Page 37 - DinQ 222 July 2021
P. 37
┼ ┼
“የት ነው?” የእኔ ቀጣይ ጥያቄዬ እንጫንና እንሂድ፤ፍሬንድ ሶሪ አክስታችን አለቅ
መጀመሪያ ከጠሩልኝ ቦታ እጅግ በጣም
ነበር። ጎፋ ገብርዔል አካባቢ ስንት ነው ?” ብላን ነው መጣን ቆይ” ብሎኝ ተመልሶ ገባ።
ወደ ውስጥ አስገብተውና ብዙ መታጠፊያዎችን
ሁለት መቶ ብር አልኳቸው። “እሺ ችግር ወደ ታክሲው ሄጄ መጠባበቅ ቀጠልኩ።
አስኪደውኝ አንድ በር ላይ ደረስን። እቃውን
የለም መንገድ ላይ ግን አንድ እቃ አለ
የመጣው ዝናብ ወደ ነፋስ ተቀይሮ አውርደን ስናበቃ ሂሳብ እንዲከፍሉ በማሰብ
ትጭናለህ” አሉኝ፤ ተስማምቼ ጉዞ
ይመስል ሀይለኛው ንፋስ አካባቢው ላይ ያሉ እጄን ዘረጋሁ። ሌላ ጓደኛቸው እዚያው አካባቢ
ጀመርን። በተለምዶ ቡልጋሪያ የሚባል
የቆርቆሮ አጥሮችን ለመገንጠል ይታገላል። ያለ ደርሶ አብሮዋቸው ቆመ።
አካባቢ ስንደርስ በመልሶ ማልማት ከፈረሱ
መንደሮች ውስጥ ወዳንዱ እንድንገባና ልጆቹ አሁንም አልወጡም። ቆም ብዬ ትንሽ አውርተው ሲያበቁ ብሩን
የተባለውን እቃ እንድጭን ነገሩኝ። ብዙም ከራሴ ጋር ሙግት ጀመርኩ። ትቼው ልሂድ ስጠብቅ ያልጠበኩት ምላሽ ሰጡኝ። “ስንመጣ
አይርቅም ስላሉኝ ትዕዛዙን አክብሬ ወይስ ልታገስ? ምን መሄጃስ አለኝ፤እቤት ምን ብዙ ዝም ስላልክ እንድንከፍልህ ቢያንስ አንድ
ወደተባለው መንገድ ታጠፍኩ። ትንሽ ይዤ ልግባ። ተሸነፍኩ፤በትዕግስት መጠባበቅ ሙዚቃ ዝፈንልን” ሲለኝ ያልጠበኩት ስለሆነ
እንደ ተጓዝን ሌላኛው እጥፋት ጋር ነበረብኝ። ቆይተው ብቅ አሉ። ደነገጥኩ። ስራ እንዳለብኝና የለፋሁበትን
ስንደርስ እንደገና እንድታጠፍ እንዲከፍሉኝ በልምምጥ ሁሉ ጠየኳቸው። እነሱ
አንድ ኩንታል የሚመዝን በነጭ
አዘዙኝ። በውስጤ ግን ብሰው ይሳለቁብኝ ጀመር። “እሺ እስክስታ
ማዳበሪያ የተጠቀጠቀ ምንነቱን ያለየሁት ዕቃ
ከተፈረደብኝ ምን አድርገው….ካልሆነ እልል በል ካልሆነ ጮክ
ይዘው መጡ። ለሶስት ተንገዳግደን የኋለኛውን
ብለህ ሸልል…እንደዚያ ካልሆነ በፍፁም
ኮፈን ከፍተን አስገባነው። መኪናዬ ዘጭ አለች።
አንሰጥህም እያሉ ተሳለቁብኝ።
መድረሻዋን ተጠራጠርኩ።
1 ውስጤ ንዴት ተቀጣጠለ። ብዙ
አ.አ “ወንድም እኔ እንዲህ ክብደት ያለው
ናቸው፤ እኔ ደግሞ ብቻዬን ምንም ማድረግ
እቃ አልመሰለኝም ሂሳብ ትጨምራላችሁ”
አልችልም። ለዚህም ነው የሚጫወቱብኝ።
አደርጋለሁ”በሚል አልኩት ለአንደኛው። ምላሽ ሳይሰጠኝ
የሰራሁበትን እንዲሰጡኝ ብማፀንም ካልዘፈንክ
የሚሉኝን ያለምርጫ ማድረግ የላዳውን በር ከፍቶ ገባ። ዝም ማለቱ ጥያቄዬ
አንሰጥህም ብለው ጥለውኝ ገቡ። ተስፋ ቆርጬ
ቀጠልኩ። ብዙ የውስጥ ለውስጥ መንገድ የተሰማ ያህል ቆጥሬው እኔም ገብቼ ጉዞዋችንን
በህግ ልጠይቃቸው እያሰብኩኝና እድሌን
ገብተን መኪናዬን ይዤ ከተጓዝኩ በኋላ ቀጠልን።
እየረገምኩ ጉዞ ጀመርኩ።
አንድ ግቢ በር ላይ እንድቆም ነገሩኝ።
በጉዞዬ በሚያወሩት ነገር በገንኩ። ስለ
ከ30 ደቂቃ በኋላ ከመኪናዬ የኋለኛ
ሁለቱም ከመኪና ወርደው አገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታ በግርድፉና በፍርጃ
መቀመጫ አንድ ድምፅ ሰማሁ። አንድ ስልክ
የግቢውን በር አንኳኩተው ገቡ። አንስተው ይጥላሉ። ስለ ሰዎች መቀየርና የሰዎች
ይጮሀል። ልጆቹ ረስተውት መሆኑ ገባኝ። ንዴቴ
ለደቂቃዎች ጠበኩ፤ አልወጡልኝም። በሩን ባህሪ መለዋወጥ በተለወጠ ባህሪያቸው ለክተው
ሁሉ በአንዴ ጠፋ። በእልህ መኪናዬን ዳር አቁሜ
ላንኳኳ በማሰብ ተጠግቼ ቆምኩ። በግቢው ይከራከራሉ። እጅጉን በወረደ አገላለፅ አንዱ
አነሳሁት።እጅግ በጣም ዘመናዊና ውድ ስልክ
ውስጠኛው ክፍል ከፍ ባለ ሳቅ የታጀበ አንደኛውን ይዘልፋል፤ አንደኛው በዘለፋው
ነው። ሀሎ አልኩኝ። “እባክህ ወንድሜ ስልኩን
የሞቀ ወሬ ሰማሁ። እኔን ውጪ ይስቃል። ሌላኛው ተመሳሳይ መልስ
ወንበር ላይ ጥለን ወርደን ነው፤ ስላደረግነው
ማቆማቸውን ረስተዋል መሰለኝ፤ በሩን ይመልሳል። እኔንም በሌላ መልኩ ሊዘልፉኝ
ነገር ይቅርታ ስልኩን መልስልን” ሲለኝ እስኪ
አንኳኳሁት። አንደኛው መጥቶ ከፈተልኝ። ሞከሩ። በሁኔታቸው ማዘኔን በዝምታ
ዝፈንልኝና ልመልስልህ ብዬ ከትከትከትከት ብዬ
ኦህ … ለካስ አቁመንሃል፤ ሶሪ መኩ ና ኧረ ገለፅኩላቸው።
ሳቅሁበት። …. አበቃ
“ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት ግንቦት 2021 37
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 37
┼ ┼