑ ይችላሉ፤ ለምሳሌ፣ የማይንሸራተቱና
የኬሚካል ይዘት ስላለው የፀጉር ጤንነትና የሚችል ጠንካራ ቆዳ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ልዩ ጥንካሬ ያላቸው ሰው ሠራሽ አካሎችን
ውበት የተጠበቀ እንዲሆን ይረዳል፡፡ አንዳንዶቹ የእባብ ዝርያዎች ሸካራ ቅርፊት ለመሥራት ያገለግላሉ፡፡ በተጨማሪም
በሬት ውስጥ የሚገኘው ተፈጥሯዊ ባለው የዛፍ ግንድ ላይ ይቀጣሉ፤ ሌሎቹ የእባብ ቆዳን ንድፍ በመኮረጅ የሚሠሩ
Iንዛይም የጭንቅላት ቆዳን በማለስለስ ደግሞ ቆዳን በሚፈትግ አሸዋ ውስጥ ባቺንግያ የእቃ ማጓጓዣ ኮንቬየሮች
ድርቀትን ይከላከላል፡፡ ሰርስረው ይገባሉ፡፡ የእባብ ቆዳ ይህን ያህል የሚፈልጉት ማለስለሻ ቅባት አነስተኛ ነው፤
በተጨማሪም ከፎረፎር ጋር ተያይዘው ጠንካራ እንዲሆን ያደርገው ምንድን ነው? ይህ ደግሞ እነዚህ ቅባቶች የሚያስከትሉት
የሚመጡ ችግሮችን ይቀንሳል፡፡ ሬት እስቲ የሚከተለውን አስብ፡- የእባብ ቆዳ ብክለት እንዲቀንስ ያደርጋል፡፡
በውስጡ አንቲአክሲደንት፣ ቤታ-ካሮቲን፣ ውፍረቱም ሆነ አሠራሩ ከአንዱ ዝርያ ወደ
ቫይታሚን ሲ እና ቫይታሚን I በመያዙ ሌላው ሊለያይ ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ (ንቁ! መጋቢት 2014)
የቆዳን ተፈጥሯዊ ውበት በመጠበቅ የቆዳን የሁሉም የእባብ ዝርያዎች ቆዳ አንድ የጋራ
DINQ MEGAZINE August 2020 STAY SAFE 61