Page 47 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 47

በ                      የመጀመርያው
                 ዚህ  ታሪካዊ  ምስል  ላይ

                 የሚታየው

                 የከተማ
                           ባቡር
                                   አስመጭ
                 ሰርኪስ ተረዝያን ነው::


        ኢትዮጵያ:    ከእልቂት  አምልጠው
        የሙጥኝ  ላሏት  የአርመን  ስደተኞች

        ዜግነት  ትሰጥ  ነበር  ::  አንዱ  የዜግነት

        ተቀባይ  አቶ  ሰርኬዝ  ሲሆን  በፓስፖርቱ
        ላይ የሚከተለው ፅሁፍ ሰፍሯል:-



        "ሞአ  አንበሳ  ዘ  እምገደ  ይሁዳ  ዳግማዊ
        ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሄር ንጉሰ ነገስት             የታሪክ ምፀት ይሉሃል ይሄ ነው:: መድረሻ            የሰርኪስ  ባቡር  የፍጥነት  ምሳሌ  መሆኑ

        ዘኢትዮጵያ    ሰርኪስ  ተረዚያን  አገሩ            ያጡ  ጠጉረ  ልውጦችን  ያስጠጋ  የነበረ            ቀርቶ  የቁሞ  ቀርነት  ምሳሌ  ሆነ::  የዚያን

        አርመን የተወለደበት ከተማ አረብአገር :             ህዝብ ዛሬ  ራሱ መድረሻ አጥቷል::                ዘመን  ያራዳ አዝማሪ:-

        እድሜው  ሰላሳ  ዘጠኝ  አመት:    ቁመቱ
        መካከለኛ  :  ጠጉሩ  ከርዳዳ  ላዛ:    ፊቱ        ሰርኪስ  ያስመጣው  ባቡር  ስሙን  ወርሶ            ብነግርሽ ብነግርሽ አታጠናቅሪ

        አጭር:    በግራ  አገጩ  ለምፅ  ያለበት           "የሰርኪስ  ባቡር  "ይባል  ነበር::  ባቡሩ         እንደ ሰርኪስ ባቡር ተገትረሽ ቅሪ

        ነው::    ለመንግሥቴ  ለኢትዮጵያ  ሎሌ            በዛሬው  አይን  ሲታይ  ካንድ  ግዙፍ              ብሎ መዝፈኑ ተመዝግቧል::

        ሆኖ  ብዙ  ቀን  አገልግሎኛልና  ከንግዲህ           ቡልዶዘር  አይበልጥም  ::  ያም  ሆኖ
        ወዲህ  ቁጥሩ  የሀበሻ  ሰው  ነው::              በጊዜው      እንደ  ብርቅ    እንደ  ትንግርት      አሁን     እዚህ     ዘመን     ላይ    ቆሜ

        በሚሄድበት  አገር  ሁሉ  ክፉ  ነገር              ይታይ ነበር::                             ሳስበው              "ተገትረሽ       ቅሪ
        እንዳያገኘው  የኢትዮጵያ  መንግስት  ዜጋ                                                  "ተብላ    ባዝማሪው  የተረገመችው  ማን

        መሆኑን  ለማስታወቅ  ይህን  ባስቡርት              የሰርኬስ ባቡር ትንሽ እንዳገለገለ ተሰናክሎ           ትሆን?    ያዝማሪው  ፍቅረኛ  ?  ወይስ
        ሰጥቸዋለሁ"                               ተገትሮ  ቀረ::  ባለ  ባቡር  የነበረው            ያዝማሪው አገር?

                                              አርመናዊም    ባለበቅሎ  ሆኖ         ቀጠለ::





           DINQ MEGAZINE       November 2020                                           STAY SAFE                                                                                    47
   42   43   44   45   46   47   48   49   50   51   52