Page 41 - DinQ 222 July 2021
P. 41

┼                                                                                                                               ┼





                                                                             አንድ ለመንገድ





                                                   ስለ እንጀራ እናት አሜሪካ





                                                 ከዚያ    ወይ  በሀኪም  ቤት  አለበለዝያም          ተምትሜ የተባሉ ጥሮተኛ  ሽማግሌ    አልፎ
                                                 በማረሚያ  ቤት  ውስጥ    ኦርጋኒክ  ምግብ          አልፎ    እየመጡ  ወዳጄን    ይጎበኙታል፤
                                                 እየበላ  በኦርጋኑም    እየተጫወተ    ቀሪው         መጠነ ሰፊ ቁልምጫና ውዳሴ  አጉርፈውለት
             (በእውቀቱ ስዩም)                         እድሜውን  እንዲያሳልፍ ይፈቅዱለታል::              ሲያበቁ  አንድ አምሳ ብር ይፈልጡታል፤


               አሜሪካ  የነጮች  ምድር  ስትሆን                    ጥቁር  ከሆንክ  ሌላ  ነው፤  ፖሊስ                አንድ  ቀን    እንደልማዳቸው
        የጥቁሮች ደግሞ ምድረ-ፋይድ ናት፤                    ባለበት  አካባቢ  ገላህን      አሳክኮህ    እጅህን   መጥተው  ዳር  ዳር  ሲሉ  ግዛችው”  ልጅ
                                                 ወደ  ሽንጥህ  ከሰደድህ  “  ሊተኩስብን  ነው”       የለዎትም?” ሲል ጠየቃቸው፤
               ለምሳሌ አንድ የፈላበት ጎረምሳ ፈረንጅ          ብለው   ጥይት ያራግፉብሀል ፤  ሳታስበው
        መቶ ጎራሽ ጠመንጃ ታጥቆ ወደ አንድ ምኩራብ              ማኖ ነክተህ  “በቁጥጥር ስር ውለሀል” ካሉህ                 “አለቺኝ!” አሉ ጋሸ ተምትም”  ግን
        ወይም  ወደ  አንድ  የኤሽያ  ማሳጅ  ቤት  ገብቶ         ፤ “  ጀንትል ሜን! ካቴናው ከኔ ይሁን ወይስ         እምትበላ ናት”
        ይተኩሳል፤ በፊቱ ያገኘውን ሁሉ  ይገነዳድሳል  ፤          ከናንተ  “  እያልህ  መተባበር  ነው  ያለብህ፤              ከራስዋ  አልፋ  ለሌላ  ለመትረፍ
        ፖሊሶች ይደርሱና ከብበው፤ በላዩ ላይ ያሳ መረብ           “ያዙኝ  ለቀቁኝ  ካልህ”    ይይዙሃል፤  ግን        አልደረሰችም ፤ ማለታቸው ነው ፤
        ጥለው ይይዙታል፤ ከዚያ” ቃታ የሳብክበት ጣትህ            በህይወት    አይለቁህም!  ትንሽ  ከተፈራገጥህ
        ወለም ሳይለው አይቀርም ማሳጅ እናደርግልህ   “           አንተን አያርገኝ፤  አፈር ያስግጡሀል፤ አሜሪካ                አገራችንም    እንደ  ጋሸ  ተምትሜ
        “የተኩስህም ድምጽ ጆሮህን ሳይጎዳው አይቀምና             ከተሞች ውስጥ አፈር በቀላሉ አይገኝም፤ ግን           ልጅ      “  እምትበላ  ናት፤  የበላችበትን  ሂሳብ
        እናሳክምህ” ብለው  በአምቡላንስ ይወሰዱታል፤             ካፍጋኒስታም    ቢሆን  አስመጥተው                የሚዘጉትም ሀብታም አገሮች ናቸው ፤   ያለ
        በምላሱ ድንጋይ ቀቅሎ ማብሰል የሚችል ጠበቃ              ያስግጡሀል፤                               ሀብታም  አገሮች  ረድኤት  በቀንጃ  በሬ  ታርሶ
        ይቀጠርለታል፤    አንድ    ነገር  ነከቶት  ነው  እንጅ                                          ሞሰቡዋ  ደርበብ  እንደማይል  እናወቃለን፤
        በጤናውማ    እንዲህ  ያለ  እልቂት  አይፈጽምም”                እስካሁን  የጻፍኩት    ግነት            ኢትዮጵያ  ግብጥና  ኢራቅን    ተከትላ
        ብለው  የሆነ  የአአምሮ    ህመም  ይፈበርኩለታል፤        እንደበዛበት ለኔም ታውቆኛል  ፤  ያም ሆኖ           ፥በስድሰተኛ ደረጃ  ላይ የምትገኝ  የአሜሪካ
                                                                   በኩሸቱ       ውስጥ      ተረጣቢ  አገር    ናት፤  ይሄንን    ረድኤት
 ልዩነቶች አሉ። እርስዎ ግን ቢያንስ 20 ልዩነቶችን ይፈልጉ። (                          እውነት    እንዳለበት      ቢወስዱብን  ሌላ  ቀለብ  ሰፋሪ  አሰናድተናል?
                                                                   አይጠፋሺም፤             ወይስ የልብ ኩራት ብቻ ያሳድረናል?

                                                                   አሜሪካ      ከሌሎች             “  አሜሪካ  በኛ  ጣልቃ  አትግባ”
                                                                   አገሮች  ጋራ  ያላት       እሚለው ንግግር ከመፈክርነት ያለፈ ትርጉም
                                                                   ግኑኝነት በፍትህ ላይ       አሚኖረው  ጣልቃገብነትን  የሚመክት
                                                                   ሳይሆን     ባሰላለፍ      ጉልበት፥  እውቀት  እና  ሀብት  ሲኖረን  ነው፤
                                                                   ላይ     የተመሰረተ       ካልተሸዋወድን በቀር  እኒህን ጸጋዎች  በቅርብ
                                                                   አንደሆነ    ከዚህ        ርቀት  እንኳ  እንደማናያቸው  እናውቃለን፤
                                                                   ጽሁፍ       አንባቢ      ሽቅብ የሚያዳልጣቸውን ሰዎች ፉከራ ወደጎን
                                                                   የተሰወረ አይደለም!        ትቶ  የቤታችንን  ጣጣ  መፍታት  አና

                                                                   ከአመታት      በፊት፥     የዲፐሎማሲ  ብልጠት      ላይ  መትጋት
                                                                   ሰአሊው       ወዳጄ      አይሻልም?  አንድ የበራለት ወያላ አንዳለው፡
                                                                   ግዛቸው  ከበደ  ቤት       “  ከማያዋጣ ጉልበት  ፤በህግ አምላክ ማለት
                                                                   ያየሁት  ነገር  ትዝ        ”
                                                                   አለኝ፤      ጋሽ


              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  41
           DINQ magazine        July 2021     Stay Safe                                                               41


 ┼                                                                                                                               ┼
   36   37   38   39   40   41   42   43   44   45   46