Page 24 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 24

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የ2020                አትሌት ደራርቱ ቱሉ የአትሌቲክስ            ማክሰኞ  ምሽት  ከቫላዶሊድ  ጋር  የነበረውን
           የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና                     ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነች              ጨዋታ የረታው ባርሴሎና ከስምንተኛ ደረጃ
                      ተመረጠች                                                        ወደ አምስተኛ ከፍ ያለ ሲሆን ሊዮኔል ሜሲ
                                              አትሌት  ደራርቱ  ለቀጣዮቹ  አራት  ዓመታት         በትላንቱ ጨዋታ ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል።
         የአሜሪካ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን           የኢትዮጵያ       አትሌቲክስ       ፌዴሬሽንን
         አምበል  የሆነችው  ናኦሚ  ግርማ  የ2020         በፕሬዚዳንትነት ትመራለች፡፡                    ለ19  የውድድር  ዘመኖች  ለአገሩ  ክለብ
         የአሜሪካ  ምርጥ  ወጣት  ተጫዋች  ሆና                                                 የተጫወተው  ፔሌ  643  ጎሎች  ከመረብ
         ተመርጣለች።                              ላለፉት  ሁለት  ዓመታት    የፌዴሬሽኑ            ማገናኘት ችሏል።





















                                              ተቀዳሚ  ምክትል  ፕሬዚዳንት  በመሆን
                                              በማገልገል  ላይ  የነበረች  ሲሆን  በተደርገው                ሮበርት ሎዋንዶውስኪ
         በዚህ  ዓመት  ለዋናው  ብሔራዊ  ቡድን            መርጫ በሙሉ ድምፅ ያለምንም ተቃውሞ                   የአመቱ የፊፋ ምርጥ ተጫዋች ተባለ
         መመረጥ  የቻለችው  የተከላካይ  መስመር            ለፕሬዝዳንትነት ተመርጣለች፡፡
         ተጫዋቿ በ2019 የኮሌጅ ቡድኗ ስታንፎርድ
         ዋንጫ እንዲያነሳ የረዳች ሲሆን የ PAC-12                                              ፖላንዳዊው  የፊት  መስመር  አጥቂ  ሮበርት
         ምርጥ  የተከላካይ  ስፍራ  ተጫዋች  ተብላ                   ሊዮኔል ሜሲ የፔሌን                ሎዋንዶውስኪ የአመቱ የፊፋ ምርጥ ተጫዋች
         ተመርጣም ነበር።                                      ክብረ-ወሰን ሰበረ               ሆኖ ተመርጧል።

         ከ20  ዓመት  ብሔራዊ  ቡድኑ  በሰሜንና           ሊዮኔል  ሜሲ  644ኛ  ጎሉን  ለክለቡ            ፊፋ  የአመቱን  ምርጥ  እግር  ኳስ  ተጫዋቾች
         መካከለኛው  አሜሪካ  እና  ካሪቢያን  ሃገራት        ባርሴሎና  በማስቆጠር  የፔሌን  ክብረ  ወሰን        ደረጃ ባወጣበት መርሐግብሩ ሎዋንዶውስኪ
         ዋንጫ  (ኮንካካፍ)  ውድድር  ቡድኑን             ሰብሯል።                                52 ነጥብ በማምጣት ነው አሸናፊ የሆነው።
         በአምልነት  እየመራች  በስድስት  ጨዋታዎች                                               ሮበርት      ሎዋንዶውስኪን         በመከተል
         ላይ    በመሰለፍ      አንድ    ጎል    ብቻ     ሜሲ የከፍተኛውን ግብ ክብረ ወሰን በእጁ            ክርስትያኖ ሮናልዶ በ38 ነጥብ ሊዮኔል ሜሲ
         እንዲያስተናግድ  ከመርዳቷ  ባሻገር  በኮሮና         ለማስገባት የቻለው ቡድኑ ባርሴሎና ከሪያል           በ35  ነጥብ  ሁለተኛ  እና  ሶስተኛ  ደረጃን
         ምክንያት  በተሰረዘው  የዓለም  ከ20  ዓመት        ቫላዶሊድ  ጋር  በነበረው  ግጥሚያ  ላይ           ይዘዋል።
                                              ከመረብ ባገናኘው ጎል ነው።
         በታች  ሴቶች  ውድድር  እንዲያልፍ  እና
         ሜክሲኮን 4 ለ 1 አሸንፎ የውድድሩን ዋንጫ          በዚህም  ሜሲ  ለአንድ  ክለብ  ብዙ  ጎሎች         በሌላ  በኩል  የማንችስተር  ሲቲዋ  ተከላካይ
         እንዲያነሳ  ትልቅ  ሚና  መጫወቷን  ሶኮር          በማስቆጠር  የብራዚላዊውን  እግር  ኳሰኛ           ሉሲ  ብሮንዝ  የመጀመሪያዋ  እንግሊዛዊት
         ኢትዮጵያ ዘግቧል።                          ፔሌ ክብረ ወሰን ሰብሯል።                     በመሆን የፊፋ የአመቱ ምርጥ ሴት እግር ኳስ
                                                                                   ተጫዋች ሽልማትን አሸንፋለች።



        24                                                                                     “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥር  2013
   19   20   21   22   23   24   25   26   27   28   29