Page 36 - DinQ 222 July 2021
P. 36

┼                                                                                                                              ┼

                                        አ


                                           ም
                                           ም
                                        አ
                               ያ
                           ፍ
                           ፍ
                                  ን
                                  ን
                               ያ
                      ሐ
                      ሐ
               ከ
                   ፀ
                   ፀ
               ከፀሐፍያን አምባባ
                                                 ባ
               ከ
              ከፀሐፍያን አምባ






                                              “እልልልልልልልልልልልልልል” በል!
                       በተገኝ ብሩ                          ዛሬ  ከነጋ  ጀምሮ  አንድ  ቢያጆ  ብቻ     ሸሚዜን     አንጥፌ  መለመኔ  ግድ  ይለኛልና
        ሜ                                        ነው  የሰራሁት።  እሱንም  በቁርስና  በምሳ                                   ተውኳቸው።
                 ክሲኮ  ወደ  ቄራ  የሚወስደው  መንገድ
                 መታጠፊያ  በታክሲ  ጥበቃ  በቆሙ           ጨርሼዋለሁ። ከመሸ በለስ ቢቀናኝና እቤት
          ሰዎች  ተሞልቷል።  ሰልፍ  ይዘው  ወደየቤታቸው         ይዤው  የምገባው  ነገር
          ሊያደርሳቸው  የሚጠባበቁ  ሰዎች  አንገታቸውን          ቢኖር ብዬ የታክሲዬን
          አስግገው የታክሲ መምጣትን ይጠባበቃሉ።               በር ከፍቼ ተሳፋሪ
                                                 እጠባበቃለሁ።
                 የያዝኳትን  ላዳ  ታክሲ  ከታክሲ
                                                 መኪናዬን  ካቆምኩበት
          መጠባበቂያ  ቦታው  አለፍ  አድርጌ  አቆምኳት።
                                                 ቦታ  ጥቂት  ወደ  ኋላ
          ምን  አልባት  የቸኮለና  ታክሲ  የቆየበት  ተሳፋሪ
                                                 ተጠግተው         የታክሲ
          ባገኝ ብዬ። የላዳ ሹፌር ነኝ። ይህችን አሮጌ የላዳ
                                                 መምጣት          ከሚጠባበቁ         መካከል
          ታክሲ  እያባበልኩ  በማገኘው  ገቢ  4  የቤተሰብ
                                                 ሁለት ሰዎች /ባልና ሚስት ይመስላሉ/ ነጠል
          አባላትን አስተዳድራለሁ። ሜክሲኮ ብዙውን ጊዜ                                                        ገብቼ
                                                 ብለው ወደኔ በመቅረብ “ ባለ ላዳ ይሄዳል?”
          የምሰራበት አካባቢ ነው።                                                              ተቀምጬ  ሌላ  ሰው
                                                 አለኝ፤  ወንዱ  ይበልጥ  ተጠግቶኛል።  “ቀላል
                                                                                       መጠባበቅ      ጀመርኩ።
                 እርግጥ  ከአመታት  በፊት  በዚህቺው         ፤ይሄዳል፤ የት ነው?” አልኩኝ ፈጠን ብዬ።
                                                                                       ሰማይ ያረገዘውን ሊበትን
          ታክሲ  በማገኛት  ገቢ  ቤቴ  ሙሉ  ሆኖ  ልጆቼ
                                                        “ላፍቶ” ሲለኝ “በላይ ነው በታች፤         ተቃርቧል።  ከሌላ  ጊዜ  በተለየ  መልኩ
          ያሻቸውን  በልተውና  ለብሰው  ቤታችንም  ሞቆ
                                                 ኑ  ግቡ  ይሄዳል”አልኳቸው።  ግቡ  ብዬ            ታክሲዎች እንደ ልብ በአካባቢው ላይ የሉም።
          ያድር  ነበር።  አሁን  ላይ  በከተማዋ  ብዙ
                                                 መጎትጎቴ  ሳያንስ  ሌላኛውን  በር  ለመክፈት         ምን  አልባትም  ወደ  ቄራ  ያለው  መንገድ
          የትራንስፖርት      አማራጮች       በመቅረባቸው
                                                 መጣሬ ለራሴ እስኪገርምኝ ድረስ ተቻኮልኩ።            ለእድሳት  ፈርሶ  እየተሰራ  በመሆኑ  መስመር
          ምክንያት  ቀድሞ  የላዳ  ታክሲ  አገልግሎት
                                                 “ስንት ነው ሂሳብ ንገረን” ማለታቸውን እንኳ          ቀይረው ይሆናል።
          የሚሰጡ  የእኔ  አይነት  ታክሲዎች  ስራ  እጅግ
                                                 በሁዋላ ነው ያስታወስኩት።
          በጣም ቀዝቅዟል።                                                                          የዝናቡን  መምጣት  አልጠላሁትም።
                                                        የግድ  መስራት  ስላለብኝ  ከዚህም         ሰዎች  ምርጫ  ሲያጡ  ያላቸውን  አውጥተው
                 አሁን  አንድ  ወይም  ሁለት  ደንበኞችን
                                                 በላይ  ብስገበገብ  በራሴ  አልገረምም።  እንቢ        ወደቤታቸው  እንደሚያመሩ  አውቃለሁ።  ያኔ
          ብቻ አግኝተን የነዳጅ እንኳን የማይችል አሰልቺ
                                                 ብለው  እንዳይሄዱ  በመስጋት  “300  ብር          እኛም  ብዙ  ባልሆነ  ክርክር  ወደፈለጉበት
          ጉዞ  የምናደርግበት  ቀን  ይበዛል።  በዚያ  ላይ
                                                 ብቻ”  አልኳቸው።  የሚያሳዝነው  ሌላ  እድል         እናደርሳቸዋለን።  በሀሳብ  ተውጬ  ሳለሁ
          በየቦታው     የሚሰማው       በላዳ    ታክሲዎች
                                                 ሳይሰጡኝ  ሁለቱም  እንደተመካከረ  ሰው             ሁለት     ወጣቶች     ቀረቡኝና     “ትሄዳለህ
          የሚፈጸም  ወንጀል  ተጠቃሚዎችን  ይበልጥ
                                                 ፊታቸውን  አዙረው  ወደ  ታክሲ  መሳፈሪያው          አይደል?” ብለው ጠየቁኝ።  አዎን እንዴ ግቡ
          አርቋቸዋል።  ተሳፋሪዎች  አማራጭ  ሲያጡ  ብቻ
                                                 አመሩ።  “እሺ  በቃ  200  ብር  ክፈሉ..”  ብዬ    ከማለቴ  ሁለቱም  ከኋላ  ወንበር  ላይ  ገብተው
          ሆኗል ወደ እኛ ፊታቸውን የሚያዞሩት።
                                                 ብጣራም  አልሰሙኝም።  ከዚያ  ቀንሼ               ተሰየሙ።
                                                 ላደርሳቸው  ብሞክር  ስመለስ  የነዳጅ  ብዬ



                                                     “























































                                                                     ”




















































                                                                                                       “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013




















                                                                                             ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133





































































                                                        ት
                                                      ኢ































                                                                    ር


                                                                     ”










                                                                   ኑ
                                                           ያ
                                                              ላ
                                                               ለ
                                                            ለ

                                                             ዘ
                                                          ጵ
                                                                ም
                                                                 ት
                                                         ዮ

                                                      ኢ


                                                                                                        ሔ
                                                                                                      ጽ
                                                                                                                  ዝ
                                                                                                               ሚ

                                                        ት
                                                                                                     መ
                                                                                                ድ
                                                               ለ
                                                              ላ
           36      DINQ magazine        June 2021     Stay Safe                                      ድ ን ን ቅ         መ ጽ ሔ ት                                           ሚ ያ ያ ዝ ያ     2 2 0 0 1 1 3
                                                                   ኑ
                                                                  ት
                                                             ዘ


                                                         ዮ
                                                            ለ
                                                          ጵ
 ┼                                                                                                                              ┼
   31   32   33   34   35   36   37   38   39   40   41