Page 43 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 43

ሰለማይመስል  የበሽታውን  መዛመት  ለመቆጣጠር  እንዲያመች

                                                                 መንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንዲዘጉ ሲያውጅ በቢሮ የሥራ ዘርፍ
                                                                 ላይ  የተሰማራው  ጥቂት  ኢትዮጵያውን  ሠራተኞች  በየመኖሪያ
                                                                 ቤታቸው   እንዲሠሩ የተመደቡ አሉ፡፡ በሰዓት የሚከፈለው ሰርቶ
                                                                 አደሩ ሥራ አጥ አድርጎት ይህ ክፉ ጊዜ እስከያልፍ ኑሮውን በአንድ
                                                                 ሰው  ገቢ  በመሸፈን  ሲገፋ  ችግሩ  የተጫነውና  ካለሥራ  መቀመጥ
                                                                 የሰለቸው ሥራ ሳይመርጥ ለመቀጠር የቅጥር ሽሚያውን ጀመሯል::

                                                                 ከተሞክሮ  ሲታይ  በሰዓት  ክፍያ  የሚከፈለው  ሠራተኛ  ጥቂቱ  ወደ
                                                                 ሥራው  ሲመለስ  አብዛኛው  ሠራተኛ  ከዛሬ-ነገ  ወደ  ሥራ
                                                                 እመለሳለሁ  እያለ  የሚጓጓውና  ጨርሶ  ከሥራው  ተሰናብቶ
                                                                 በመንግሥት  ድጎማ  ኑሮውን  እየገፉ  ቢሆንም፤  ወደ  ቀድሞ የሥራ
                                                                 ቦታ የመመለሱ ነገር ለጊዜው ያበቃለት ይመስላል፡፡ጥሮ ግሮ አዳሪ
                                                                 አበሻን ቦዘኔ ስላደረገውና በአሜሪካ መደብሮች የደረሰባቸውን የዕቃ
                                                                 እጥረት  የኃያላን  አገሮች  አቅምና  የመቋቋም  ችሎታን  ፈተኖ
                                                                 ለትዝብት ስላተረፈ ፍላጎትን ለማሟላት ይሉኝታና ጥቅም ለየብቻ
                                                                 ናቸው  በማለት  የግብረ-ሠናይ  ድርጅቶች  የሚሰጡት  የመሥረታዊ
                                                                 ፍላጎት ዕቃ ተጠቃሚ ያደረገውም ይኖራል፡፡

                                                                  እንደሚታወቀው የአብዛኛው ኢትዮጵያውያን ሠራተኛ ከእጅ ወደ-
                                                                 አፍ  በሚያገኘው  ገቢ  ይተዳደር  ስለነበር  አንዱ  ከሌላው
                                                                 የማይሻልበት  ወቅት  ሆኖ ስለተጨካክነና  ኑሮው ስለተነካ  የቀድሞ
                                                                 ሥራውን ከመጠበቅ ሞያን ቀይሮ ሰርቶ መኖር ይሻላል ወደሚለው
                                                                 አዘንብሎ  ኑሮውን  አሸነፎ  የሚኖርበትን  መንገድ  ቀይሶ  ለዓመታት
                                                                 ያካበተውን የሥራና የሙያ ለምድ ለመተው ተገዷል::

         Continued from page 33
                                                                 ወረርሽኙ  በህዝብ  ላይ  ጉዳት  እንዳደርሰው  ሁሉ  በጎ  ጎኑንም
         ነበር፡፡ይህም ሆኖ በኢትዮጵያውያን ይዞታ ሥር የሚተዳደሩ የባህል                አሳይቷል፤፤  በተለይ  ትዳር  ባልመሰረቱ  ሰዎች  ላይ  ብቸኝነቱ
         ምግብ  አቅራቢ  ድርጅቶች  ዋጋ  ሳይጨምሩ  የባህል  ምግባችንን               ስለጠነከረ  ወደ  ትዳር  ዓለም  እንዲሄዱ  ግፊት  እያደርግባቸው
         አቅርቦት አልቀነሱም::                                          መሆኑን ይሰማል፡፡
                                                                 የሰው  ልጅ  ጤንነቱን  ለመጠበቅ  የጤና  ባለሙያዎች  የሚመክሩት
         የሰውን ልጅ ለቤት ቁራኛና ለጨንበል ለባሽነት ዳረገ፤ በተጨማሪም                መሠረታዊ  የጥንቃቄ  ቀደም-ተከተሎችን  በህዝቡ  አዕምሮ
         በሽታው እንዳይዘምት ህዝቡ በማንኛውም ረገድ ጨንበል ማጥለቅ                   ለመሠረጽና የሕዝቡን ንቃተ-ሒሊናውን ለማሳደግ የኢትጵያውያን
         ግዴታ ስለሆነና የወረርሽኝ በሽታን ለመከላከል የሚጠቅም ለመሆን                 ብዙሃን  መገናኛ  ተቋማት  ስለመሠረታዊ  ጽዳት  አጠባበቅ  ቅደም
         በመብቃቱ  የተጠቃሚ  ቁጥር  አድጎና  እጥረት  ፈጥሮ  ለሽሚያ                ተከተል አንዱ ፕሮግራማቸው አድርገው ለማኅበረሰቡ በየሳምንቱ
         በመብቃቱ ገባያው ደራ፡፡የባለሥልጣናትሥልጣን ማሳያ መሣሪያም                   ትምህርት  ሲያስተላልፋ  ተደምጠዋል  በጽሁፍም  ማስነበብ
         ለመሆን በመብቃቱ ሕዝቡን ግራ አጋብቶ ነበር፡፡                           ጀምረዋል::

         በሌላ በኩል ጨምበል ለጤና ባለሙያዎች ግልጋሎት መስጠት ብቻ                   የወረርሽኙ  በሽታ  ከተከሰተ  ወዲህ  የቢሮ  ሠራተኞች  ሥራቸውን
         ሳይወሰን  በዓየር  ለሚተላለፉ  በሽታዎችን  ለመከላከል  ይጠቅማል              በመኖሪያ  ቤታቸው  አድርገው  መደበኛ  የቢሮ  ሥራቸውን
         ስለተባለ ተፈላጊነቱ አድጎ እቤት ለሚውሉ የቤት እመቤቶች የሥራ                 የሚያከናውኑ  ወላጆች  በሥራ  ብዛት  የልጆቻቸውን  የትምህርት
         ዕድል  ፈጥሮ  ለሙያቸው  እውቅና  ቢያስገኘም  በትውልደ-                   ጉዳይ  ሊከታተሉ  ስላልቻሉ  ልጆቻቸውን  የሚረዱ  አስተማሪዎች
         ኢትዮያውያን መመረቱ እስካሁን የተሰማ ነገር የለም፣፣ ይሁን እንጂ               ለመቅጠር ግድ ብሏል፡፡ ያም ሆነ ይህ ይህ ፈታኝ ወቅት ያመጣው
         ጨንበል  በኢትዮጵያውያን  መደብሮች  ለሽያጭ  መቅረቡን                     ጉዳጉድ  ተነግሮ  አያልቅምና  እንዲያው  በደፈናው  ወይ  ዘንድሮ
         በየሱቃቸው      የጽሁፍ     ማስታወቂያ       ለጥፈው     ገባያተኛው       የሚያሰኝ ነው ብለን እንለፈውና የቢሮ ሥራተኞች ስለሚያሰሙት
         እዲያውቀው አድርገዋል::                                         እሮሮና  ስለዘመነ-ሁሉ በሩቁ ሥርዓተ-ኑሮ ጥቂቱ እንደሚከተለው
                                                                 ይሆናል::
         የወረርሽኙ በሽታ የሕዝብ አኗኗር ብቻ ሳይሆን የሥራ ዓለምን ገጽታ
         ለውጦታል፤፤      ወረርሽኝ     እንዳመጣጡ        መጨረሻ      ያለው                           ይቀጥላል►




           DINQ MEGAZINE       November 2020                                           STAY SAFE                                                                                    43
   38   39   40   41   42   43   44   45   46   47   48