Page 33 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 33

ከበደ ኃይሌ ዓምድ
         KEBEDE HAILE PAGE















         የ                                   መጓተትን አምጥቷል፤                        በማስተላለፍ  ታሙ፡  በማሕበራዊ  ኑሮ  ላይ


                                                                                 ይህ ነው የማይባል ተጸዕኖ አሳደረ::

                                             ስለሆነም  ወረርሽኝ  በሽታው  በዓለም  ላይ
                                             የመጣ  ስለሆነ፡  ሕግ  ማክበርና  መተግበር
                   ወረርሽኝ  በሽታና  ቴክኖሎጂ
                                                                                 ዓለም  አስተማማኝ  አለመሆኗን  በገሃድ
                                             ግዴታ  ስለሆነ  በእርግጥ  መመሪያው
                   ዓለምን  በቁጥጥሩ  ስር  ያዋሉ
                                             የትውልደ-ኢትዮጵያውያንን
                                                                        ተቀራርቦ
                   የምርምር
                                   ውጤቶች
                                                                                 የግልና  የአገሮቻቸውን  ፍላጎት  ለማርካት
         ናቸው፡፡ልዩነታቸው  ወረርሽኝ  በሽታ  የመኖር  የማህበራዊ፡  የባህልና  የኑሮ                      ስለታየ የየሃገራት መሪዎች በወርርሽኙ ሳቢያ
                                                                                 በሚያመች የመሰተዳደር
         በጤንነት  ላይ  ያማተረ  ሲሆን  ቴክኖሎጆ  ግንኙነቶችን  ስለገደበው  ዘመድ-አዝማድ፡                 ንድፈ-ሃሳብ  ተግባራዊ  በማድረጋቸውና፡
         አገልግሎት       ሰጪ      ነው፡፡በመሆኑም  ወገን ከወዳጅና ማሕብረተሰቡ እንዳይገናኝ               በሽታውን  ለመቆጣጠር  በሚል  ሳቢያ
         በሸታው  በሕዝብ  ላይ  ፍርሃት  በማሳደሩ  ስላስገደደ  ለትንሹም  ለትልቁም  ተረዳድቶ                ሕዝብን      በኃይል     የመግዛት     ሥርዓት
         በኑሮ ሂደት ላይ ያላካሄደው ድምፀ-ዓልባ  ይኖር የነበረው ባህሉን አስናክሏል፤፤                      የዓለማቀፋዊነት  ይዘት  ማግኘቱ፤  ለሕዝብ
         የማሕበራዊ  ኑሮ  የለውጥ  አብዮት                                                  ስላልተመቸ  የሚሰማ  የለም  እንጂ  ቅሬታ
         የለም፡፡ይሁንና ይህ ጽሁፍ ወረርሽኝ በሽታ                                              የማያሰማ ህብረተሰብ የለም፤፤
         ስላደረገው  የባህል  ለውጥ  አብዮትና            በዚህ ምክንያት የማሕበራዊ ኑሮው በእጅጉ
         ስላሳደረው          ተጽዕኖ         በጆሮ    በመጉዳቱ  በኮሚኒቱ  ዕርዳታ  ይተዳደሩ           በመሆኑም  የበሽታው  አደገኛነት  ስላሰጋ
         የተደመጡ፡በዓይን  የታዩና  ከምንባቦች            የነበሩ  ተቋማቶች  ያገኙት  የነበረው  የገቢ       ከጅምሩ  ለመቅጨት  የመከላከያ  መድኀኒት
         የተቃርሙ       መረጃዎችን      በማንጸባረቅ     ምንጫቸው  በመቋርጡ  ወጪ  ለመሸፈን             ፈጥነው ያገኙ አገሮች ይፋ ቢያደርጉም ዘመነ
         ከማኅበረሰባችን  አኳያ  የሚዳስስ  ርዕሰ          ያለመቻላቸውን  ከማሕበረሰቡ  የሚሰራጩ            -ብሄርተኝነት አገዛዝ ይቀደም የሚል ዘመኑ
         ነው::                                መረጃዎች          ተጠቁሟል፡፡መተሳሰብና        ያለፈበት ፖሊሲ መከተል በአገሮች መካከል
                                             መተዛዘን  እንደልነበረ  ሆነ፡አነሰም  በዛ
                                             የነበረው  ለሣነ-ብዙሃንን  ቀነሰው፡  ብሎም        ወዝግብ  ፈጠሮ  ሊተባበሩ  ባለመቻላቸው
         ስለሆነም መሰባስብና መቀራረብ ወረርሽኝ  እንዲያውም  እንዲያው  ነበረ  አንድ  ሆኖ                   ተገኘ  የተባለው  የመከላከያ  ክትባት  ለዝና
         በሽታውን  በፍጥነት  ያሰራጩ  ተብሎ  ለመንቀሳቀስና                   ድምፁን      ለማሰማት     ማፍሪያና ለሽሚያ ውሎ በሰፊው ሥራ ላይ
         በጤና ባለሙያዎችና                         አላሰቸለውም::                           ሊውል  ባለመቻሉ  የዓለምን  ኅብረተሰብ
         በተመራማሪዎች            ስለተሰመራባቸው                                           ፍርሃት ላይ ጥሏል፡፡
         በሽታው       እንዳይዛመት        የአካባቢና
         የማኅበራዊ ኑሮ ላይ ለውጥ ማድረግ               እንደሚታየውና        እንደሚሰማው        ከሆነ   ዘመነ-ሽሚያ፡  የአሜሪካ  መንግስት  ህዝቧ
         ያሰፈልጋል ተባሎ ነባሩን የማሕበራዊ ኑሮ           የወረርሽኝ  በሽታ  አዎንታው  ለተፈለገው
         የግንኙነት  መሥመር  በትኖ  በአሜሪካ            ነገር  ላይ  የማዋል  ምቹነቱ  ሰለተጋለጠ         አስፈላጊውን        ጥንቃቄ       እንዲያደርግ
         ሥርዓተ-አኗኗር  የባህል  ለውጥ  ተክቶ           ፖለቲካና      መሠረተ-ንጽህና       አጣባበቅ    ማስታወቋን  ተከትሎ  የምግብና  ለኑሮ
                                                                                 አሰፈላጊ  የሆኑ  ሽቃጠሸቀጦች  ከመደብሮች
         በውዴታ  ግዴታ  በአጭር  ጊዜ  ውስጥ            ነገሠ፡ልማዳዊው  ህዝባዊ  ያኗኗር  ባህል          ለመሸጥ  ዕድል  ማግኘታቸውና  ሕዝቡ
         ተግባራዊ        አስደረገ፡፡በዚህ      ሳቢያ    ተበራረዞ  ተሰባስቦ  በሽተኛን  ለመጠየቅና         ድንገተኛ ነገር ሲገጥመው ተሻምቶ ለመግዛት
         የወጣውን         አዲሱ      ሥራዓተ-ኑሮ      ሃዘንተኛን  ለማስተዛዘን  የማይቻልበት  ጊዜ        ዝግጁ መሆኑን ያሰመሰከረበት ወቅት ነበር፡፡
         ለመተግበር          ለጊዚው         ስበሰባ   ላይ  ተደርሰ፡፡  ፖለቲካ  ለምንም  ነገር         ለብዙዎችም           ትምህርት         ሰጥቶ
         እንዳይደረግ፡ተቋማት               እንዲዘጉ    ማጣፈጫነት  ተግባር  ላይ  እንዲውል             ሲያልፍ፤የአሜሪካ መደብሮች ከዕቃ እጥረት
         ተደነገጎ፡የመንግሥትና  የግል  ድርጅቶች           መደረጉ ሕዝብን ግራ አጋባ፡፡ ምጣኔ ሃብት          እስካሁን  አላገገሙም፡፡በዚያን  ወቅት  የነጭ
         የሚሰጡት  ግልጋሎቶች  ሕዝቡ  በየተራ            እንዳልነበር  አደረገ፤  ሕዝብ  ሊያገኝ           ዱቄት ዕጥረት ገጥሞ ነጭ እንጀራ ለጊዜው
         እየገባ  እንዲገለገል  መደረጉ  የሥራ            የሚገባውን ክብርና መብት ነፈገ፤ ሃብታምና          ጠፍቶ የጤፍ እንጀራ አፍቃሪዎችን ተጋፍቶ
                                             ደሃ ተለየበት፤ እንሰሣና የዓየር ጠባይ በሽታ


                                                                                                    Continued on page 43

           DINQ MEGAZINE       November 2020                                           STAY SAFE                                                                                    33
   28   29   30   31   32   33   34   35   36   37   38