Page 28 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 28
ከገጽ 81 የዞረ
የአብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል ታሪክ...
በመቁረጥ ከባርነት ሞትን በመምረጥ ቀይ ባህር ዘላ በመግባት ሰጥማ ሕይወቷን
“ሎጎ-ጨዋ” በተሰኘና በይበልጥ ክርስቲያን ትግሬዎች ሠፍረው አጥታ የዓሣ ራት ሆና ቀረች። እህቲቱ በዚህ አኳኋን ሕይወቷን እንዳጣች ነገሩ
የሚኖሩበት ቦታ መሆኑን የሕይወት ታሪኮቻቸው፣ በርካታ የምርምርና ‹ከእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ› እንዲሉ ቱርኮቹ ሕፃኑን አብርሃም ሳይቀር እጃቸውን
የሥነ-ጽሑፍ ሥራዎች በተጨማሪም መልክዓ-ምድራዊ ካርታዎች ጠምዝዘው የኋሊት አሰሯቸው። የእህቲቱ አሟሟት ቱርኮቹን ዕቃ የጠፋ
ያረጋግጣሉ።[1] ታሪካዊ ሰነዶቹ እንደሚጠቁሙት “አብርሃም” ለባርነት አልመሰላቸውም። በአንፃሩ ግን የእነአብርሃምን ስሜት የሚያኮማትር፣
የተዳረጉት ገና የ7 ዓመት ከስድስት ወር ዕድሜ ሲደርሱ እንደነበርና እስከመቼውም በህሊናቸው ሲያቃጭል የሚኖር፣ ለዕድሜ ልክ ፀፀት የሚዳርግ
ቤተሰቦቻቸው የባላባት ወይም የመሳፍንትና የአገሩ አስተዳዳሪዎች ዘግናኝ ድርጊት ነበር። እናም እነአብርሃም አንገታቸውን ደፍተው ሀዘናቸውን
እንደነበሩ መረጃዎቹ ጨምረው ይገልፃሉ። ቱርኮች አብርሃምን ካገኙበት ውጠው ወደማያውቁት ዓለም ጎዟቸውን ከመቀጠል ሌላ ምርጫ አልነበራቸውም።
ጊዜ ጀምሮ ‹ኢብራሂም› በሚል ስም ይጠሯቸው ነበር። <ቴሌቶቫ> እንደፃፈችው፡-
ከታፈኑት ልጆች መካከል አረቦች “ኢብራሂም” በሚል ስም ይጠሩት የነበረ ልክ 8
አንዳንድ ምንጮች እንደሚገልጹት አብርሃም የባርነት ቀንበር ለመሸከም ዓመት የሚሆነው አንድ ትንሽ ልጅ ይገኝ ነበር። እሱም ከሌሎች ልጆች ጋር
የበቁት የ9 ዓመት ዕድሜ ከደረሰ ትልቅ ወንድማቸውና “ላጋን” ከምትባል ለቱርኮች ተሸጦ በዚያው በተሸጠበት ዓመት ወደ ቆንስጣንጢኖጵል ተወሰደ። ልጁ
ትልቅ እህታቸው ጋር ነበር። ከእነሱ ጋር አብሮ የታፈነ ሌላ አንድ ከታፈነበት ቀዬ እስከ ምፅዋ የተጓዘው ከእግረኛው መንገደኛ ጋር ነበር። ከዚያ
የአካባቢው ሕፃንም ነበረ። ሕፃናቱን ከቀያቸው በድንገት አፍነው የባርነት በምፅዋ በኩል በመርከብ ተጭኖ ከሄደ በኋላ ወደ ወደ ቆንስጣንጢኖጵል
ቀንበር የጫኑባቸው በዘመኑ ሰሜን አፍሪካንና ምድረ አረብያን ጨምሮ (ኢስታምቡል) ተወሰደ።
በምሥራቅ፣ በደቡባዊና በማዕከላዊ አውሮፓ የግዛት መሥፋፋት ዘመቻ
በማካሄድ ላይ የነበረው የኦቶማን ቱርክ ግዛት፣ ምናልባትም በአገሬው በዚህ ሁኔታ ጎዟቸውን ቀጥለው ቆንስጣንጢኖጵል እንደረሱ ቱርኮቹ እነ አብርሃምን
ፈንጋይ ሽፍቶች የታገዙ አልፎ ሂያጅ ወታደሮች ወይም የባሪያ ነጋዴዎች (እኤአ) ከ1703 እስከ 1730 ዓ. ም የኦቶማን ቱርክን ሱልጣኔት በማጠቃለል
መሆናቸውን ይጠቁማሉ። በበላይነት ይገዛ ለነበረው ለሱልጣን አህመድ ሳልሳዊ በስጦታ አስረከቡት። ከዚያም
እነ አብርሃምን አንድ “ሰሊም” በሚባል ስግብግብ ሱልጣን ቁጥጥር ሥር ይተዳደር
ቱርኮቹ እነአብርሃምን ወደ ቆንስጣንጢኖጵል የወሰዷቸው በምፅዋ ወደብ በነበረ “የባሪያ ጉሮኖ” ውስጥ ለጊዜው እንዲቆዩ ተደረገ።
በኩል በመርከብ በመጫን ነበር። እነአብርሃም የወደፊት ዕጣቸው ምን
እንደሚሆንና የመጨረሻ መድረሻቸው የት እንደሚሆን ለማወቅ በሚቀጥለው እትም ይቀጥላል....
አይችሉም። በመርከብ ተጭነው በጉዞ ላይ ሳሉ እህቲቱ “ላጋን” ተስፋ
28 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥር 2013