Page 16 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 16

የወሩ ጉዳይ














       በአፍሪካ  በዓመት  88.6  ቢሊዮን  ዶላር  ሀብት      ዶላር  በማጣት  ሦስተኛ  ደረጃ  ላይ  እንደምትገኝ    ዩኒቨርሲቲው  በ1950  ዓ.ም  33  ተማሪዎች  እና  7
       በሕገወጥ  መንገድ  እንደሚሸሽ  የተመድ  ጥናት         ጥናቱ ያብራራል፡;                          አስተማሪዎች  ትምህርት  እና  ምርምር  በማካሄድ
       አመለከተ                                                                       የጀመረው መሆኑን ጠቁመው፤ በአሁኑ ሰዓት ከ3 ሺ
                                              የአዲስ  አበባ  ዩኒቨርሲቲ  በአፍሪካ  ከሚገኙ  ምርጥ   በላይ  መምህራን  ፣  5  ሺ  የሚሆኑ  የአስተዳደር
       የአፍሪካ  አገሮች  በየዓመቱ  88.6  ቢሊዮን  ዶላር    አስር ዩኒቨርሲቲዎች ተርታ መመደቡ ተገለጸ!          ሰራተኞች ፣ 1 ሺ 200 የሚሆኑ የጤና ባለሙያዎች ፣
       ሀብታቸው በሕገወጥ መንገድ ከአፍሪካ ውጭ ወዳሉ          የአዲስ  አበባ  ዩኒቨርሲቲ  ፕሬዝዳንት  ፕሮፌሰር     ከ46  ሺ  በላይ  ተማሪዎች  ፣  12  ኮሌጆች  እና  10
       አገሮች  እንደሚሸሽ፣  የተባበሩት  መንግሥታት          ጣሰው  ወልደሃና  በተለይም  ለአዲስ  ዘመን  ጋዜጣ    የምርምር ተቋማትን ይዞ የሀገሪቱን የልማት አቅጣጫ
       ድርጅት  (ተመድ)  የንግድና  ልማት  ጉባዔ  ይፋ       እንዳስታወቁት  ፤  የአዲስ  አበባ  ዩኒቨርሲቲ       ተከትሎ  እየሰራ  ያለ  ትልቅ  ተቋም  መሆኑን
       ያደረገው ጥናት አመለከተ፡፡                      ባደረጋቸው ችግር ፈቺ የምርምር ተግባራት በዓለም       አመልክተዋል።
       የተመድ የንግድና ልማት ጉባዔ ባለፈው ሳምንት ይፋ        አቀፍ  የዩኒቨርሲቲዎች  ደረጃ  መዳቢ  አካላት
       ባደረገው ጥናት ‹‹ሕገወጥ የገንዘብ ሽሽት በአፍሪካና      በአፍሪካ ከሚገኙ ምርጥ አስር ዩኒቨርሲቲዎች ተርታ
       የአኅጉሪቷ  ቀጣይ  ልማት››  የሚል  የዳሰሳ  ጥናት     መመደቡን  ገልጸዋል፡፡ዩኒቨርሲቲው  ለዚህ  የበቃው     የአዲስ  አበባ  ዩኒቨርሲቲ  በሌሎች  የአፍሪካ  ሀገሮች
       እ.ኤ.አ.  ከ2013  እስከ  2015  ባሉት  ጊዜያት  ያለውን   በምርምር  ውጤቶችና  በዩኒቨርሲቲው  የሚታተሙ   ካሉት  ዩኒቨርሲቲዎች  ልዩ  የሚያደርገው  በእድሜ
       ሕገወጥ  የገንዘብ  ሽሽት  መሠረት  በማድረግ፣         ህትመቶች  ለሌሎች  ተመራማሪዎች  እና  ለተለያዩ      ትንሹ  እና  ብቸኛው  በቅኝ  ገዥዎች  ያልተቋቋመ
       በአኅጉሪቱ ያሉ አገሮች በድምሩ 88.6 ቢሊዮን ዶላር      የማህበረሰብ  ክፍሎች  ባላቸው  የችግር  ፈቺነት      ዩኒቨርሲቲ  ነው  ያሉት  ፕሬዚደንቱ  ፤  ይሁን  እንጂ
       ሀብታቸው  ወደ  ሌሎች  አገሮች  እንደሚሸሽ           አቅም መሆኑን አመልክተዋል።                    እድሜ     ሳይገድበው    እድሜ    ጠገብ   ከሆኑ
       አመልክቷል፡፡                                                                    ዩኒቨርሲቲዎች  ቀድሞ  መቆም  የቻለ  መሆኑን
                                                                                   አስታውቀዋል።ዩኒቨርሲቲው  አጠቃላይ  በሁለንተናዊ
       ይህ የሀብት መጠን የአኅጉሪቱን አጠቃላይ ዓመታዊ         የካይሮ  ዩኒቨርሲቲ  ከአዲስ  አበባ  ዩኒቨርሲቲ      መልኩ ከአምስት ዓመት ወዲህ እያሳየ ያለው መሻሻል
       ምርት  (GDP)  3.7  በመቶ  እንደሚያህል  የገለጸው   በሚያሳትመው  ህትመት  ብዛት  እንደሚበልጥ          ወደ  ፊት  በአፍሪካ  ብሎም  በዓለም  ከሚገኙ
       ሪፖርቱ፣  የአፍሪካ  አገሮች  በአጠቃላይ  ጥናቱ        ያመለከቱት ፕሬዝደንቱ ፤ በህትመቶች ተጠቃሽነት        ዩኒቨርሰቲዎች     ተርታ    ቀዳሚ     ሊያደርገው
       በተካሄደባቸው  ሦስት  ዓመታት  ያገኙትን  48         ግን  አዲስ  አበባ  ዩኒቨርሲቲ  እንደሚበልጥ        እንደሚችልም እምነታቸው እንደሆነ ጠቁመዋል።
       ቢሊዮን ዶላር የልማት ዕርዳታና 54 ቢሊዮን ዶላር        አስታውቀዋል።ይህ      የሆነው    በዩኒቨርሲቲው
       ፈሰስ  የተደረገ  የውጭ  ኢንቨስትመንት  ድምር  ጋር     የሚደረጉ  ጥናቶች  እና  ምርምሮች  ከካይሮ         በትዊተር  የተዋወቃቸውን  ዘጠኝ  ግለሰቦች  የገደለው
       እኩሌታ እንዳለው አመልክቷል፡፡                    ዩኒቨርሲቲ  በበለጠ  ለህብረተሰባችን  ፣  ለአፍሪካ    ጃፓናዊ ጥፋተኛ  ነኝ ብሏል።
                                              ብሎም  ለዓለም  ሊጠቅሙ  የሚችሉ  ጥናቶች          በቅፅል ስሙ "የትዊተሩ ገዳይ የሚል ስያሜ የተሰጠው
       በአገሪቱ  ሀብት  ወደ  ውጭ  የሚሸሸው  በንግድ        እንደሆኑ በደረጃ መዳቢ አካላት እውቅና በማግኘቱ       ታካሂሮ  ሺራይሺ  በቁጥጥር  ስር  የዋለው  ከሶስት
       ማጭበርበርና በታክስ ሥወራ መሆኑን ያመለከተው           እንደሆነ     ጠቁመዋል።ሌሎች        የኢትዮጵያ    አመታት  በፊት  ነበር፥  በቤቱም  ውስጥ  የገደላቸው
       ጥናቱ፣  አዲስ  በተገኘው  የጥናት  ውጤት  በየዓመቱ     ዩኒቨርሲቲዎች  እዚህ  ውድድር  ውስጥ  ገብተው       ሰዎች የሰውነትም አካላትም መገኘትም ጃፓንያውያንን
       ይሸሻል ከተባለው 88.6 ቢሊዮን ዶላር ሀብት ውስጥ       እንደነበር  የጠቆሙት  ፕሬዚዳንቱ  ፤  ነገር  ግን    አስደንግጧል።
       40 ቢሊዮን ዶላሩ ከአኅጉሪቱ የማዕድን ዘርፍ ንግድ       በሀገራችን  ካሉ  ዩኒቨርሲቲዎች  የአዲስ  አበባ  እና
       ላይ  በተፈጸመ  ማጭበርበር  የሸሸ  ሀብት  መሆኑን      የጎንደር  የኒቨርሲቲ  ብቻ  ከ1  ሺ  500  ምርጥ   ከነዚሀም  መካከል  የተቆረጠ  ጭንቅላት፣  አጥንት
       አስታውቋል፡፡                               የዓለማችን  ዩኒቨርሲቲዎች  ውስጥ  መካተታቸውን       በማቀዝዣና  በሳጥንም  ውስጥ  ተገኝቷል።  በዚህ
                                              ገልጸዋል።                               ሳምንት  ረቡዕም  በመዲናዋ  ቶክዮ  የቀረቡበት  ክሶች
       ጥናቱ  እንደሚያመለክተው፣  እ.ኤ.አ.  ከ2000  እስከ                                        በሙሉ ትክክል መሆናቸውንም ተናግሯል።
       2015  ድረስ  ባሉት  15  ዓመታት  ውስጥ  ከአፍሪካ   የጎንደር  ዩኒቨርሲቲ  ከአፍሪካ  49ኛ  ደረጃ  ላይ
       አኅጉር የሸሸው የሀብት መጠን 83.6 ቢሊዮን ዶላር       መሆኑንም አመልክተዋል።
       ሲሆን፣ ይህ የሀብት መጠን አኅጉሩ እ.ኤ.አ. በ2018     አዲስ  አበባ  ዩኒቨርሲቲው  በ26  ወሳኝ  የምርምር   ጠበቆቹ  በበኩላቸው  ደንበኛቸው  ግድያዎቹን
       ከተመዘገበበት  770  ቢሊዮን  ዶላር  የውጭ  ዕዳ      ጉዳዮች  ላይ  ቅድሚያ  በመስጠት  በሀገሪቱ  ፣      ፈፅሜያለሁ  ቢልም  ከተገዳዮቹ  ፍቃድ  አግኝቷል
       መጠን  ጋር  ተነፃፅሮ  ሲጣጣ  አኅጉሪቱ  የተቀረውን     በአህጉሪቱ እና በዓለም ችግር ላይ ሁነኛ መፍትሔ       ብለውም እየተከራከሩ ነው።
       ዓለም    አበድራለች    ማለት     እንደማይቻል       ለመፈለግ  እየተጋ  ያለ  ዩኒቨርሲቲ  ነው  ያሉት
       አመላክቷል፡፡                               ፕሬዝዳንቱ  ፤  በአሁኑ  ሰዓት  በአፍሪካ  ካሉ  አስር
                                              ምርጥ  የምርምር  ዩኒቨርሲቲዎች  አንዱ  ከመሆን      ስለዚህም  በግድያ  ወንጀል  ሳይሆን  ግድያ  በፍቃድ
       ከአኅጉሪቱ  የማዕድን  ዘርፍ  በዓመት  ተጭበርብሮ       ባለፈም በህትመት ስኬታማነት ደግሞ በአፍሪካ ካሉ       በሚልም  እንዲቀየርም  የጠየቁ  ሲሆን  ይህም  ሁኔታ
       ከሚወጣው  40  ቢሊዮን  ዶላር  ውስጥ  77  በመቶ     ሶስት ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው ብለዋል።            ተቀባይነት  ካገኘም  ከስድስት-  ሰባት  ወራት  በሚቆይ
       የሚሆነው  በወርቅ  ማዕድን  ንግድ  ላይ  በማድረግ                                           እስር ይቀልለታል ተብሏል። ታካሂሮ 'የትዊተሩ ገዳይ'
       ማጭበርበር የሚፈጽም መሆኑን አመላክቷል፡፡                                                  ከጠበቆቹ  ጋር  አይስማማም  ለአገሬው  ጋዜጣ
                                              እንደ  ፕሬዚደንቱ  ገለጻ፤  የአዲስ  አበባ  ዩኒቨርሲቲ   እንደተናገረው ግለሰቦቹን ለመግደል ፈቃድ እንዳላገኘ
       ከተጠቀሰው 88.6 ቢሊዮን ዶላር ውስጥ በዓመት 41       በመማር ማስተማር ፣ በምርምር እና በማህበረሰብ        ነው።
       ቢሊዮን  ዶላር  በማጣት  ናይጀሪያ  ግንባር  ቀደም      አገልግሎት  ላይ  በመሳተፍ  ለአለፉት  ሰባ  ዓመታት
       ስትሆን፣ ግብፅ 17 ቢሊዮን ዶላር በማጣት በሁለተኛ       በርካታ ስራዎችን ሲከናውን ቆይቷል።
       ደረጃ ላይ ስትገኝ፣ ደቡብ አፍሪካ ደግሞ 14 ቢሊዮን                                           "ጭንቅላታቸው ጀርባ ቁስል ይታያል። ይህም ማለት

                                                                                                      ወደ ገጽ  87 ዞሯል

        16                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ሕዳር  2013
   11   12   13   14   15   16   17   18   19   20   21