Page 34 - DinQ 222 July 2021
P. 34

┼                                                                                                                              ┼





                       ከበደ ኃይሌ ዓምድድ
                                              ይ
                                                                 ም
                                                                 ም
                                              ይ


                                                   ሌ
                                                            ዓ
                                                            ዓ
                                                   ሌ
                                 ደ
                       ከ
                       ከ
                            በ
                            በ
                                 ደ

                                         ኃ
                                         ኃ
                                                                        ድ


          ጠቅላላ እውቀት
           ጠቅላላ እውቀት


                ጠ ቅ ላ       ከበደ ኃይሌ ዓምድ
                   ላ
                     ላ
                                 ቀ
                                 ቀ

                                     ት
                                     ት
                     ላ


                             ው
           ጠ
                          እ
               ቅ
                          እ
                            ው
                                                                               ት
                                                                               ት
                                                                                  ከ
                                                                          የዳዊት ከበደ ወየሳ ማስታወሻዎችች
                                                                                                           ዎ
                                                                                                       ወ
                                                                                                         ሻ
                                                                                                         ሻ
                                                                                                           ዎ
                                                                                                       ወ
                                                                                  ከ

                                                                           ዳዊ
                                                                                             ሳ
                                                                                                ማ


                                                                           ዳዊ
                                                                                         ወ
                                                                                         ወ
                                                                                             ሳ
                                                                                            የ
                                                                                            የ
                                                                                      ደ
                                                                                                    ታ
                                                                                                   ስ
                                                                          የ የ
                                                                                                     ታ
                                                                          የዳዊት ከበደ ወየሳ ማስታወሻዎች
                                                                                    በ

                                                                                                ማ
                                                                                                   ስ
                                                                                      ደ
                                                                                    በ



                                                                                                             ች
                                                 ይህንንም  ተከትሎ  ሂትለር
               ራሺያ እና ሂትለር                       የራሱን  ህዝይወት  ሲያጠፋ፤
               ራሺያያ  እናና  ሂትለርር



                               ለ
                       እ
               ራ ራ
                               ለ
                  ሺ
                                 ር
                  ሺ
                    ያ
                         ና
                       እ
                           ሂ
                             ት
                             ት
                           ሂ
               በ1941፤ አዶልፍ ሂትለር እንዲህ አለ።         በዚያው የጦርነቱ ፍጻሜ ሆነ።
          “ራሺያ  አከርካሪዋ  ተሰብሯል።  ከእንግዲህ                በዚህ    የ2ኛ    አለም
          አትነሳም፤  አታንሰራራም።”  ብሎ  ነበር።  ይህ        ጦርነት  በሰው  ልጅ  የርስ  በርስ
          አባባል  ታሪካዊ  በመሆኑ  በ2ኛው  የአለም           ጦርነት  ታይቶ  እና  ተሰምቶ
          ጦርነት  ወቅት  ከሚጠቀሱት  አስገራሚ               የማያውቅ      ጉዳት    ደረሰ።
          ንግግሮች  እንደአንዱ  ተደርጎ  ይወሰዳል።            ከቆሰሉት  እና  ከጠፉት  ውጪ
          አዶልፍ  ሂትለር  እንዳለውም  የራሺያ  ጉዳይ፤         በጠቅላላው 24 ሚሊዮን ሰዎች
          ያበቃለት  መስሎ  ነበር።  ነገር  ግን  በብዙ         ህይወታቸውን አጥተዋል።


                                                      የጣልያን ወረራ
                                                      የ የ
                                                            ያ
                                                            ያ
                                                                 ወ
                                                                 ወ
                                                          ል
                                                                   ረ
                                                                   ረ
                                                              ን
                                                          ል
                                                                     ራ
                                                        ጣ
                                                        ጣ
          ሚሊዮኖች  የሚቆጠረው  የራሺያ  ቀዩ  ጦር                 የጣልያንን  ወረራራ
          አባላት፤ እየወደቁና እየተነሱ የጀርመንን ወረራ               እ ን ደ    ኢ ት ዮ ጵ ያ
          ማክሸፍ  ችለዋል።  ከክሪሚያ  እስከ  ኪየቭ፤          አቆጣጠር  መስከረም  23  ቀን፣
          ከሌኒንግራድ  እስከ  ስታሊንግራድ  በየቦታው           1928    ዓ.ም.    ኢትዮጵያ
          ጦርነት እና ፍጅት ይካሄድ ነበር። በውጤቱም            በጣሊያን  መንግስት  ወረራ  ተፈጸመባት።           ተናግረው ነበር።
          በራሺያ  ብቻ  25  ሚሊዮን  ሰዎች                ወረራውን  ተከትሎ  የመርዝ  ጭስ፣  የአየር               “የአገሬ  የኢትዮጵያ  ሰው!  ኢትዮጵያ
          ህይወታቸውን አጡ።                            ቦምብ  እና  የጅምላ  ግድያ  -  በኢትዮጵያ        ከቀዳማዊ ምኒልክ ጀምሮ ሲያያዝ መምጣቱንና
               በተለይ  የስታሊን  ከተማን  ለመያዝ           ተፈጻሚ  ሆነ።  በመላው  አለም  የሚገኙ           በነጻነቱም  ታውቆ  እና  ተከብሮ  መኖሩን
          እየገሰገሰ  የነበረው  የጀርመን  ጦር፤  የቮልጋ        የጥቁር  ህዝቦች፤  ይህን  አስከፊ  ተግባር         ታውቃለህ።  ከአሁን  ቀድሞ  ኢጣሊያ  የዛሬ
          ወንዝን  አቋርጦ  ለመሄድ  ያደርግ  የነበረው          እንዲቃወሙ  ጥሪ  ቀረበ።  ከጃማይካ              አርባ አመት በብልሃቱ እና በጉልበቱ ተመክቶ
          ጥረት፤ ተአንድ ሚሊዮን የራሺያ ቀይ ጦረኞችን           ኪንግስተን  እስከ  ጆሃንስበር፤  ከዲትሮይት         የኢትዮጵያን ነጻነት አጥፍቶ ህዝቡን እንደባሪያ
          ህይወት ገበረ። ከዚህ በኋላ 3 ሚሊዮን ያህል           እስከ ጋና፣ ከፓሪስ እስከ ስፔን “ለኢትዮጵያ         አድርጎ  ለመግዛት  ተመኝቶ  አገራችን  ድረስ
                                                                ነጻነት እንዋጋለን” የሚሉ      መጥቶ ቢወጋን፤ ግፍ የማይወደው አምላካችን
                                                                ጥቁሮች      እንደነበሩ      ረድቶን፤  ድል  ማድረጉን  ለኛ  ቢሰጠን፤
                                                                                      የሄደውን አገራችንን አልጠየቅንም። በሐማሴን
                                                                በወቅቱ     የሚታተሙ
                                                                ጋዜጦች      ገልጸዋል።      እና በሱማሌም በኩል ወሰን እየገፋ ርስታችንን
                                                                                      ወስዶ፤  በዚያው  በወሰደው  አገር  ላይ  ያሉ
                                                                በ ቺ ካ ጎ     8 ሺ ህ ፣
                                                                በዲትሮይት       5ሺህ፣     ወንድሞቻችን  የተሸከሙትን  የባርነት  ቀንበር፤
                                                                                      አይንህ የሚያየው ጆሮህ የሚሰማው ነው።
                                                                በካንሳስ 2ሺህ ሰዎች ወደ
                                                                ኢትዮጵያ ለመዝመት እና        ከ3ሺህ  አመት  ይበልጥ  በነጻነት  የኖረችውን
                                                                ለመዋጋት  ተመዝግበው         በጥንታዊነቷ  የምትታወቀዋን  አገራችንን
                                                                ነበር።   በኒው     ዮርክ    እወስዳለሁ  በማለት  ስለተመኘ፤  ለመጠቃት
                                                                ሃርለም  ብቻ  25ሺህ        በመታሰባችን  እጅግ  አዝኛለሁ።  የአገሬ
                                                                ሰዎች  የጣሊያንን  ወረራ      የኢትዮጵያ  ሰው!  ጉልበት  ያለህ  በጉልበትህ፤
                                                                በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ        ጉልበት የሌለህ በሃዘንህ እርዳኝ። በጉልበትህም
          የራሺያ  የጦር  ምርኮኞች  ነበሩ፤ብዙ               የወጡ  ሲሆን፤  የኒው  ዮርክ  ሰዎች  75         በሃዘንህ ም  የምትራዳ በት   ምክንያት
          ሚሊዮኖችም  ሞቱ።  በመጨረሻ  የራሺያ  ቀይ           የሆስፒታል  አልጋ  እና  ሁለት  ቶን  የህክምና      ለሃይማኖትህ  ለነጻነትህ፤  እንደአባት  እና
          ጦር  እየተጠናከረ  መጥቶ፤  ከእንግሊዝ  እና          ቁሳቁሶች ወደ ኢትዮጵያ ልከው ነበር።              እንደልጅ  እየተሳሰበ  ሲረዳዳ  ለኖረው  ለንጉሠ
          አሜሪካ  ጦር  ኃይል  ጋር  ጥምረት  መስርቶ፤              ልክ  በዚህ  ቀን…  የጣሊያን  ወታደር       ነገሥትህ፤  እንዲሁም  ኮርቶ  ነጻነቱን
          ጀርመኖች  ወደኋላ  እንዲያፈገድጉ  ማድረግ            በይፋ የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ ወረራውን
          ብቻ ሳይሆን፤ በሚያዝያ ወር 1945 አገራቸው           ይፈጽም እንጂ፤ ንጉሠ ነገሥቱ ቀዳማዊ ኃይለ          ለሚያሳየው  ሰንደቅ  አላማህ  ነው።”  በማለት
          ድረስ  ገብተው  በበርሊን  ከተማ  የጀርመንን          ስላሴ  ከአንድ  ቀን  ቀደም  ብለው  መስከረም       የክተት  አዋጅ  በቀጥታ  የኢትዮጵያ  ሬዲዮ
          ባንዲራ  አውርደው  ቀይ  ባንዲራ  ሲሰቅሉ፤           21  ቀን፣  1928  ዓ.ም  ከዚህ  የሚከተለውን     ስርጭት ለህዝብ አሳውቀዋል።
                                                 የክተት  አዋጅ፤  እንዲህ  በማለት  ለህዝባቸው




                                                     “

















                                                                     ”


































































































                                                                                                       “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013





















                                                                                                     መ

                                                                                                      ጽ
                                                                                                         ት
                                                                                                        ሔ



                                                                                                ድ
                                                                                                  ቅ
                                                                                                  ን



                                                                                                               ሚ



































































                                                                                             ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133




















                                                                ም

                                                               ለ


                                                                 ት

                                                             ዘ



                                                              ላ







                                                                    ር

                                                                   ኑ
                                                                     ”





                                                      ኢ









                                                          ጵ

                                                            ለ

                                                           ያ



                                                        ት
                                                         ዮ
                                                                                                               ሚ
                                                                                                                  ዝ
           34    “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር”                    ድንቅ መጽሔት                                    July  2021  ያ ያ ዝ ያ     2 2 0 0 1 1 3


                                                         ዮ
                                                                                                ድ
                                                          ጵ
                                                        ት



                                                      ኢ

                                                                  ት
                                                                                                     መ
                                                                                                      ጽ
                                                                                                        ሔ
                                                                   ኑ
                                                               ለ
                                                            ለ
                                                                                                  ን
                                                             ዘ

                                                              ላ
 ┼                                                                                                                              ┼
   29   30   31   32   33   34   35   36   37   38   39