Page 46 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 46
እንዲፈረድባቸሲያደርግ፤ የቤተሰባቸው ጸሎት ያልተለያቸው ክቡር ሜጀር ጄነራል ጥላሁን
ከገጽ 69 የዞረ አርጋው በ2003 ዓ.ም ወደ አሜሪካ መጡ። የዛሬ 82 አመት በመስከረም ወር
ዕዝ እና የ2ኛ እግረኛ ብርጌድ ጥብቅ አዛዥ ሆነው ተመደቡ። በቡታጅራ አውራጃ የተጀመረው የጄነራል ጥላሁን የህይወት ጉዞ፤ አብቅቶ
በወቅቱ የአሰብ ራስ ገዝ አስተዳደር ከላይ ከቀይ ባህር ዳርቻ በተወለዱ በ82 አመታቸው October 10, 2020፤ በተወለዱበት ወር፤
ከሚገኙ ከዳህላክ ደሴቶች አንስቶ በመሆኑ… በተለይ መስከረም 30 ቀን 2013 ዓ.ም. በአሜሪካ ጆርጂያ ክፍለ አገር በአትላንታ
በኤርትራ የባህር ጠረፍ አካባቢ የሚገኙ እንደጢሆ፣ ኤዲ፣ ከተማ ተጠናቀቀ።
ቤይሉልና ራሂታ የተሰኙ አነስተኛ ከተሞች ጥቃት
እንዳይደርስባቸው 24 ሰአታት ክትትል እና ጥበቃ ክቡር ሜጀር ጄነራል ጥላሁን አርጋው ከዚህ አለም በሞት
ያስደርጉ ነበር። ከላይ የቀይባህር ዳርቻ እስከታች ቢለዩንም፤ ለዘላለም የማያልፍ ስራቸው ትውልድ ተሻጋሪ የሆነ
አዋሽ፤ አሳይታና ጅቡቲ ጠረፍ ድረስ የሚገኙ አኩሪ ገድላቸው ግን ከኛ ጋር ይኖራል። በተለይም ከማለፋቸው
አካባቢዎችን በወታደራዊ ሃይል በማስጠበቅ፤ ጥቂት አመታት ቀደም ብሎ ጽፈው ያሳተሙት፤ “ለእናት አገር
እንዲሁም ወደ አዲስ አበባ የሚሄደው መንገድ ሲባል” የሚለው መጽሃፋቸው፤ ለትውልድ፣ ለወታደራዊ
ከወንበዴዎች ጥቃት ነጻ እንዲሆን ለማድረግ ጓዶቻቸው እና ለቤተሰቦቻቸው የመጽናኛ ምንጭ ሆኖ
እና በንቃት መጠበቅ እና መከላከል የሳቸውና የሚያገለግል የእውነት ትሩፋት ነው። ጄነራል ጥላሁን
የሚመሩት ሰራዊት ግዳጅ ነበር። በ1966 ዓ.ም ሲስተር ሰብለወንጌል ደገፉን አግብተው፦ -
ወ/ሮ ቁምነገር ጥላሁን፣ ወ/ት አስተዋይ ጥላሁን፣ ምስክር
ክቡር ሜጀር ጄነራል ጥላሁን አርጋው ለ31 ጥላሁን፤ እንዲሁም ከወ/ሮ የአይኔዋጋ ወልደጊዮርጊስ ደግሞ
አመታት የከፈሉት መስዋዕትነት እንደተጠበቀ ትንቢት ጥላሁንን ወልደዋል።
ሆኖ፤ በወቅቱ የነበረው የርስ በርስ ጦርነት
እንዲያበቃ የተኩስ አቁም ስምምነት ሲደረግ፤ ክቡር ሜጀር ጄነራል ጥላሁን አርጋው የሁሉ አባት እና መካሪ
በቅድሚያ ሰላማዊውን ህዝብ በመልክ በመልኩ ሐቀኛ ኢትዮጵያዊ ነበሩ። ከዚህ በተጨማሪ ከወ/ሮ ቁምነገር
ካደራጁና ካረጋጉ በኋላ፤ በአሰብ እና አካባቢው ጥላሁን ሁለት ወንድ ልጆችን አግኝተው፤ የአያትነት ማዕረግ
የሚገኘው ሰራዊታቸው አስፈላጊውን መከላከል አይተው… ልጆች እና የልጅ ልጆቻቸውን መርቀው፤ ሁሉም
እያደረገ፤ በግንቦት ወር 1983 ዓ.ም ወደ ጎረቤት አገር የደረሱበትን አኩሪ ደረጃ ተመልክተው ለዝንተአለም ከኛ
ጅቡቲ እንዲሄድ ያደረጉ፤ የመጨረሻው የሰሜን ጦር ተለይተዋል።
አዛዥ ነበሩ - ክቡር ሜጀር ጄነራል ጥላሁን አርጋው።
እነሆ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር፤ የነገሥታት ሁሉ ንጉሥ…
ክቡር ሜጀር ጄነራል ጥላሁን አርጋው ጅቡቲ ከገቡ ከአንድ ባለቤታቸውን፣ ልጆቻቸውንና መላ ቤተሰባቸውን ብርታቱንና መጽናናቱን
አመት በኋላ፤ ወደናይጄሪያ እንዲሄዱ ተደረገ። በዚህ መሃል ወያኔ ይስጥልን።
በአገሪቱ የነበሩትን ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ላይ የእድሜ ልክ እስራት
46 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ሕዳር 2013