Page 26 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 26
ተመስገን
ህይወት የገባህና የምታውቀው፤ ያልገባህና ዓይኑን እያሻሸ፤ ዕንባውን እየጠረገ ታደሰ፤ ሃያ ዓመት ያህል ሲሆነው ራሱን
የማታውቀው ገጠመኞች ድርድር ናት (life ተመለከታት፡፡ ቤታቸው ግድግዳ ላይ ችሎ መኖር ጀምሯል። ከዛን ጊዜ ጀምሮ
is a series of incidences እንዲሉ) … የነበረውን የእናቱን ፎቶግራፍ፣ በውስጧ በ የ ሳ ም ን ቱ አ ን ዳ ን ድ ደ ብ ዳ ቤ
ዕንቁ ታደሰን ህይወት ምንድን ነው? ብለህ የተመለከተ መሰሎት ደነገጠ፡፡ እንባው ፅ ፎ ላ ታ ል ። … አ ላ ስ ተ ጓ ጎ ለ ም ፡ ፡
ብትጠይቀው… ያለጥርጥር… “እኔ ተዝረከረከ፡፡ እማዬ!.. እማዬ! ነይ እያለ ደብዳቤዎቼ አንድ ሺህ ሲሞሉ ራሴ
እንጃ!!” ይልሃል፡፡ እንደሱ ዓይነቱን ሰው መጮህ ጀመረ፡፡ እመጣለሁ ብሎ “ ቃል” ገብቷል …
ዐዋቂዎች፤ absurd ይሉታል፡፡ የተወለደው ለራሱ… “Promise is debt” ይል ነበር
ጅጅጋ አካባቢ ነው፡፡… ገጠር ውስጥ፡፡ እየደጋገመ፡፡
የተወለደበት መንደር ዛሬ የለችም፡፡… ቃኝ ወታደሮች ሲደርሱ ረሃብና እንቅልፍ
እያንገላጀጀው ነበር፡፡ እነሱ ጋ በእንክብካቤ
በኢትዮ ሶማሊያ ጦርነት ሳ ቢ ያ
ሰነበተ። ቆይቶም እንደነሱ ቤተሰቦቻቸውን ዕንቁ ታደሰ፤ “ ቃል አለብኝ” ይበል እንጂ
ወድማለች፡፡ የነበረው እንደልነበር ሆኗል፡፡
ካጡ ህፃናት ጋር ወደ አዲስ አበባ ተላከ፡፡ በኑሮው ምንም የጎደለበት ነገር የለም፡፡
ዕንቁ ታደሰ የአስር ዓመት ልጅ ነበር…
ህፃናት ማሳደጊያ ገባ።… እየተማረም ሆኖም ሰው ኑሮው ቢጓደልበት… ሥራ፣
ያኔ፡፡ ትንሽ፣ ትንሽ ትዝ የሚለው ነገር
አደገ፡፡ ዕንቁ ታደስ ዛሬ አርባኛ ትምህርት፣ ፍቅር፣ ጓደኝነትና ሌላም ነገር
ቢኖር፣ አንድ ቀን ጠዋት የተደፋበትን
ዓመቱ ነው፡፡… አላስታወሰውም እንጂ፡፡ አልሳካ፣ አልዋጣላት ቢለው ተስፋ
ገሃነም ነው… ጩኸት፣ ፍንዳታ፣ ትርምስ፣
እሱ በተወለደበት ቀን በየዓመቱ ማህበር መቁረጥ የለበትም ብ ሎ ነ ው
እሳትና ዋይታ!
ታወጣ ነበር … እናቱ፡፡ ይህንንም የሚያስበው፡፡ የተዘጉ በሮችን በየተራ
ከእናቱና ከእህቱ ጋር እንዴት እንደተለያየ ረስቶታል፡፡ የማይረሳው ነገር አንድና አንድ ማንኳኳት፣ አንዳንዱንም በግድ ለመክፈት
አያስታውስም፡፡ በደመ ነፍስ ሩጦ የት ብቻ እየሆነ መጥቷል … ስለ ጨረቃ መታገል መቻል አለበት፡፡ አንዱ ውስጥ
እንደደረሰና ራሱን ስቶ እንደወደቀም ማሰብ፣ ጨረቃን መናፈቅ፣ ስትገባና የምንፈልገውን እናገኛለን ይል ነበር ፡፡…
ዘንግቷል፡፡ ሲነቃና ወደ ህሊናው ሲመለስ ስትወጣ ጠብቆ መሸኘት፡፡… ሙሉ በትግል የሚመጣ ደግሞ “ልክ” ነው ብሎ
ደግሞ ማንም ምንም በአካባቢው በምትሆንበት ጊዜ ደግሞ እናቱን ውስጧ ያምናል፡፡ ዕድልና አጋጣሚን ተስፋ
አልነበረም፡፡… ለጥ ብሎ ከተኛው አሸዋማ ማየት፡፡ አድርጎ መቀመጥ ያላኖሩትን ዕቃ እንደ
ሜዳ በስተቀር፡፡ መፈለግ ይቆጠራል… እሱም ቢሆን
ዛሬ ጨረቃ ሙሉ ናት፡፡ ለሱ ግን “ ልክ”
የሚሆነው “ ሲኖሩ” ነው ይለናል፤ እንቁ
ቀና ብሎ ወደ ሰማይ ሲመለከት፣ ሙሉ አልመሰለችውም፡፡ ብርሃኗ ቀዝቅዟል፣
ታደሰ፡፡
ደማቅ ጨረቃ አዘቅዝቃ እያየችው ነበር፡፡ እናቱንም ውስጧ ማየት አልቻለም፡፡ ዕንቁ
ወደ ገጽ 84 ዞሯል
26 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥር 2013