Page 18 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 18
ከፀሐፍያን አምባ
ከአዲስ አድማስ የተገኘ
ኧርነስት ሚለር ሄሚንግዌይ፡ 1899 – “አንድ ገፅ ምርጥ ሥራና ዘጠና አንድ ገፆች -ምልልሱ ወቅት አስረድቷል፡፡
1961 - አሜሪካዊው ደራሲ ሄሚንግዌይ፤ ዝባዝንኬ እፅፋለሁ፡፡ ዝባዝንኬውን ታዲያ የቆሻሻ
ሙሉ በሙሉ ወደ ሥነፅሁፍ ከመግባቱ ቅርጫት ውስጥ ለመጣል እሞክራለሁ” በማለት
በፊት በጋዜጣ ሪፖርተርነት የሰራ ሲሆን የአፃፃፍ ልማዱን ጠቁሞታል፡፡ ዝነኛው ደራሲ ፍላነሪ ኦ’ኮኖር፡ 1925-1964 – በ20ኛው ክ/
በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ለአሜሪካ ሄሚንግዌይ፤ በፑልቲዘር ሽልማት ብቻ ግን ዘመን የአሜሪካ ሥነፅሁፍ ውስጥ ጉልህ ሥፍራ
ቀይ መስቀል በአምቡላንስ ሹፌርነትም አልረካም፡፡ እናም እ.ኤ.አ በ1954 ዓ.ም ከሚሰጣቸው ምርጥ የአጭር ልብወለድ
አገልግሏል፡፡ ወደ ድርሰቱ ዘልቆ ከገባ በኋላ የሥነፅሁፍ የኖቤል ሽልማት ለማሸነፍ በቃ፡፡ ደራሲያን መካከል ትጠቀሳለች፡፡ የመጀመርያ
Men without Women በሚል ርእስ የአጭር ልብወለድ መድበሏ A Good Man is
የአጭር ልብወለድ ሥራዎቹን አሰባስቦ ትሩማን ካፖቴ፡ 1924-1984 - አሜሪካዊው Hard to Find ይሰኛል፡፡ እ.ኤ.አ በ1972
ያሳተመ ሲሆን በመቀጠልም A Farewell የረዥም ልብወለድ፣ የፊልም ፅሁፍና የቴአትር ዓ.ም The Complete Stories በሚል
to Arms በሚል ርእስ ረዥም ልብወለዱን ደራሲ የነበረው ካፖቴ፤ እ.ኤ.አ በ1966 ዓ.ም ሥራዋ የናሽናል ቡክ አዋርድስ ተሸላሚ
አሳትሟል፡፡ በፃፈው In Cold Blood የተሰኘ ዝነኛ ኢ- ሆናለች፡፡ ዘ ሃቢት ኦፍ ቢይንግ በተባለው
ልብወለዱ ይታወቃል፡፡ መፅሃፍ ላይ ስለአፃፃፍ ልማዷ ስታስረዳ፤
“በየቀኑ ለሁለት ሰዓታት ብቻ ነው የምፅፈው፤
በልብወለድ ሥራ የፑልቲዘር ሽልማት
ያሸነፈበት The Old Man and the Sea ይሄ ሥራው ለአንባቢ በበቃ በዓመቱም ወደ ምክንያቱም ከዚያ በላይ አቅም የለኝም፤ በእነዚህ
ሁለት ሰዓታት ውስጥ ግን ምንም ነገር ከሥራዬ
ከአስር ዓመት በፊት በደራሲና ተርጓሚ ፊልም ተቀይሮ ለተመልካች ቀርቧል- በተመሳሳይ እንዲያናጥበኝ አልፈቅድም” ብላለች፡፡
መስፍን አለማየሁ ወደ አማርኛ ተመልሶ ርእስ፡፡ እውነተኛ ታሪኮችን በልብወለድ የአፃፃፍ
ለአንባቢያን የደረሰ ሲሆን ብዙዎች ማራኪ ቴክኒክ በማቅረብ ዝነኝነት ያተረፈው ደራሲው፤
ሆኖ መተርጎሙን መስክረውለታል፡፡ ኒው ጆርናሊዝም የተሰኘ አዲስ የአፃፃፍ ስልትን ፍራንሲን ፕሮዝ፡ የBlue Angel መፅሃፍ
በነገራችን ላይ የአገራችን አንባቢያን እንዳስተዋወቀ ይነገርለታል። ደራሲና የፔን አሜሪካ ማዕከል ፕሬዚዳንት
ለብዙዎቹ የሔሚንግዌይ ሥራዎች በተለይ የነበረችው ፕሮዝ ለየት ያለ የአፃፃፍ ልማድ
ለአጭር ልብወለዶቹ እንግዳ አይደሉም፡፡ ካፖቴ በጀርባው ተንጋሎ በአንድ እጁ ሼሪ አዳብራለች። ምንም ጊዜም ስትፅፍ፤ የባለቤቷን
ጥቂት የማይባሉ አጭር ልብወለዶቹ ወደ የተቀዳበት ብርጭቆ፣ በሌላ እጁ ደግሞ እርሳስ ቀይና ጥቁር ስኩዌር ያለው ፒጃማ ሱሪና ቲ-
አማርኛ የተተረጎሙ ሲሆን የተወሰኑት ከያዘ ሊፅፍ ተዘጋጅቷል ማለት ነው፡፡ በ1957 ሸርት እንደምትለብስ ለዴይሊ ቢስት
በእዚሁ ጋዜጣ ላይ መውጣታቸው ዓ.ም ለፓሪስ ሪቪው በሰጠው ቃለ-ምልልስ፤ ተናግራለች፡፡ “በመታደልም ይሁን ባለመታደል
ይታወሳል፡፡ ካልተጋደምኩ በቀር ማሰብ አልችልም ብሏል። ለየት ባለ አፓርትመንት ውስጥ ነው
“አልጋ ላይ ወይም ሶፋ ላይ ሰውነቴን ዘርግቼ የምንኖረው፡፡ 120 ጫማ ከፍታ ያለው
በተሲያት በኋላው ሞቃት አየር ሳቢያ ጠዋት በእጄ ሲጋራና ቡና መያዝ አለብኝ፡፡ እያጨስኩና መስኮታችን፤ ፊቱን የሰጠው ለተንጣለለ ባህር
ጠዋት መፃፍ እንደሚያዘወትር የገለፀው ፉት እያልኩ ነው ለመፃፍ የምዘጋጀው፡፡” ሲል ወይም ጥቅጥቅ ደን አይደለም፡፡ ከመስኮቱ
ደራሲው፤ በቀን አንድ ገፅ ከሩብ ገደማ ይፅፍ የአፃፃፍ ልማዱን ገልጿል፡፡ እንደ አብዛኞቹ በአንድ ጫማ ተኩል ርቀት የጡብ ግድግዳ
ነበር፡፡ ሥነፅሁፍ በብዛት በማምረት ትጋቱ ፀሃፍት ከአዕምሮው የመጣለትን ሃሳብ በቀጥታ ተገትሯል፡፡ ስለዚህ ምንም ዓይንንና ቀልብን
የሚታወቀው ሄሚንግዌይ፤ መቼ መስራትና በመተየቢያ ማሽን ላይ መፃፍ እንደማይሆንለት የሚሰርቅ ነገር የለም፡፡ ልፅፍ ስቀመጥ ትኩረቴ
መቼ ማቆም እንዳለበትም ጠንቅቆ የተናገረው ካፖቴ፤ የመጀመሪያ ረቂቅ ፅሁፉን ሳይከፋፈል ልሰራ እንደምችል ይሰማኛል”
ያውቃል፡፡ እ.ኤ.አ በ1934 ዓ.ም ለጓደኛው በእርሳስ እንደሚፅፍ፣ ከዚያም ሙሉውን እየከለሰ ብላለች- አሜሪካዊቷ ደራሲ ፍራንሲን ፕሮዝ፡፡
ለኤፍ. ስኮት ፊትዝጌራልድ በፃፈው ደብዳቤ በእርሳስ ከፃፈ በኋላ ወደ ታይፕ እንደሚገባ በቃለ
18 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ሕዳር 2013