Page 53 - DinQ 222 July 2021
P. 53

┼                                                                                                                               ┼



                                             አ አ
                                               ሻ
                                             አሻራዬዬ
                                             አሻራዬ Ethiopian Broadast
                                                 ራ
                                                   ዬ
                                               ሻ
                                                 ራ
                                                                                                    ል
                                                                                              ፍ ፍ   ል     ስ    ፍ     ና
                                                                                              ፍልስፍናና
                                                                                              ፍልስፍና
                                                                                                          ስ
                                                                                                               ፍ
                                                  www.asharaye.net
                                                  ተ
                                                  ተ
                                           አ
                                           አ
                                        የ
                                        የ
                                               ስ
                                               ስ
                                        የአስተሳሰባችንን ተጽዕኖኖ
                                                                           ተ
                                                                           ተ
                                                                  ች
                                                                      ን
                                                                                ጽ
                                                                                    ዕ
                                                                                       ኖ
                                                                                ጽ
                                                                                    ዕ
                                                                  ች
                                                          ሰ
                                                          ሰ
                                                       ሳ
                                                       ሳ
                                                              ባ
                                                              ባ
                                     “የአስተሳሰባችን ተጽዕኖ”
                                      “Effect of Thought on Circumstances.”                                         እ   ና

                                                           ሁሉም ሰው አሁን ያለበት ቦታ         በውስጡ  ያለውን  ሃይል  ሲያውቅ፤  በነፍሱ
                                                 የደረሰው፤  ማንነቱ  በሚመራበት  ህግ  ነው።        ውስጥ  የተቀበረውን  ዘር  ፍሬ  እንዲያፈራለት
                             ( (( (              ባህሪውን  የገነባባቸው  አስተሳሰቦቹ  ናቸው         ማድረግ  ይቻለዋል፤  ያኔ  ትክክለኛ  የራሱ  ጌታ
                                                 አሁን ያለበት ቦታ ያደረሱት ወይም የመሩት።          ሆነ  ማለት  ነው።  አንድ  ሰው  በዙሪያው  ያሉ
                              ረ
                          ስ
                            ጥ
                                     ራ
                                       ው
                                 አ
                                   ደ
                       ሚ
                     በ
                                 አ
                       ሚ
                                   ደ
                     በ
                                     ራ
                     በሚስጥረረ አደራውው
                          ስ
                            ጥ
          “ትርጉም- በሚስጥረ አደራው                      በአጋጣሚ  ሳይሆን፤  ስህተት  በሌለው             ነገሮች  ሲለወጡ፤  በእርግጥም  ለውጣቸው
                           ለ
                         ሁ
                    ክፍል ሁለት                      የህይወት  ህግ  ።  ይህ  ከራሳቸው  ጋር          መሰረቱ ከራሱ አይምሮ ነው። ለምሳሌ መጥፎ
                    ክ ክ
                            ት
                       ል
                     ፍ
                      ፍ
                    ክፍልል  ሁለትት

                         ሁ
                           ለ
                                                                                      ባህሪውን  ለማከም  የወሰነ  ሰው  ከወደቀበት
                    የሰው ልጅን አይምሮ ልክ እንደ          ተጣጥመው        መኖር      ላቃታቸውም
          እርሻ  መውሰድ  ይቻላል።  በብልሃት  የሚገራ          ሆነ፤በራሳቸው ምሉዕ ለሆኑ ሰዎችም ጭምር            አዘቅት  ውስጥ  ራሱን  ጎትቶ  ማውጣት
                                                                                      ይችላል።
          ወይም  ቸል  ተብሎ  የሚተው  ለም  መሬት።           እውነት  ነው።  ሁሌም  በለውጥ  ወጀብ
          መሬቱን  ተንከባከብነውም  ሆነ  ቸል  አልነው፤         ከመመታት  የማይተርፈው  የሰው  ልጅ፤                       ነፍስ  ወደራሷ  እንደማግኔት
          የሆነ  ነገር  ማብቀሉ  አይቀርም።  የማይጠቅም         በህይወት  ጉዞው  እራሱን  በመለወጥ              የምትስባቸው  ነገሮች፤  አንድ  ሰው  በውስጡ
                                                               ማሳደግ
                                                                         እንደሚችል
                                                 ህልውናውን
          ዘር  ከተበተነበት    የማይጠቅሙ  ፍሬዎችን           የሚረዳበት  ደረጃ  ላይ  ደርሷል።               ካለው ድብቅ አስተሳስብ ጋር ተመሳሳይ የሆኑ
          ያፈራል።  የማይጠቅሙት  ፍሬዎችም  ሌላ              ከሚያጋጥሙት  የህይወት  አጋጣሚዎችም፤             ነገሮችን  ነው።  በሰው  አይምሮ  ውስጥ
          ተመሳሳይ  ዘር  በመስጠት  የማይጠቅም               ልምድ  እየቀሰመ  እና  እየተማረ  ከሄደም  ፤       የሚወድቅ እያንዳንዱ የአስተሳሰብ ዘር፤ ስሩን
          ትውልድ ይቀጥላሉ።                                                                 ሰዶ  ህይወት  መዝራቱ  አይቀርም።  እድሉን
                                                 ሁኔታዎች  ሁሉ  እያለፉ  ቦታቸውን  ለሌላ          አመቻችቶም    በሁኔታዎች  እና  አጋጣሚዎች
                    መልካም  ገበሬ  መሬቱን              የህይወት  አጋጣሚ  መልቀቃቸው  የማይቀር
          እንደሚንከባከብ፤  አረሞችን  ተከታትሎ               መሆኑን ይረዳል።                           በኑሮዋችን  ውስጥ  ሲከሰት  እናየዋለን።
          እንደሚነቅል፤ መልካሙን የሚጠቅመውን ዘር                                                   መልካም ሃሳቦች መልካሙን ፍሬ ይሰጡናል፤
                                                           ህይወቱ  ከራሱ  ቁጥጥር  ውጪ
          እንደሚዘራ ሁሉ፤ የሰው ልጅም አይምሮውን              በሆነ ነገር እንደሚወሰን የሚያምን ሰው ግን፤         መጥፎ  ሃሳቦች  መጥፎ  ፍሬዎችን  ይሰጡናል።
          በትጋት  መንከባከብ  አለበት።  ለአይምሮው                                                 የዘራውን  እንደሚያጭድ  ገበሬም፤  ሰው
          መልካም  ገበሬ  በመሆን፤  የማይሆኑትን              እራሱን  ባልመረጣቸው  አጋጣሚዎች  እና            ከደስታው  እና  ከሃዘኑ  የኑሮ  ልምዱን
                                                 ሁኔታዎች  ውስጥ  ማግኘቱ  አይቀርም።  ነገር
          አስተሳሰቦች፤ የማይጠቅሙትን እምነቶች፤ ቀና            ግን  እራሱ  የህይወቱ  ፈጣሪ  መሆኑን  ሲረዳ       ይቀስማል።
          ያለሆኑ  አመለካከቶችን  እያረመ  መንቀል
          ይገባዋል።  በምትኩ  የጽድቅ  ሃሳቦችን፤  ቅን
          ፍሬን  እንደሚያፈራ  ለም  መሬት  ሊያደርገው
          አመለካከቶችን  እየዘራ  አይምሮው  መልካም
          ይችላል።ይህንን  መንገድ  ከተከተለ፤  አንድ
          ሰው  ህይወቱ  በራሱ  ሃላፊነት  ስር  እንዳልች
          ይረዳል። በጥልቁ ሲያስተውልም፤ አስተሳሰቡ
          እንዴት  ማንነቱን፤  ህይወቱን  እጣፋንታውን
                                                                         DW Math Tutoring
          እንደሚወስንበት ይመለከታል።
                                                                     2179 Lawrenceville Hwy,
                    ባህሪ  እና  አስተሳስብ  አንድ                          Lawrenceville, GA, 30044 #108
          ናቸው።  ባህሪ  ወስጣዊ  አስተሳሰብ  በውጫዊ
          መልኩ  ሲገለጽ  ነው።  በውጪ  የሚታየው                                      404 452 7367
          ገጽታችን  እና  አኳኋናችን  በአብዛኛውን  ጊዜ
          የውስጣችን  ነጸብራቅ  ነው።  ይህ  ማለት                ብቃት ባለው አስተማሪ ልጅዎ የሒሳብ ትምህርት እንዲከታተል ያድርጉ።
          በማንኛውም ሰዓት ያለው የአንድ ሰው ሁኔታ                 በሙያው ብቃት፤ በስራው ህጋዊ የስራ ፍቃድ ባለው ኢትዮጵያዊ ልጅዎን
          ባጠቃላይ  የባህሪው  ነጸብራቅ  ነው  ማለት                        ማስተማር ከፈለጉ መምህር ዳመነ ምርጫዎ ይሁን!!
          አይደለም።  ነገር  ግን  ብዙዎቹ  የህይወት
          አጋጣሚዎቹ፤ ድብቅ ከሆነው አስተሳሰቡ ጋር
          ትልቅ ቁርኝት አላቸው።
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  53
                                                    ሃምሌሌ
                                                     ም
                                                     ም
                                                       ሌ
                                                    ሃ
                                                    ሃ
          DINQ magazine            ሃምሌ 2021       Stay Safe                                                           53
 ┼                                                                                                                               ┼
   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57   58