Page 39 - DinQ 222 July 2021
P. 39

┼                                                                                                                               ┼


                        የአሜሪካ የነጻነት ቀን                                                              ታሪክ





                                                እየኮሰመነ  እና  እያረጀ  ሲመጣ…  ዲሞክራት
                                                እና ሪፐብሊካን አዲስ ፓርቲ ሆነው መውጣት  በእንዲህ  እንዳለ፤  አሜሪካኖች  ለመቼውም
                                                ጀመሩ።  እነዚህ  ፓርቲዎች…  ዲሞክራት  እና  የማይዘነጉት አሳዛኝ እና አስገራሚ ክስተት …
                                                ሪፐብሊካን፤  እራሳቸውን  “የነ  ቶማስ  ጃፈርሰን  ጁላይ 4 ቀን፣ 1826 ዓ.ም. ተፈጠረ።
                                                እምነት  ወራሾች  ነን።”  ማለታቸውን                     በዚህ እለት… ማለትም ጁላይ 4 ቀን፣
                                                ቀጠሉበት።                                1826  ዓ.ም.  አሜሪካኖች  የነጻነት  ቀናቸውን
                                                                                      በድምቀት  እያከበሩ  ነበር።  የቶማስ  ጃፈርሰን
                                                       እናም  የዲሞክራቲክ  ሪፐብሊካን  አድናቂ እና ወዳጅ፤ ፕሬዘንት ጆን አዳምስ እና
                                                ፓርቲ  አባላት፤  ባገኙት  አጋጣሚ…  በቶማስ  ፕሬዘዳንት  ቶማስ  ጃፈርሰን  ግን…  በዚህ
                ዳዊትት  ከበደደ  ወየሳሳ))
               ( (( (ዳዊት ከበደ ወየሳ)               ጃፈርሰን  የተጻፈውን  አዋጅ፤  በማድነቅ  እና  በሚወዱት  እና  በሚያከብሩት  ቀን፤  ሁለቱም

                                   )

                       ከ
                         በ
                         በ
                       ከ
                ዳዊ
                ዳዊ
                    ት
                           ደ
                                የ
                                የ
                                  ሳ
                              ወ
                              ወ
                                                በማንቆላጰስ… ፌዴራሊስቶችን ያበሳጩዋቸው  አልጋቸው  ላይ  ሆነው፤  ሞታቸውን  እየጠበቁ
               የአሜሪካ  የነጻነት  እንቅስቃሴ             ጀመር።  በኋላ  ላይ…  በ1817  ስልጣን  ላይ  ናቸው።  በዚያን  ወቅት  የዘጠና  አመቱ
        የተጀመረው በሚያዝያ - 1775 ዓ.ም. ሲሆን፤           የነበረው ጆን አዳምስ፤ “አሜሪካ በድሮ ታሪኳ  ፕሬዘዳንት  ጆን  አዳምስ…  አይኑን  ገለጠና
        ሙሉ  ለሙሉ  ነጻነትን  ተቀዳጅተው፤  የነጻነት          የማትደሰት  ሆናለች።  ይህ  ግን  በቅርቡ  ከንፈሩን አንቀሳቀሰ። እንዲህም አለ በለሆሳስ፦
        አዋጅ የታወጀው በአመቱ በ1776 ነው።                                                              “ቶማስ  ጃፈርሰን  አልሞተም!”  አለና
        ትንሽ  ወደኋላ  እንውሰዳችሁና  ታሪክን                                                             አይኑን  ጨፈነ፤  ትንሽ  ቆይቶም
        በጥቂቱ ጨለፍ አድርገን እናስደምጣቹህ።                                                              ለዘላለሙ  አሸለበ።  ሆኖም
                                                                                              የፕሬዘዳንት  ጆን  አዳምስ  ግምት
               ልክ የዛሬ 245 አመት…. ጁላይ                                                           ትክክል  አልነበረም።  የ83  አመቱ
        4  ቀን፣  1776  ዓ.ም  የአሜሪካ  የነጻነት                                                       ፕሬዘዳንት ቶማስ ጃፈርሰን ከአምስት
        አዋጅ  ተነገረ።  ይህ  እለት  አሜሪካ                                                             ሰአታት  በፊት፤  በዋሺንግተን
        ከእንግሊዝ  ቅኝ  ግዛት  ነጻ  የወጣችበት                                                           ሞንቴቼሎ  ህይወቱ  አልፎ  ነበር።
        ብቻ  ሳይሆን፤  አዲሲቱ  United                                                               ሁለት  የቀድሞ  ፕሬዘዳንቶች፤  ሁለት
        States  of  America  የተወለደችበት                                                         ለዲሞክራት  እና  ሪፐብሊካን  ፓርቲ
        ቀን  ተደርጎ  የሚወሰድ  ነው።  እንደ                                                             መፈጠር  ምክንያት  የሆኑ  መሪዎች፤
        እውነቱ  ከሆነ፤  በወቅቱ የነበረው የቅኝ                                                            ሁለት  የነጻነት  ቀን  በአሜሪካ
        ገዢዎች  ኮንግረስ…  ለአሜሪካ  የነጻነት                                                            በድምቀት እንዲከበር ይፈልጉ የነበሩ፤
        እውቅና የሰጠው ጁላይ 2 ቀን ቢሆንም፤                                                              …ዛሬም  ድረስ  የአሜሪካ  መስራች
        በቶማስ  ጃፈርሰን  ተጽፎ  የተዘጋጀውን፤                                                            አባቶች  ተብለው  በክበር  የሚጠሩ
        የነጻነት አዋጅ ለማረም እና ለማስተካከል                                                             ፕሬዘዳንቶች…  ጁላይ  አራት  ቀን፣
        ከአንድ ቀን በላይ ወሰደ። ከዚያም ጁላይ                                                             1826 ዓ.ም በጥቂት የሰአታት ልዩነት
        4 ቀን አዋጁ ይፋ ሆነ።                                                                       ህይወታቸው አለፈ።
               የሚገርመው ነገር ለቀጣዮቹ 15                                                            ይህ  የፕሬዘዳንቶቹ  ሞት  ሌላ  ሃሳብ
        እና  20  አመታት  የአሜሪካ  የነጻነት  ቀን                                                        አጫረ፤  ለጁላይ  4  አከባበርም
        ሳይከበር  ቆየ።  በተለይም  በቶማስ                                                               ተጨማሪ  መንገድ  ከፈተ።  ለብዙ
        ጃፈርሰን  ተዘጋጅቶ  የነበረው፤  የነጻነት                                                           አመታ ት   ህዝ ቡ፤   የሁለቱ ን
        አዋጅ  “ፈረንሳዊነት  የበዛበት፤                                                                 ፕሬዘዳንቶች አስደናቂ አመራር፤ የርስ
        እንግሊዞችን  የሚያጣጥል  ነው!”  በማለት             ይለወጣል።” የሚል ወቀሳ አዘል ደብዳቤ ጽፎ  በርስ መከባበር እና መዋደድን እያሰበ፤ የነጻነት
        ከፍተኛ ተቃውሞ ይሰማ ጀመር። ተቃውሞው                ነበር። እንዳለውም አሜሪካውያን… ቀስ በቀስ  ቀኑን  ማክበሩን  ቀጠለበት።  በመጨረሻም
        በዚያን  ጊዜ  በነበሩት  ሁለት  ፓርቲዎች፤            ላለፈው  ታሪካቸው  ዋጋ  በመስጠት፤  ጁላይ  በ1939 ዓ.ም. ጁላይ 4 ቀን የነጻነት ቀን ተብሎ
        ማለትም  በፌዴራሊስቶች  እና  ዲሞክራቲክ              አራትን ያከብሩ ጀመር።                        በመላው  አሜሪካ  -  በአል  ሆኖ  እንዲከበር
        ሪፐብሊካን  መካከል  ነበር።  ፌዴራሊስት                                                    የአሜሪካ  ኮንግረስ  አጸደቀው።  ከዚያን  ቀን
        ፓርቲዎቹ  የነጻነት  አዋጁን  አምርረው                      ከ1820  –  1830  ድረስ  ዲሞክራት  ጀምሮ…  አሜሪካኖች  ከሚወዱት  በአላቸው
        በመቃወማቸው፤  ቶማስ  ጃፈርሰን  ፕሬዘዳንት            እና  ሪፐብሊካን፤  በእጅ  ጽሁፍ  የተዘጋጀውን  መካከል  አንዱ  የሆነውን  የነጻነት  ቀን  በደስታ
        በነበረበት  (1801-1809)  ስልጣነ  ዘመን          የፕሬዘዳንት  ቶማስ  ጃፈርሰን  የነጻነት  አዋጅ፤  ያከብሩት ጀመር።
        ጭምር፤  የአሜሪካ  የነጻነት  ቀን  ለተከታታይ          በተከታታይ አመታት እያተሙ ያወጡ ጀመር።
        አራት አስርተ አመታት ሳይከበር ቀረ።                 በሁሉም  ህትመቶች  አናት  ላይም  “ጁላይ  4               እኛም  በዚህ  አጋጣሚ…  መልካም
               የፌዴራሊስቶች  ፓርቲ  እያደር፤             1776”  የሚል  ቀን  ታትሞበት  ነበር።  ይህ  የጁላይ 4 በአል እንላለን።



              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  39
           DINQ magazine        July 2021     Stay Safe                                                               39


 ┼                                                                                                                               ┼
   34   35   36   37   38   39   40   41   42   43   44