Page 31 - DinQ 222 July 2021
P. 31

┼                                                                                                                               ┼





 እና የአባታቸው ስንብት!                                      ሊገባ  ንጋት  ላይ፤  ራስ  መኮንን  አንድ
                                                      ህልም  ያያሉ።  ስለህልማቸውም
                                                      ሲናገሩ፤  “ድንገት  ሳላስበው  መልዐክ
                                                      የመሰለ  ሰው  መጥቶ፤  ‘እንግዲህ  አንተ
                                                    የድርሻህን  ተወጥተሃል።  አይዞህ
                               ከአዲስ     አበባ    አትጨነቅ።  ልጅህ  ተፈሪ  አቀበቱን  እየዳኸ
                               ተመልሶ፤  እዚያ      እንደምንም  ወጥቶ  ይተካሃል።  ስምህንም
                               ስላየው      ነገር   ያስጠራል።’ አለኝና ካጠገቤ ተሰወረ።” በማለት
                               በ ዝ ር ዝ ር       ለነፍስ አባታቸው ይነግሯቸዋል።
                               ሲነግረኝ  ነው”            ነፍስ አባታቸው፤ “ሲሳይ ነው” ብለው
                               ብለዋል።  ከዚሁ      ሊያልፏቸው  ቢሞክሩም፤  ራስ  መኮንን  ግን
                               ጋር    በተያያዘ፤    “እንደው ሁለት አመት እድሜ ቢሰጠኝና ልጄን
                               አ ብ ሯ ቸ ው       ተፈሪን ከቁም ነገር ባደርሰው…” እያሉ ይቆጩ
                               ወንድም      ሆኖ    ጀመር። ከአንድ ወር በኋላ፤ ጥቅምት 21 ቀን፤
                               ያደገው፤  እምሩ      1898  ዓ.ም  ልጅ  ተፈሪ  የደጃዝማችነት            ደጃዝማችነት ማዕረግ የተሰጣቸው እለት
                               በኋላ  ላይ  ተፈሪ    ማዕረጋቸውን  ሲያስመርቁ፤  ግብዣ  አድርገው፤              - ከአባታቸው ራስ መኮንን ጋር።
         መኮንን አልጋ ወራሽ እስከሚሆኑበት፤ ከዚያም           ታላላቅ  የጦር  መሪዎቻቸውንና  መኳንንቱን
         ንጉስ  እስከተባሉበት  እና  ቀዳማዊ  ኃይለስላሴ       በቤተ  መንግስታቸው  እልፍኝ  ሰብስበው፤
         በነበሩበት ወቅት ሁሉ ከጎናቸው                                 “ ለ ሁ ላ ች ሁ ም    አ ን ድ
         አልተለየም።                                             መልዕክት  አለኝ”  አሉ።
               ራስ መኮንን ቅዳሜ እና                                ይሄን  ጊዜ  በስፍራው  የነበሩ     መጀመሪያ ላይ ያንን ህልም ካዩ በኋላ፤ ይህን
         እሁድ ወደ ሐረር ጥምቀተ ባህሩ                                 ተጋባዦች  ሁሉ  ዝም  አሉ።       አመት  ማለትም  1898ትን  እንደማያልፉት
         ሲመጡ፤  አባት  እና  ልጅ                                   እሳቸውም       ንግግራቸውን      አውቀውታል።  በጥቅምት  ወር  ተፈሪን
         የሚያሳዩት  ፍቅር  በጣም                                    ቀጠሉ።                     ደጃዝማች  ብለው  ከሾሙ  ወዲህ  እራሳቸውን
         አስገራሚ  ነበር።  በወቅቱ                                   “…እዚህ  ለተሰበሰባችሁት         በጸሎት  እያተጉ  ቆዩ።  በመሃል  ግን  የአጼ
         ሁኔታውን  የታዘቡ  ፈረንሳዮች                                 ላሳደግኳችሁና       በቅንነት     ምኒልክ  ደብዳቤ  ከአዲስ  አበባ  መጣላቸው።
         እንደጻፉት፤  የአባት  እና  የልጁን                             ስታገለግሉኝ       ለኖራቹህ      እንዲህ ይላል።
         ፍቅር  ብቻ  ሳይሆን  ይሄ  ሁሉ                               ረዳቶቼ  እና  አሽከሮቼ፤                “የኤርትራ  እና  የጣልያኑ  ገዢ
         ሲሆን፤  እጁን  ወደኋላ  አድርጎ                               ልጄን  ተፈሪን  አደራ  ብዬ       እንድናነጋግረው ቀጠሮ ስለለመነን፤ ቦሩ ሜዳ
         ሁለቱ     አባት    እና    ልጅ                             በ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር    ስ ም   ላይ  ልንቀበለው  ፈቃዳችንን  አስታውቀነዋል።
         ፍቅራቸውን  እስከሚጨርሱ                                     ሰጥቻችኋለሁ።         አደራ     አንተም ከኛው ጋር እንድትሆን፤ በየካቲት ወር
         ድረስ  ስለሚጠብቀው  ልጅ                                    የምላቹህ      እንደልጃችሁ       ምጀመሪያ  ላይ  እዚህ  እንድትደርስ  ይሁን”
         እምሩም  ብዙ  ብለዋል።  አባት  7ኛ አመት                        እ ን ድ ት ወ ዱ ት      እ ና   የሚል  መልዕክት  ከጃንሆይ  ዘንድ  ስለተላከ፤

         እና    ልጁ    ሰላምታቸውን                                 እንድትጠብቁት         እንጂ፤    ጥር  4  ቀን  ወደ  አዲስ  አበባ  ጉዟቸውን
         ከጨረሱ  በኋላ  ተራውን  ጠብቆ  አጎቱ  ራስ                       እድሉ     በፈጣሪው      እጅ    ለመጀመር  ቆረጡ።  እናም  ከአንድ  ቀን  በፊት
         መኮንንን  በጨዋ  ደንብ  ሰላም  ይላል።  ሁለቱ       ነው።”  የሚል  የአደራ  መልዕክት  ሲያስተላልፉ        ማለትም ጥር3 ቀን፤ 1898 የሐረር መኳንንት
                   ልጆች  በኋላ  ላይ  ዳግማዊ          በስፍራ የነበሩ ሰዎች በሙሉ በመገረም እና ግራ          እና ህዝቡን ጠርተው እንዲህ አሉ።
                   ምኒልክ     ት/ቤት     ሲገቡም      በመጋባት  ዝም  አሉ።  የህልሙን  ነገር  የሰሙ               “ከዚህ  በፊት  የነገርኳችሁን  ልብ
                   አልተለያዩም።  በኋላ  ላይ…          አንዳንዶችም፤  “አይይ  ጌታ  እንደጠራቸው            በሉ።  መቼውንም  ቢሆን  እኔ  አብሬያቹህ
                   ተፈሪ  መኮንን  የደጃዝማችነት         ታውቋቸዋል”  በማለት  እንባቸውን  ያፈሱ             ብኖርም  ባልኖርም፤  በአገራችን  ጉዳይ  ይህ
                   ማ ዕ ረ ግ    ተ ሰ ጥ ቷ ቸ ው ፤    ጀመር።                                   ጎደለ፤ ይህ ቀረ የሚባል ነገር መኖር የለበትም።
                   ጋራሙለታ  ላይ  ሲሾሙ፤  ልጅ               ራስ  መኮንን  ግን  ንግግራቸውን            ሁላችሁም  በመሃላ  የተቀበላችሁትን  አደራ፤
                   እምሩ  ከሳቸው  አልተለዩም           በመቀጠል፤  “ዛሬ  ሹመቱን  የምታከብሩለት            የአገራችን  ዳር  ድንበሯ  እንዳይደፈር፤  የንጉሠ
                   ነበር።                        ልጃቹህ  ተፈሪ፤  በችሎት  ተቀምጦ  ለመፍረድና         ነገሥታችን  ክብር  እንዳይነካ፤  በህዝባችን  ላይ
                   እንግዲህ  ስለ  ተፈሪ  መኮንን        በከፍተኛ የአስተዳደር ጉዳዮችም ላይ ብቻውን            በደል  እንዳይደርስ፤  ፍርድ  እንዳይጓደል፤
                   ውልደት እና አስተዳደግ በአጭሩ         ለመወሰን  እድሜው  እስኪፈቅድለት  ድረስ፤            የድርሻችሁን  ሃላፊነት  መፈጸም  ግዴታቹህ
                   ይህን  ያህል  ካልን  ይበቃል።        ፊታውራሪ  ቆለጭን  ሞግዚት  አድርጌ                ነው።  ሁላችሁም  እንደምታውቁት  ሰው  እና
                   በመጨረሻ        ስለአባታቸው        ሾሜለታለሁ” ብለው ሲናገሩ፤ በስፍራው የነበሩ           እንጨት  ተሰባሪ  ነው።  ዛሬ  እንጂ  ነገ
                   መጨረሻ እንጨዋወትና የወጋችን          መኳንንት ደስታቸውን በደስታ እና በጭብጨባ             የማንኛችንም  አይደለችም።  ነገን  የምናዝበት
                   ማብቂያ  ይሁን።    መስከረም  1      “ይሁን  ይሁን”  ብለው  ግብር  ቀርቦ  ሁሉም                       ወደሚቀጥለው ገጽ ዞሯል

                 ልጅ ተፈሪ መኮንን   ቀን፤ 1898 ዓ.ም… አዲስ አመት   በደስታ በልቶ እና ጠጥቶ ተለያየ።
                                                     ራስ  መኮንን  በመስከረም  ወር
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  31
          “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር”                    ድንቅ መጽሔት                                ሃምሌ 2021                  31


 ┼                                                                                                                               ┼
   26   27   28   29   30   31   32   33   34   35   36