Page 20 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 20
ክገጽ 91 የዞረ
ተብዬ ነው ብዬ ስጠይቃቸው ስምህ ነው፣ መጡና ወደማዕከላዊ ወሰዱኝ። ስሄድ የወይንሸት በላቸው፣ ጌትነት እንየው፣
ዝርዝሩ ውስጥ የለም አሉኝ። እዚያው የማውቃቸውን ሰዎች አገኘሁ። ኮሎኔል ቴዎድሮስ ተስፋዬ፣ ተስፋዬ ገብረሃና፣
አካባቢ ስዝናና ኃ/ማርያም ሃሰን የሚባል በላይ ነጋ (የአቦይ ስብሃት ነጋ ወንድም) ሳሙኤል ተስፋዬና ደበሽ ተመስገን
ዋና ሰው ይመጣና ሲነግሩት በሉ ሂዱና የህግ ባለሙያ ነው፣ ዶ/ር መንገሻ ገ/ አክብሮታቸውንና አድናቆታቸውን
ፈልጋችሁ አምጡት ይላል። መጡና ሕይወት ኋላ በዱላ ብዛት እግራቸው ገልጸውለታል። በተለይ በመርሃ ግብሩ
አካልበው ይዘውኝ ሄዱ። ቤተመንግስት ተቆርጦ የነበርና የተገደሉ፣ ባላምባራስ ማሳረጊያ የቀረበችው የደበሽ ግጥም ስሜት
አንድ ቀን አሳደሩንና በሚቀጥለው ቀን ወደ ተፈራ ወ/ማርያም ወንድማቸው በመከላከያ የምትነካ ነበረችና ለውድ አንባቢያን
አራተኛ ክፍለጦር ወሰዱን። እኔና ወጋየሁ ሚኒስቴር ሹም የነበር፣ የሆቴል ዲአፍሪክ ልናጋራችሁ ወደድን።
አንድ ላይ ነበር የታሰርነው። ለአራት ወር! ባለቤት ወንድም ስማቸውን ረሳሁት፣ እና
እነደበበ እሸቱ፣ ታደሰ መስፍንና መርዕድ ሌሎችም ነበሩበት። በአጠቃላይ በኅቡዕ ጌታቸው ደባልቄ፣ ህያው ቤተመዝገብ
ቅጣው አንድ ላይ፣ ሌሎችም እንዲሁ የተቋቋመ የፖለቲካ ድርጅት አባል ናችሁ
ለጠየቀው ሁሉ፣ ተገልጦ የሚነበብ
ተደለደሉ። በእውነቱ እዚያ ምንም ተብለን የታሰርነው 115 ሰዎች ነበርን።
አላደረጉንም። ከዚያ ከአራት ወራት በኋላ ለአራት ዓመታት የቆየበትን እሥር ቤት እሱም ይብቃኝ አለ፣ አብሮ ሊሰበሰብ
ሻለቃ ካሳዬ አራጋው መጣና እኔና ወጋየሁን የሥራ ቦታው አድርጎት ነበር። እሥረኞቹን
አየን። ከስልሳ ሰዎች ጋር ነበር የታሰርነው። እያሰለጠነ ቴያትር አሠርቷቸዋል፤ ከቀደሙት አበው፣ ከጥበብ ቤተሰብ
ብዙ ትላልቅ ሰዎች፣ ጄኔራሎችም ጭንቀታቸውን በጥበብ አስረስቷቸዋል፤
መጽሐፉም ተዘጋ፣ ድርሳን የሚያፈሰው
ነበሩበት። “በቅርቡ ትፈታላችሁ፣ አታስቡ” ተስፋቸውን አለምልሞላቸዋል። እሱም
ምናምን ብሎን ሄደ። ከዚያ ተጠራንና ራሱ የእሥር ቤት ትዝታውን “ደንቆሮ በር” ዛሬም በወር ተራ፣ ተለየን አንድ ሰው
ወጣን። መንግስት ይቅርታ ጠይቋችኋል። በሚል መጽሐፉ ተርኮታል። ገና በልጅነቱ
ጉዳዩ ተጣርቷል። ከዛሬ ጀምሮ ወደሥራ ከንጉሡ ፊት ግጥም በማንበቡ የሦስት ምን እንበል ጎበዝ፣ አዬ ሰው አዬ ሰው!
ገበታችሁ መመለስ ትችላላችሁ። የት ነው ሺልንግ ሽልማት በመቀበል የጀመረው ጋሽ
መመደብ የምትፈልጉት? እያሉ እየጠየቁን ጌታቸው በቴያትር ባለሙያነቱም የገንዘብና በመድረክ ላይ ገዝፎ፣ በሳጥን የሚያንሰው
ተፈሪ ብዙአየሁም፣ ደበበ እሸቱም፣ የወርቅ ሽልማት ተቀብሏል። በ1994 ዓ.ም
ይሁን እንጂ ባሻው፣
ሌሎችም ምርጫቸውን ተናገሩ። ከዚያ ደግሞ የኢትዮጵያ የሥነጥበባትና መገናኛ
ወደየቤታችን ሄድን። ብዙኃን የሽልማት ድርጅት በቴያትር ዘርፍ ይሂድ እንጂ እንዳሻው፣
የሕይወት ዘመን ተሸላሚ ሆኖ የወርቅ
ሁለተኛው ደግሞ የሆነ የፖለቲካ ድርጅት ወትሮም ይታወቃል፣ የሰው መጨረሻው
ሜዳሊያ፣ ዲፕሎማና የሃያ ሺ ብር ሽልማት
ልሳን አንብበሃል በሚል ነበር። በወቅቱ
ከሃገሪቱ ፕሬዚዳንት እጅ ተቀብላል። ጋሽ
ዜናው በቴሌቪዥንና በራዲዮም ተላልፎ እንዲህ እንደሚሆን፣ ከጥንት ከመነሻው!
ጌታቸው የሁለት ሴትና የአንድ ወንድ ልጅ
ነበር። ስለሁለተኛው አጋጣሚ ሲናገር
አባት ነበር። እሱማ ጠቢብ ነው፣ አያሻውም እንባ
እንዲህ ብሎ ነበር።
በብሔራዊ ቴያትር በተዘጋጀለት የሽኝት በክብሩ ቅበሩት፣ በምሱ ቅበሩት፣
አንድ ጋደኛዬ መጽሔት ከደጃዝማች
ፕሮግራም የሥጋ ልጁን መዓዛ ጌታቸውን
አሰጋኸኝ ጋር አምጥቶ ሰጠኝ። እንግዲህ
ጨምሮ የሙያ አጋሮቹና ልጆቹ አንጋፋ ሸኙት በጭብጨባ!
የኛዎቹ ካድሬዎች እጄ ላይ አይተውታል
ከያንያን መርዓዊ ስጦት፣ ደበበ እሸቱ፣
መሰለኝ። ከዚያ ጥር 3 ቀን 1976 ዓ.ም
ፍቅርተ ደሳለኝ፣ አልጋነሽ ታሪኩ፣
20 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥር 2013