Page 54 - DinQ 222 July 2021
P. 54
┼ ┼
አገር ቤት በፎቶ ቅንብር - በድንቅ መጽሄት
ከልብ የሚያስመሰግናቸው ነው። ምክንያቱም
ህዝቡ የእነሱ ነጸብራቅ በመሆኑ፤ እነሱን አይቶ
እስከዛሬ ከተደረጉት ምርጫዎች ተመሳሳይ ግብረ መልስ ያከናውናል። መንግስት
የዘንድሮው ምርጫ በጣም የሚያስፈራ ድባብ ጨዋ ሲሆን…Õ የመንግስት ሎሌ የሆኑት ፖሊስ
ነበረው። የህዝቡ የፍርሃት ምንጭ የሆነው እና መሰሎቹ ጨዋ ይሆናሉ። ተቃዋሚው
ደግሞ፤ በተደጋጋሚ ጊዜ ከምርጫ በኋላ ጨዋ ሲሆን መራጫቸውም በጨዋነት
የሚነሱ ውዝግቦች እና መንግስት ያንን ውጤቱን ይቀበላል። እንዲህ እየተባለ ነው
ተከትሎ፤ “ህዝቡን ዝም ለማሰኘት እንግዲህ አገር የሚገነባው። እንደእውነቱ
የሚሄድበት የጭካኔ መንገድ ይደገም ይሆናል”Õ ከሆነ፤ በዚህ ምርጫ “ማን አሸነፈ?”Õ ሳይሆን፤
በሚል ፍራቻ፤ ምርጫውን እንድንፈራ ሆነን “በሰላም ተጠናቀቀ!”Õ የሚለው ሃሳብ የበለጠ
ቆይተናል። ሆኖም የአምላክ እጅ ሚዛን ይደፋል።
ተጨምሮበት፤ በምርጫው ላይ የተሳተፉ በመሆኑም ማንም ያሸንፍ ማን፤ ዋናው
ከ37 ሚሊዮን በላይ ሰዎች፤ በምርጫው ምርጫው በሰላም መጠናቀቁና በንጋታው
ማግስት ወደተለመደው ስራቸው ህዝቡ በሰላም ወደ ስራ እና ት/ቤት መመለሱ፤
ተመልሰዋል። እናም ምንም አይነት ደም ሊሰመርበት የሚገባ ጉዳይ ነው። እንዲህ
መፋሰስ የሌለበትን፤ የወገኖቻችንን ለቅሶ እና አይነት ህዝብ እና አገር ለማየት ስትናፍቁ
ዋይታ የማይሰማበትን የምርጫ ሂደት ለነበራቹህ፤ “እንኳን ደስ ያላቹህ”Õ እንላለን።
በማየታችን፤ በህዝባችን እና እየተመሰረተ እኛም በዚህ ገጽ ላይ…Õ እነዚህን ታሪካዊ
ባለው ተቋም ልንኮራ ይገባናል። ፎቶዎች ልናጋራቹህ ወደድን።
ለዚህ ስኬት ደግሞ ከጀርባ ላሉት፤ ዚህ በኋላ አንድ የምንጠብቀው ነገር
በተለይም ወ/ት ለብርቱካን ሚዴቅሳ እና የሷ ቢኖር፤ ያለአግባብ የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች
ቲም ሊመሰገኑ ይገባቸዋል። ለህዝቡ ጥበቃ በሰላም የሚወጡበት፤ አብላጫው ህዝብ
ሲያደርጉ ለነበሩ የመከላከያ እና የፖሊስ ከድህነት አረንቋ ወጥቶ ወደፊት
አባላትም ምስጋና መንፈግ አይቻልም። የሚራመድበትን፤ በአፍሪቃ ታላቅ አገር እና
ከምንም በላይ ግን በጨዋነቱ የሚታወቀው ህዝብ የምንሆንበትን ቀን እንናፍቃለን።
የኢትዮጵያም ህዝብ ምስጋና ያንሰዋል። ለዚህም አምላክ ይርዳን።
በመጨረሻም…Õ ምርጫው ውስጥ የገቡት የሁለቱም ወገን ሰዎች፤ የሄዱበት የሰለጠነ መንገድ
”
“
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ሚ
ያ
ት
ጽ
መ
ድ
ሔ
ቅ
ን
ለ
ያ
ዘ
ለ
ላ
ኢ
ት
ጵ
ዮ
ኑ
ር
ም
ት
”
ዝ
ያ
54 DINQ magazine July 2021 Stay Safe ዝ ያ 2 2 0 0 1 1 3
ሚ
ዮ
ኑ
ት
ጵ
ላ
ለ
ዘ
ት
ለ
ን
መ
ሔ
ጽ
ድ
ኢ
┼ ┼