Page 28 - DinQ 222 July 2021
P. 28
┼ ┼
የድሮ ፎቶ
የድሮ ፎቶ
የቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ 81ኛ የልደት በአል
ንጉሠ ነገሥቱ 81ኛ አመታቸውን
ካከበሩ በኋላ፤ ዳግም
ልደታቸውን በድምቀት
ለማክበር እድል ላልላገኙም።
በ82 አመታቸው ነው ያለፉት።
ድሮ ልደታቸው ሲከበር በት/
ቤት እና በቤተ ክርስቲያን
ጭምር በድምቀት ይከበራል።
« ኃይለሥላሴ ግርማዊ ልደት
ዛሬ ነዉ ፤ ታሪክህ ታሪክህ ህያዉ
ነዉ ስምህ» ,,,እይየትተባለ
ይዘመራል። ለማንኛውም ይህ
ፎቶ የሚያሳየው ንጉሠ ነገሥቱ
81ኛ አመታቸውን ሲያከብሩ
ነው።
ኢትዮጵያን እንደአገር እውቅና ሰጥታ የ መጀመሪያውን የዲፕሎማቲክ ስምምነት ውል ያደረገችው ፈረንሳይ ናት። ፈረንሳይ ማርች 20 ቀን፣
1897 የመጀመሪያውን ውል ስታደርግ፤ ለዚህ ጉዳይ ተብሎ በፈረንስይ መንግስት የተወከለው ላጋርዴ ነበር። ትክክለኛው ኢትዮጵያ
የምትባል እና ፈረንሳይ
በምትባል አገር መካከል
ስምምነት በዚያን ጊዜ
ተፈረመ። ስለዚህ የመጀመሪያ
እና ያልተሰረዘው የዲፕሎማቲክ
ስምምነት ፈራሚ አገር ፈረንሳይ
ናት። ከዚያም በሰኔ ወር
የእንግሊዝ አገር ተወካዮች
አዲስ አበባ ገብተው፤ ውል እና
የዲፕሎማቲክ ስምምነት
አደረጉ።
በዚህ ፎቶ ላይ የሚታየው
የመጀመሪያው የፈረንሳይ
አምባሳደር ሙሴ ላጋርዴ
በንጉሠ ነገሥቱ ፊት ቀርቦ፤
አቀባበል ሲደረግለት ነው።
”
“
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ላ
ለ
ጵ
ያ
ዘ
ለ
ኑ
”
ር
ም
ት
ኢ
ት
ዮ
28 DINQ magazine July 2021 Stay Safe ድ ን ን ቅ መ ጽ ሔ ት ሚ ያ ያ ዝ ያ 2 2 0 0 1 1 3
ሚ
መ
ጽ
ዝ
ሔ
ዘ
ለ
ላ
ት
ኢ
ጵ
ዮ
ት
ኑ
ድ
ለ
┼ ┼